fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 931 مشترک است و جایگاه 6 260 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 542 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 931 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -150 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 274 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-427 روز
-15030 روز
آرشیو پست ها
ገንፉ እንዴት አያችሁት ህእ ¡ ቴክኖሎጅ ልበል ? በፈገግታ አምሹልኝ 🤝

+1
እየሄዳችሁ ከጣፋጭ ቲላዋ ጋር መልካም ቀን 🇸🇦

+1
እየሄዳችሁ መልካም ቀን 🖐

🔖 ሞት መጭ ነዉ መች እንደሚመጣ ግን የሰዉ ልጅ አይታቅም። ወጣት በወጣትነቱ እንዳይሸወድ... ጤነኛ በጤናዉ እንዳይሸወድ... ጠንካራዉ በጥንካሬዉ እንዳይሸወድ.. 🔖 እንደዉም ግድ ይለዋል ነፍሱን ሊያስተዉሳት በሞት እና ከሞት በኋላ ላለዉ። ከሞት በኋላ ላለዉ መዘጋጀትን ይዘጋጅ ዘንድ ! =

በዱኒያ ላይ በአላህ ድንጋጌዎች ላይ መፀናት ! =

القدوة في الخير والشَّرِّ تؤثِّر بأفعالها، ونجاة أحدنا في الاقتداء بهدى المهديِّين؛ كما قال الله: ﴿أولئك الذين هدى الله فبهُد
القدوة في الخير والشَّرِّ تؤثِّر بأفعالها، ونجاة أحدنا في الاقتداء بهدى المهديِّين؛ كما قال الله: ﴿أولئك الذين هدى الله فبهُداهم اقْتَدِه﴾، فلا يُهتدى بغيرهم، ولا يُقتدى بالمهديِّ في غير الهدى، فانظر منزلتك من هذين؛ تعرفْ قدوتك أين! #تغريد_العصيمي

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እስኪ ስራ አተው ቁጭ ላሉ እህቶች ስራ አፈላልጉ ቤተሰብ መካ ያላችሁ ጥሩ ስራ የምታውቁ በዚህ አሳውቁኝ👉@Hayuumufa ባረከሏሁ ፊኩም

ጌታዬ አላህ ሆይ! ከአንተ የሚያርቀኝን ነገር ሁሉ ከእኔ አርቅልኝ።

የመልካም ነገሮች ሁሉ በር ሁን! መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን! ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች  ወገብና ራስ  የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!     ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!   ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!   ከቻልክ ከቻልክ  አዲስ ነገር ጨምረህ  እለፍ! t.me/abdu_rheman_aman

አንቺን ከጃይ መሆኑን እያወቅሽ ለሁለት ለሶስት ሲጠይቅሽ ቆፍጠን ብለሽ እራስህን ቻል ቅዲሚያ ለማለት ምን አስፈራሽ። منقول

🥣የአሹራ ቀን ፆም! 📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ ا
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

ፍቅርህን ፍለጋ! መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ!  ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና!  ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ "ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩ» " t.me/abdu_rheman_aman

🔴አስደሳች ዜና ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 ለሴቶች አዳሪ መርከዝ ተከፈተ 🆕መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽ-ዐሪ ለሴቶች በአዳሪ መርኀግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠና
🔴አስደሳች   ዜና ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 ለሴቶች አዳሪ መርከዝ ተከፈተ 🆕መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽ-ዐሪ ለሴቶች በአዳሪ መርኀግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል። የምንቀበለው የተማሪ ብዛት ውስን ስለሆነ ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ። 🔴መሟላት ያለባቸው መስፈርቶ 🔸እድሜ ከ10 - 25 ዓመት ባለው 🔸ክፍያ በአግባቡ መክፈል የምትችል 🔸ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነች 🔸 ያለ ቤተሰብ ግፊት አምናበት የምትመጣ ተማሪ ። 🔸ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የምትችል 🔸ከመርከዙ የሚቀርቡ ምግቦችን የለ መረጣ መመገብ የምትችል  🗂አድራሻ: አንፎ ድልድይ ፀሀይ ግሮሰሪ አከባቢ 🗂ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251928844757 +251930547776

«አደብ እና ስርአት ያለዉ ሰዉ ከባዳ ጋር ተግባብቶ መኖር ይችላል። አደብ እና ስርአት የሌለዉ ሰዉ ከወለዱት ወላጆቹ ጋር አንድ ጡት አብረዉ ከጠቡ ወንድም እህቶቹ ጋር መኖር አይችልም። =

#ወዳጀ__ሳቅ ! ሳቅ ~ ማንነትን ደብቆ ከሰው ጋር መኖር ያስችላል ፣ እድሜ ይጨምራል ! ሳቅ~ ትካዜን ቀይሮ ደስተኛ ያረጋል ፊትን ያጠራል ! ሳቅ ~ ኩርፊያን አስጥሎ ህሊናን ያድሳል የፊት መጨማተርን ያስወግዳል ! ሳቅ~የቁጣን ሀይል ወደ ፈገግታ ይቀይራል ለሰው መጥፎ እንዳናስብ ያደርጋል ! ሳቅ~ የውስጥን ጨለማ በፈገግታ ያደምቃል! ሳቅ~የልብን ስብራት በጥርስ ይደብቃል! ሳቅ~ የደስታን ስሜት በነብስ ውስጥ ያኖራል:: 👌የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ እና አድካሚ ቢሆንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ #ለመሳቅ ሞክሩ! በያላችሁበት ተፍለቅለቁልኝ ✋ kkk        منقول