fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 818 مشترک است و جایگاه 6 308 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 574 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 818 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -207 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -14 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 25.87% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 575 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 818
مشترکین
-1424 ساعت
-457 روز
-20730 روز
آرشیو پست ها
ባለቤትሽ ክስራ ሲገባ ኩሽና በቆይሽበት ልብስ ልብሰሽ አትጥብቂው ክስራ ሲመለስ ቤቱን አሳምርሽ ጠብቂው እንችም ተውበሽ ፏ ብልሽ ጠብቂው! =
ባለቤትሽ ክስራ ሲገባ ኩሽና በቆይሽበት ልብስ ልብሰሽ አትጥብቂው ክስራ ሲመለስ ቤቱን አሳምርሽ ጠብቂው እንችም ተውበሽ ፏ ብልሽ ጠብቂው! =

ይች እሕታችን ዱባይዎች ተጠቀሙባት ሀቂቃ ጎበዝ ልጅ ነች ያላችኋት ነዉ የምታመጣ በኔ በኩል የላኳቸዉ ጥሩ ነዉ ያመጣችልን እያሉ አመስግነዋል የወንድሜ ሚስት ራሱ ጠልባት የምፈልገዉ ነዉ ያመጣችልኝ ያለችኝ እና እናንተም ጥለቧት የምላችሁ እሺ ! የረዬ ማም ጥሩ ስራ ነዉ በርቺልኝ🌸

ወደ ኋላ እንመለስ ማነዉ ትዝታ ያለበት በተለይ ሰርግ ሲኖር ሙሽራ ያሟሟቀ ማነዉ ህእ እኔ ❶" =
ወደ ኋላ እንመለስ ማነዉ ትዝታ ያለበት በተለይ ሰርግ ሲኖር ሙሽራ ያሟሟቀ ማነዉ ህእ እኔ ❶" =

☞︎︎︎ታድላ ብዬ የምቀናባት ሴት የለችም ከኔ በተሻለ መንገድ ለአሏህ ባሪያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብትሆን እንጂ!! =
☞︎︎︎ታድላ ብዬ የምቀናባት ሴት የለችም ከኔ በተሻለ መንገድ ለአሏህ ባሪያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብትሆን እንጂ!! =

አንተ ምንድን ነህ ቢሉት የማይመልስ ወንድ፡ሷሊህ ሚስት ጠፋ እያለ ሊል አይገባውም።

ዘሀቢይ እንዲህ ይላሉ፦ "ጀግንነት እና ቸርነት ወንድማማቾች ናቸው። ገንዘቡን ያልቸረ ሰው ነፍሱን አይቸርም።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 8/366] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/Ibnu
ዘሀቢይ እንዲህ ይላሉ፦ "ጀግንነት እና ቸርነት ወንድማማቾች ናቸው። ገንዘቡን ያልቸረ ሰው ነፍሱን አይቸርም።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 8/366] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

➭ዳይመን አልሃምዱሊላህ በሉ! አይነጉም በለን የምናስባቸው ለሊቶች ይነጋሉ። አያልፋም ያልናቸው ቀናቶች ይልፋሉ! እናንተ ብቻ አማራሪ አትሁኑ አመስጋኝ እንጅ። አልሃምዱሊላህ ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!    አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!! ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!! 👉ነሃርኩም ሰعድ http://t.me/https_Asselefya1

አላህ ሆይ ጉዳዬንም ይሁን ደስታዬን በፍጡራን እጅ አታድርግብኝ ስብራቴን መተናነሴንም ከአንተ ውጪ አታድርግብኝ =

ከ20 ምናምን ዓመት  ቡኃላ እማዬ ወጥ ጭማሬ ማለት ተገቢ አይደለም። ትዳር እየያዛቹህ'ጂ!።

«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች» «ማን እንደ ወንድም» -------------------- ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡ የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡ አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡ በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡ ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡ ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...! ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡ ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡ አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!! .. ትዝ ይልሀል ያኔ.. ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡ ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡ ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡ ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡ «ወንድም ማለትኮ» ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡ ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡ አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡ ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡ ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡ ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡ ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!! ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡ ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡ መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡ ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡ ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡ ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡ «እናማ ልንገርህ» አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡ ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡ ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡ በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡ ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡ ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡ የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡ በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡ ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡ በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡ አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡ የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡ ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡ በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡ እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡ «ወንድሜ እወድሀለሁ» 👉በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ደርስ العقیدة الواسطیة 🔖 ክፍል   ❶❷ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ:: አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም