fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 290 مشترک است و جایگاه 6 170 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 361 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 290 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 19 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -68 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.84% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.14% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 407 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 164 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 290
مشترکین
+524 ساعت
+347 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
Confidence እና ሀያእ ማጣት የተምታታበት Generation متقول በጣም እንጅ ! =

በነገራችን ላይ የኢስራኤል ጥቃት በቤይሩት ላይ የሕዝቡሏህ ቡድኖች ላይ ነዉ ሌላ አትነካም የህዝቡሏህ ቡድን ሰፈሮችን ነዉ እያወደመች ያለችዉ መኪናዎችም የእነሱን ነዉ በካሜራ እየተከታተለች የተደበቁበት እያየች የምታወድም እንጅ ሌሎች ሰፈሮች ደህንነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ! ግን ከነሱ ሰፈር ያለ አብሮ ይወድማል ቀድሞ ራሱን ካላሸሸ! የሂዝቡሏህ ቡድን የእጃቸዉን ያገኙ ግን ከነሱ ጋር ንፁሀን ህዝቦች ማለቃቸዉ ነዉ ልብ የሚያደማ ...! "አላህ "የህዝቡሏህ ቡድኖች አላህ ያጥፋልን! "እነሱ እያሉ ሰላም ይመጣል ማለት ከባድ ነዉ! ብቻ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነዉ! =

ብቻ በቀን ወደ ቀን እንደተባባሰ ቀጥሏል....አላህ ከተራፊዎች ያድርገን 🤲

የማታ የኢስራኤል ምት" ጅናህ "የሚባለዉ ሰፈር በብዛት ሀበሻ የሚኖርበት ሰፈር ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ

ባሎችን ማስደሰት ውስብስብና ከባድ አይደለም። ስራ ውሎ ወደ ቤት ሲመለስ፣ ልክ በሩን ከፍቶ ሲገባ ስልክሽን አንሺና የጓደኛሽን ስም ጠርተሽ፦ “በቃ፣ ወደ በኋላ መልሼ እደውልልሻለሁ፤ አሁን ውዱ ባለቤቴ መጥቷል፣ እሱን ልንከባከበው” በዪና ባለቤትሽን አቅፈሽ፣ ስመሽ ተቀበዪው። ይህንን የምታደርጊ ከሆነ ባልሽ ‘ፍስስ’ ነው የሚለው፤ “ተገልበጥልኝ” ብትዪው እንኳ እምቢ የሚል አይመስለኝም። ​በነገራችን ላይ፣ ስልክ ያወራሽው በውሸትሽ እንደሆነ ቢያውቅም እንኳ እንዲህ ማድረግሽን ይወደዋል። እንደ ሴት ላለች ብልጥና አስተዋይ ፍጥረት፣ ወንድን ማስደሰትም ሆነ መሸወድ (በፍቅር) በጣም ቀላል ነው። ውስጥሽ ያለውን ትዕቢት ብቻ ረገጥ ለማድረግና ነፍስያሽን ለማሸነፍ በርታ በዪ እንጂ፣ የባልሽን ልብና ትኩረት የግልሽ ማድረግ ከባድ አይደለም! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

አግኚተናል ተልብብራችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር👏

 እሰኪ   በሰዋ  ካርድ  ዘይን   የሚቀይረኝ ጠይቂልኝ  50  ነው ያላችሁ እስኪ  ብቅ በሉ 👇 @Ass_selefyaa_bot

አገኘሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ወባረከሏሁ ፊኩም ጀሚዓን!!

ቤተሰብ የጂዳ ኤንባሲ ቁጥር ያላችሁ ከታች ባለው ቦት ላኩልኝማ @Qudwatii1_bot @Qudwatii1_bot

ያልሆነልንን እና ያልተሳካልንን ነገር ሁሉ በሰላም እንሰናበታለን፤ አላህ ለእኛ የመረጠውንና የወሰነልንን አዲስ ነገር በደስታ እንቀበላለን።” الحمدلله🙌🏾 =

• የብስለት የአስተዋይነት መለኪያዉ የዱኒያን ጠፊነት ማወቅ ነዉ ! የሰዉ ልጅ ምንም ያክል አዋቂ ቢሆን የዱኒያን ጠፊነት ካላወቀ እያንዳንዱ ቀን ለአኼራዉ የሚሆን መልካም ስራ ካልያዘ እዉቀት ጎድሎታል አስተዋይነት ጎድሎታል። = t.me/https_Asselefya1

