ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 886 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 288,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 886 名订阅者。

根据 19 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 20 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 886
订阅者
-124 小时
-447 天
-20030 天
帖子存档
•• قال الإمام ابن القيِّم رحمه الله كما سُمِّيت ليلـة القَـدر سلامًا؛ أي: سالمـةً مِـن كلِّ شـــرٍّ؛ بل هي خـيرٌ لا شــرَّ فيهـا ..
‏‌‏ بدائع الفوائد (٢/ ٣٦٦)
=

🛑👉የሰለፎቻችን የረመዷን አጨራረስ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉኛ እንዲህ አሉ። የረመዷን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበር። በስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር። «መጃሊሱ ሸህር ረመዷን» 🛑👉እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➆➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➆ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

➭ለይለቱል ቀድር በተመለከተ 🌙 لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر 🌙 ➭ወሳኝ የኡለማዎች ምክር ①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች ②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው? ③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች ④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው 👉የኡለማዎች ስብስብ ➭ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ➭ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ➭ሸይኽ ፈውዛን ➭አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ http://t.me/https_Asselefya1

🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

➭የዛሬዋ ሌሊት ትለያለች ሁላችንም በዱአ እንበርታ! اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني

27ኛዋ ሌሊት! ~ ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ይቺን ሌሊት ፈፅሞ ዘንግቶና ቸልተኛ ሆኖ ማሳለፍ አይገባም።
27ኛዋ ሌሊት! ~ ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ይቺን ሌሊት ፈፅሞ ዘንግቶና ቸልተኛ ሆኖ ማሳለፍ አይገባም። ስለዚህ ለክብደቷ የሚመጥን ትጋት ይኖረን ዘንድ እንዘጋጅ። ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል። ኢኽላስ እና ኹሹዕ መዘንጋት የሌለባቸው ትጥቆች ናቸው። ባይሆን የሱብሕን ነገር አደራ! ብልጥ ነጋዴ ትርፍ ፍለጋ ወረቱን አይጥልም። = ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ንቁ የነገ መዉደቂያችሁም አስቡበት

