fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 290 مشترک است و جایگاه 6 172 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 367 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 290 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -61 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.77% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 396 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 151 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 290
مشترکین
-724 ساعت
+117 روز
-6130 روز
آرشیو پست ها
ሼር አድርጉት እናፋልጋቸዉ

አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ስሙ ሙሀመድ ስጦታዉ የትዉልድ ሀገሩ ወለጋ በ2013 ከወለጋ ተነስቶ ወደ መቀሌ ልዉትድርና ከሄደ 5 አ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ      የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ወንድማችን  ስሙ ሙሀመድ ስጦታዉ የትዉልድ ሀገሩ ወለጋ በ2013 ከወለጋ ተነስቶ ወደ መቀሌ ልዉትድርና ከሄደ 5 አመቱ ከዛግን በዛዉ በሄደበት አመት ደዉሎ ነበር ከዛ ጀምሮ እስታሁን ድምፁ ጠፍቷል ቤተሰብ በሀሳብ እናትና አባት ዛሬ ይመጣልኝ ይሆን  ከአሁን አሁን ከዛሬ ነገ በማለት አይናይን በመመልከት ላይ ናቸዉ ለቤተሰቦቹን አንድብቻ ነዉ እባክህ ወንድማችን ሙሀመድ እዉነት በሂወት ታለህ አለሁ በለን እንድሁም ያያችሁት አክባሩን የምታዉቁ ተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን :: በዚህ ስልክ ቁጥር አሳዉቁን 👇👇👇 የሰኡዲ 0564227740 የኢቶ     0989459761

🔖 ቁርአንን የማስተንተን (ተደቡር) ቀላል ዘዴዎች! ቁርአንን በረከት ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለውጥ ለማምጣት ! •​ባለቤት መሆን (Personalization)፦ ማንኛውም የቁርአን ትዕዛዝ ወይም ታሪክ ሲነበብ "ይህ ለእኔ የተላከ መልዕክት ነው" ብሎ ማሰብ። •ለማስተንተን ቆም ማለት (الوقفة)፦ አንድ ልብን የሚነካ አንቀጽ ሲያጋጥም ዝም ብሎ አለማለፍ። ልክ እንደ መድኃኒት በልብ ውስጥ እስኪሰርጽ ደጋግሞ ማንበብ። •​ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር ማገናኘት፦ "ይህ አንቀጽ ዛሬ ካጋጠመኝ ችግር ወይም ስሜት ጋር ምን ያገናኘዋል?" ብሎ መጠየቅ። •​በትርጉም ማንበብ ፦ዐረብኛ ቋንቋ ለማይችል ሰው፣ ትርጉሙን በጥልቀት መረዳት የመጀመሪያውና ትልቁ የተደቡር እርምጃ ነው። ​•ልቦች ከቆሻሻ ቢጸዱ ኖሮ ከአላህ ንግግር (ከቁርአን) አይጠግቡም ነበር።" — ዑሥማን ኢብኑ ዓፋን (ረ.ዐ) منقول

•ሶላት የተወ ሰዉ በረመዷን ሲሰግድ ካየሀዉ አላህ ፀናት እንዲሰጠዉ ዱአ አድርግለት። በሱ ከማሾፍም ተጠንቀቅ ❗️ =

አንዳንዴ ሂወት እንድህ ናት......

🔖 ለትዉስታ፦ «ረመዷን  1444» ሒጅራ አቆጣጠር ላይ  የተሰጡ የገጠር  ሙሓደራዎች •ተዉሂድ እና ሺርክ፦   ወረባቦ 010 ቀበሌ «ገረባቦ» መንደር የተሰጠ  👇👇👇👇 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7342 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7342 •ተዉሂድ እና ሽርክ ፦  ወረባቦ  010 ቀበሌ «መከኒሴ» መንደር የተሰጠ 👇👇👇👇 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7343 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7343 •ተዉሂድ እና ሽርክ ፦  ወረባቦ  010 ቀበሌ «ሃሮዬ»  መንደር የተሰጠ 👇👇👇👇 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7345 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7345 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

ሱብሀነክ የቀኑ መሮጥ.......

الجزء_الثامن_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.11 MB

~አደብ የማያደርጉ ልጆች መስጅድ ይዛችሁ ባትሄዱ !ሰጋጆች ስለሚረብሹ! ተመልከቱ ልጁ የሚሰራዉን በመጨረሻ ግን አልቻልኩም .....በሳቅ በሉ ፈገግ በሉ🖐 =

የምንለጥፋቸዉን ነገር ሼር በማድረግ አብረን አጅር እንፈስ በዚህ ወርቃማ ወር 🤲

🔖አንድ ሰዉ ዱዓ በሚያደርግ ጊዜ አላህ በሶስት ነገር ይሰጠዋለል። 1.የለመነዉን ነገር እንዳለ በዱኒያ ይሰጠዋል! 2. በለመነዉ ነገር ምትክ ሊደርስበት የነበረዉን መከራ በላእ ይከላክልለታል ! 3. ወይም ደግሞ  በዱኒያ ምንም ያልሰጠዉ ከመሰለ፣ ትልቁንና ዘላለማዊዉን ምንዳ በአኼራ ይጠብቅለታል። 🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر

• ቁርአን የሚያደምጥ ሰዉ ትልቅ አጅር ያለዉ። ከፊል ኡለማዎች ይላሉ፦ ቁርአን የሚያዳምጥ ሰው ከሚቀራው ሰው ጋር እኩል አጅር (ምንዳ) ያገኛል። • ቁርአን የሚያደምጡ ሰዎችን አላህ ያዝንላቸዋል። በእጅ ፀሁፍ በሌላ ነገር ቢዚ አያድርግ ! ጆሮዉም ሰዉነቱም ሙሉ አካሉ ለቁርአን ይስጥ! የአድማጮችን አጅር ያገኝ ዘንድ ! 🎙الشيخ عبد السلام الشويعر =

አንዳንዴ በቦት መግባት እየረሳሁ ነዉ መልእክታችሁ ቆይቸ የማይ እና ....🖐ተረዱኝ

በቦት በኩል የተላከልኝ ነዉ ለእናንተ ጋብዥልኝ ተብሎ! አድምጡ እና ዱአ አድርጉላቸዉ 🤲

لكل سورة من سور القرآن مع القلب حال وذوق لا يكون في غيرها، بل لكل آية، ولكل كلمة، وهي من فتوحات الله على المصطفين من عباده، فاللهمَّ اصطفاءً لهذا الوجد🌱.

ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል፣የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል። ⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል። ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።

ስንመክር. አመካከራችንን እናስተካክል ደካማ ጎን ያለበትን ሰው ጠንካራ ጎኑን ብቻ በማውሳት ደካማ ጎኑን እንደለለ መተው. ከልብ የመነጨ ምክር አይደለም። የእውነት መካሪ ከሆንክ የምትመክረውን ሰው ደካማ ጎኑን እንዲያርምና እንዲያስተካክል፣በጠንካራ ጎኑ ላይ እንዲበረታ ማበራታትና ማጠናከሪያ ሀሳብ መስጠት ትክክለኛው ምክር ነው። منقول

«تلاوة مقتطفة من صلاة التراويح «1444 አመተ ሒጅራ ላይ የተቀራ! 🎙أبو ريس محمد بن إمام 𝐓𝐞» t.me/abu_reyyis_arreyyis/10605