fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 051 مشترک است و جایگاه 6 102 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 444 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 051 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -110 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.82% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.65% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 347 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 075 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 051
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-397 روز
-11030 روز
آرشیو پست ها
ደግ አመሻችሁ ወይ ጠፍተኝ ዋልን አይደል አለን አለን አብሽሩ

•ባል፦ ለኢድ ያዘዝሺዉ order አለ ወይ!? • ሚስት፦ የለም •ባል፦ አይንሽን በአይኔ ላይ አድርገሽ ንገሪኝ? • የሚስት፦ ምልከታ እንደምታዩት ነዉ ¡ «ሚስቶች ፈልገን እንዳልፈለግን የምናደርገዉ አክት»¡

🎀ሚስት ሆይ.... ! የማትረሳ የማትቀየር እና የማትሰለች መርጊያ ሁኚ !ካንቺ የሚጠበቀው ሙሉነት አይደለም ሙሉነት ለአላህ ብቻ ነውና ! ግን የሚረዳ ልብ፣ ድካምን አብሶ የሚያራግፍ ደጋፊ ክንድ፣ ዱንያ ምንም ያክል ብትከፋ በእጅሽ ግን ታላቅ ሰላምን የያዝሽ እና የምትሰጪ ሁኚ ። የቤቱ ግድግዳ እና እቃ ሳይሆን መርጊያ፣ መስከኛ እና  መኖሪያ ሁኚ !

« በሚስጥር የገነባህው ማንነት እና ብስለት የሚያስከብረው ሌሎችን ሳይሆን አንተን ነው ! = t.me/https_Asselefya1

«لكل قدرٍ سَبب، ولكل سَببٍ حكمة» •እያንዳንዱ ቀደር «ዉሳኔ» ምክንያት አለው፣ እያንዳንዱም ምክንያት ጥበብ አለው። =
«لكل قدرٍ سَبب، ولكل سَببٍ حكمة» •እያንዳንዱ ቀደር «ዉሳኔ»  ምክንያት አለው፣ እያንዳንዱም ምክንያት ጥበብ አለው። =

ብዙ ጊዜ በጉጉት ከምንጠብቃቸው ነገሮች ይልቅ በድንገት የምናገኛቸው ነገሮች ውብ ናቸው።

ወንድነት በጎነት እንጂ ማዕረግ አይደለም። ሴትነት ጨዋነት እንጂ ፋሽን አይደለም።

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ «አላህ ትዳርሽን ያማረ የሰመረ ሷሊህ ለኡማዉ የሚጠቅሙ ልጆች የምታፈሪበት ያድርግልሽ እህቴ 👑🌹💎 »

🚨🚨 ያለህበትህን ወቅት አስተውል! ለዱኒያም ለአኼራም በማይጠቀም ነገር ራስህን ቢዚ አታድርግ! ባለህበት ወቅት የምትሰራው ኢባዳ ከሌላው ግዜ በላቀ አላህ ዘንድ የተወደደ ነውና! 🕋 አላሁ አክበር
🚨🚨 ያለህበትህን ወቅት አስተውል! ለዱኒያም ለአኼራም በማይጠቀም ነገር ራስህን ቢዚ አታድርግ! ባለህበት ወቅት የምትሰራው ኢባዳ ከሌላው ግዜ በላቀ አላህ ዘንድ የተወደደ ነውና! 🕋 አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! ላኢላአሃ ኢለላህ! አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂልሃምድ! ረሱል (⏩️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قطُّ إلّا بُشِّرَ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلّا بُشِّرَ، قيل: بالجنةِ؟ قال: نَعَمْ﴾ “ድምፁን ከፍ በማድረግ ኢኽላል የሚያደርግ (ላኢላአሃ ኢለላህ የሚል) አንድም አይኖርም ብስራት የሚደረግ ቢሆን እንጂ። እንዲሁም ድምፁን ከፍ በማድረግ ተክቢር የሚያደርግ (አላሁ አክበር የሚል) አንድም አይኖርም ብስራት የሚደረግ ቢሆን እንጂ። እንዲህ ተባሉ፦ ብስራቱ ጀነት ነውን? አዎን! አሉ።” 🌱 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1621 🌱🌱🌱🌱🌱🌱 🌿 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

القارئ_أحمد_السويلم_سبح_1.53 MB

القارئ_محمد_اللحيدان_ويل_لل3.41 MB

ومن أعظم ما يُفسد على الناس دينهم أمران: * ضعف التوحيد حتى يتعلق القلب بغير الله. * وترك السنة حتى تدخل البدع والأهواء =

• ጠይም ነገሮች ድንቅ ናቸው. . . እንደ ቡናዬ =

• የዘመኑ ትልቅ በሽታ "ቫይራል" ስንቶች አላህን የሚያስቆጣ ነገር ተዳፈሩ ቫይራል ለመዉጣት በሚል ባህል ሳይቀር ተጣሰ ! አላህ ያማረ አመላለስ ወደ እርሱ ይመልሰን! =