ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 051 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 102,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 444 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 051 名订阅者。

根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.82%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.65% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 347 次浏览,首日通常累积 1 075 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 051
订阅者
无数据24 小时
-397 天
-11030 天
帖子存档
እራስሽን ለማስተካከል ሁሌ የምትጥሪ እና የምትታገይ ከሆነ ሳሊህ መሆንሽን እርግጠኛ ሁኚ… ይህ አይነቱ ትግል ከተበላሹ ልቦች አይፀናምና!

جدِّدوا إيمانَكم أكثِروا من قولِ لا إلهَ إلَّا اللهُ. =

አምስት ጣባ ገንፎ ¡ አረ ወየዉ ልዩነት ትጠላለህ¡

የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ አስሩ የዙል ሒጃ ቀኖች 🕌በመስጂደ ሰላም ሙቀጭ የተደረገ 🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

القارئ عبدالله المطرود عبس و3.33 MB

~ በተለይ ልጅ ቤት የምትሰሩ ይሄ ይገባችኋል ስሜቱ ... ቢፈቀድልን እንድህ ብናደርጋቸዉ ደስ ይለን ነበረ ግን ተቃጥለን የምናልፈዉ! ከቶ ሰዉ ሀገር ላይ ሁነን በስንቱ ተቃጠልን! ስንቱን ሆዳችን ቻለ ! አላህ በተሻለ ሂወት ይለዉጥልን ያለፉት የሚያስረሳ....! #መልካም አዳር ይሁንላችሁ

«ሴት ልጂ ቀበጣ ባቧን የምታቀብጥ መሆን አለባት !» منقول "እንደኔ ልክ ነዉ ብዬ አምናለሁ !

• ሱብሀን አላህ ረመዳን ላይ ለኢድ ልብሶች ጠልበን እስኪመጣ ስንጠብቅ ጦርነት መጥቶ ልብሱም ሳይመጣ እኛም ከቤት ሳንወጣ በቤት ተክዘን አሳለፍን...!አልሃምዱሊላህ እኛ ያሰብነዉ ሳይሆን እሱ የወሰነዉ ስለሆነ ...! አሁን ለአረፋ ምን እንደሚከሰት አናቅም ዝም ብለን እየኖርን ነዉ ! ዋናዉ በህይወት መኖር ነዉ ሌላዉ ሁሉም ያልፋል እያልን ...! #ያልፋል =

•• الأشهُر الحُرُم، ثلاثة أشهر متتالية.. ذُو القَعدَة، وذُو الحِجَّة، ومُحرَّم تقرب إلى الله بكل ما تستطيع من الطاعات، فالأجور تضاعف في الزمان الفاضل . ولا تنس قوله تعالىٰ: ﴿فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ﴾ أي: فلا تَظلِموا أنفسكم في هذه الأشهُر الأربعة الحُرُم، بارتكابِ السَّيئات. =

✓ ሰዎችን በቀድሞ ታሪካቸው አትፍረዱ፦ •ሰዎች ይማራሉ ! •ሰዎች ይለወጣሉ ! •ሰዎች ያድጋሉ ! « እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይልወጣል። = t.me/https_Asselefya1 =

🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል። በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።
📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦
= t.me/https_Asselefya1

10ቱ የዙል ሂጃ ቀኖች በታላላቅ ኡለሞች አንደበት ! =