👉 ለአንቺ ለውዷ ሙስሊም እህቴ፦ ከልብ የመነጨ ምክር! እህቴ ሆይ! ከልብ የመነጨ ከልብ ይደርሳልና ከልቤ የመነጨ ምክር ላንች ለጀግናዋ ሙስሊም እህቴ ትንሽ ምክር ቢጤ ናት ተጠቀሚባት ። ጀግናዋ እህቴ ሆይ! በሕይወትሽ ውስጥ ትልቁ ትኩረትሽ ዲንሽን ማወቅ፣ ሸሪዓዊ እውቀትን መገብየት፣ ተውሒድሽንና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማስተካከል እንዲሁም የነቢዩን (ﷺ) ሱና መከተል ይሁን። በአኺራ ዘላቂ ጥቅምን የሚሰጥሽ ይህ ብቻ ነው። ያለፈው ታሪክሽ ውስጥ "እንዴት በደሉኝ?"፣ "እንዴት አሳነሱኝ?" ወይም "መብቴን ሙሉ በሙሉ አልወሰድኩም" እያልሽ ስለ ካለፈው ነገር አትጨነቂ፤ በዛም ውስጥ አትኑሪ። የሌሎችን የግል ሕይወት ለመሰለል ወይም ስለ ሰዎች ግላዊ ጉዳይ ጥያቄዎችን ለማብዛት አትሞክሪ። እነዚህ መሰል ተራ ነገሮች ለጭንቀት፣ ለስነ-ልቦና መታወክ፣ ለቅናት፣ ለምቀኝነትና ባለሽ ነገር እንዳትረኪ ከማድረግ ውጭ ምንም አይፈይዱሽም። እውነተኛዋ ሙስሊም ሴት ትርጉም በሌላቸውና በማይጠቅሙ ጥያቄዎች ውስጥ ራሷን ከማድከም የላቀችና የረቀቀች ናት። ራስሽን ከፍ አድርጊ! "እገሊት ስለ እኔ እንዲህ አለች"፣ "በሌለኝ ነገር ከሰሰችኝ"፣ "እገሊት መልእክቴን (Message) አይታ ዝም አለችኝ"፣ "እገሊት ተጓዘች ግን አልነገረችኝም"፣ "እገሊት ይሄን ገዛች"፣ "እገሊት አረገዘች ግን አልሰማሁም"፣ "እገሊት ተፋታች... ለምን ይሆን?" የሚሉ መሰል ወሬዎች ውስጥ አትግቢ። ትኩረትሽ ራስሽን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ፣ ለዲንሽ የሚጠቅምሽን ነገር መማርና ለሌሎችም መልካም መምከር ብቻ ይሁን። አላህ ያፈሰሰልሽ ጸጋዎች እኮ ተቆጥረው አያልቁም፤ ስለዚህ የሌለሽን ነገር ብቻ በማየት ራስሽን አታሳዝኚ። ሕይወትሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪ፤ ዲናችን ከዚህ ሁሉ የላቀና ሰፊ ነው። ነርቭሽንና አእምሮሽን በሚያደክሙ፣ ጉልበትሽን በሚያባክኑና ስነ-ልቦናሽን በሚያሻክሩ ነገሮች ውስጥ ራስሽን አትዘፍቂ። ይልቁንም አላህን በመታዘዝ ተጠመጂ፤ ትልቁ ጭንቀትሽና ስራሽ ለአኺራ የሚሆን ስንቅ ማዘጋጀት ይሁን። منقول

ለካ ደስ ይላል መሰጠት ህእ እኔ መስጠት ነበረ ደስ የሚለኝ... ለማንኛዉም ስጦታ ተሰጣጡ ደስ የሚል ስሜት አለዉ ልንገራችሁ ብዬ ነዉ🙌

ምንም እንኳን የተረበሸ ስሜት ዉስጥም ብንሆን በሀገሪቱ ሰላም መናጋት ምክንያት ለኢድ አልተገናኘንም ነበረ ዛሬ አጋጣሚ ተገናኚተን ነበረ ከጓደኞች ጋር"ከዛ ዉስጥም ያች ምርጧ ጓዴ እነዚህን ዉብ አበቦ
+1
ምንም እንኳን የተረበሸ ስሜት ዉስጥም ብንሆን በሀገሪቱ ሰላም መናጋት ምክንያት ለኢድ አልተገናኘንም ነበረ ዛሬ አጋጣሚ ተገናኚተን ነበረ ከጓደኞች ጋር"ከዛ ዉስጥም ያች ምርጧ ጓዴ እነዚህን ዉብ አበቦች ስጦታ አበርክታልኝ ተቀብዬ በደስታ ቤት ተመልሻለሁ"የኔ... አላህ ይጠብቅሽ መሰሎችሽን በችግርም ደስታም ከጎን የሚቆሙ ሰዎችን ያብዛልን! =

ከአልጋ ላይ የተገለበጠም ነበር፣ ጫማዉን የወረወረም ነበረ...ብቻ ካለፈ ሲወራ ያስቃልጅ በወቅቱ በጣም አስፈሪ ነበረ.. ያለንበት ፉቅ ይዞን ሊወድቅ ነዉ ብለን እስከምንሰጋ የተንቀጠቀጠ ፉቁ....! አረ ከተማ ያላችሁ አላችሁ ወይ....አላህ ይጠብቃችሁ ሌላ ምን ይባላል ይህ ቀን እስከሚያልፍ ፀናቱ ይስጠን 🤲 " በድንጋጤ ሩሀችን እንዳትሾልክ...! በሰላም ለቤተሰብ ያብቃን... አሚን! =