ማሳሰቢያ ለእህቶች‼ ረመዷን  እና አስሩ የአረፋ ቀኖች ሲገቡ ጉርፖች በጣም ይነሳሳሉ የመልካም ሥራ መስሪያ ስዓቱ አሁን ነው በማለት ጥንቃቄ ልታደርጉ የሚገባው ነገር አለ!! ነዐም ነዩ ሶደቃም ስጡ ማንኛውንም መልካም ሥራ ስሩ ነገር ግን አግባብ ይኑረው በተለይ በተለይ ኒያ ስታደርጉ ሁለት ሶስት ቦታ እንደምትነይቱ ካወቃችሁ በመጠኑ አድርጉት! አሁን ላይ ደግሞ በየ ቀኑ በተለያዩ ሀገራት ለተለያዩ መዋጮዎች ፕሮግራም እየተያዘ ነው ስለዚህ እናንተ አታስተዉሉም︎⁉ በመጠኑ ገምታችሁ ይሄን ለዚህ ይሄን ለዛ ማለት ያቅታችኋ⁉ አንድ ጉርፕ ላይ 100ሽ እስከ 200ሽ ከዛም በላይ የምትነይቱ እህቶች ይቅርታና ትንሽ ማስተዋል የቀለላችሁ ይመስለኛል። አብዛኞቻችሁ ደግሞ ለቤተሰብ 20 ሪያል ካርድ ሞልታችሁ መደወል የሚያቀጠቅጣችሁ ናችሁ ሚዲያ ላይ ያለ መጥን ገንዘብ የምትበትኑት ለታይታና ለምርቃና አትስሩ! ራሳችሁን ዞር ብላችሁ እያያችሁ ስሩ ባረከሏሁ ፊኩነ ዛሬ ረመዷን ስለሆነ ሥራ ቢገኝም ረመዷን ሲያበቃ ስንት እና ስንት እህቶች እንደምንቸገር ለአለም የሚሰወር አይደለም። በስራ እጦት በርሀብ በችግር እየተሰቃዩ ስንቶችን አይተናል ባለፉት ወራቶች ለምን ልብ አንገዛም⁉ ሶደቃ ስለበዛ ሳይሆን ግምት የሚገባው ኢኽላስ መኖር አለመኖሩ ነው። ኢኽላስ ከሌለው አይደለም መቶ ሽ ያለ የሌለ ንበር ብታወጭ አላህ ዘንድ ምንም የሚያዝ ነገር የለም። ኢኽላስ ካለ ደግሞ ለምን አንድ ብር አትሆንም ሚዛኗ የላቀ ነው። መቀደም ያለበትን አስቀዲሙ! ብዙ የምናዉቃችሁ አላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ምንም ሳታደርጉ በየ ጉርፑ በምርቃና ከመጥን በላይ የታወጡ ለምን ስንት መከራ አይተዉ ከአላህ በታች እዚህ ደረጃ ያደረሱሽ ቤተሰቦችሽን ሌላው ቢቀር ደዉሎ ሠላም ማለት ትነፍጊያቸዋለሽ⁉ ሁላችንም አላልኩም ግን በተጨባጭ አላችሁ ብዙ ጊዜ የኒያ ፕሮግራም ሲያዝ እህቶች እህቶች እየተባለ ነው ለምን ⁉ ወንዶች ጀነትን አይፈልጉም⁉ እነሱ በሶደቃ አልታዘዙም⁉ የነሱ ተምሳሌት አቡ በክር፣ ዑመር رضي الله عنهما አያወጡም ነበር  ለምን ስለ ሴት ሶሓቢያት ብቻ ይዘመራል⁉ እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሶደቃ ስጡ ሲባል ወርቃቸውን እያወጡ ሰጥተዋል። ብሎ ያወራል እሱስ አቡበክር ሙሉ ንብረቱን አልሰጠም ⁉ ዑመር የንብረቱን ግማሽ አላወጣም⁉ ሐቂቃ ሴት ልጅ በሰው ቤት ከአጅ'ነብይ ቤት እየሰራች ለዛውም ሥራ በጠፋበት ገንዘብ አወጣጣችሁን ገደብ ልታበጁበት ይገባል። ልብ በሉ አትነይቱ አንነይትም አይደለም ግን ስንነያ አስር ቦታ የኒያ ፕሮግራም ቢኖር ለአስሩም የሚሆነን በአቅማችን እንመጥን ነው የራሳችንንም መዉደቂያ እያየን! ዛሬ ሀይ ሀይ ያለሽ ነገ በየ ጓዳዉ ይገባል ሥራ ብታጭ ቢቸግርሽ ሠላም እንኳን አይልሽም። እንደዉም ዘወር ብሎ ገንዘብሽን በየ ቦታው እየረጨሽ እያለ በየ ቻናሉ ያብጠለጥልሻል ደግሞም እያየን ነው እየተባልን። = t.me/Nisau_As_Selefiya/6442 t.me/Nisau_As_Selefiya/6442

ንፅፅር ላይ ለተሰማራችሁ ወይም የነሱን ስራ ለምታሰራጩ ሁሉ ~ በፖስቶቻችሁ ስር ሌሎች አካላት አላህን፣ ነብዩን ﷺ፣ ቁርኣንን፣ ... የሚያነውሩ አፀያፊ ኮመንቶችን ሲለጥፉ ወዲያውኑ አስወግዱ። እንዲህ አይነቱን ንግግር ለሴኮንዶች ባለበት መተው አግባብ አይደለም። = የቴሌግራም ቻናሉን Join ያድርጉ፣ ሌሎችንም ይጋብዙ📥 https://t.me/IbnuMunewor

🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ       «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ» 📄ክፍል: 03 🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም   📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• «تلاوة خاشعة  || سورة السجدة» =

Surah_Luqman_سورة_لقمان_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.m4a9.14 MB

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➅➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➅ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────