fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 931 مشترک است و جایگاه 6 260 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 542 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 931 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -150 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 274 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-427 روز
-15030 روز
آرشیو پست ها
አለን ቤተሰብወደ ገጠር ጓራ ብለን ነዉ አትገረሙም ከከተማ 30 ደቂቃ ወጣ ያልን ግን ብርድ አለ ገጠሩ ከተማ ሙቀቱ ላኢላ ሀኢለሏህ ! =

+2
መልካም ምሺት ተጋበዙልኝ 🤝

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ አልከሚሴ 2, ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር 3, ኡዝታዝ አቡል ዐባስ 4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 5, ኡስታዝ አቡ ሱፊያን 6, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል:- Telegram - https://t.me/IbnuMunewor Tiktok - https://www.tiktok.com/@user6176579049887?_t=ZM-8xIiezVty6A&_r=1

حلاوة القرآن طعمٌ يجده المقبلون عليه، المتلذِّذون به سمعًا وبصرًا وفؤدًا، وكم سمعتُ رجالًا يقولون: (القرآن حلوٌ)، ونفوسهم متش
حلاوة القرآن طعمٌ يجده المقبلون عليه، المتلذِّذون به سمعًا وبصرًا وفؤدًا، وكم سمعتُ رجالًا يقولون: (القرآن حلوٌ)، ونفوسهم متشوِّفةٌ إليه، راغبةٌ فيه، فما أطيب حياة من وجد تلك الحلاوة، وما ألذَّ ما وجد، اللَّهمَّ ارزقنا حلاوته، وطهِّر قلوبنا بتلاوته. #تغريد_العصيمي

﴿ رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا ﴾ •• قالَ الشَّيخُ ابنُ عُثَيْمِينَ رَحِمَهُ اللهُ : "الإِنسَانُ لا يَملِكُ قَلبَه؛ ولهذا تَسأَلُ اللهَ أنْ لا يُزِيغَ قَلبَكَ؛ فلا تَغتَرَّ بِنَفسِكَ أنَّكَ مُؤمِن؛ فَكَم مِن إِنْسانٍ مُؤمِنٍ زَلَّ والعياذُ باللهِ؛ ولكنِ اسأَلِ اللهَ دَائِمًا أنْ يُثَبِّتَكَ؛ وأَنْ لا يُزِيغَ قَلبَكَ." ‏‌‏⤶ تَفسيرُ ابن عُثَيْمِين (٥٥/١)🌹

ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አልሃምዱሊላሂ እንኳንደስ ያለሽ ጓደኛዬ አላህ ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ዘላቂነት ያለዉ ያድርግልሽ 🌹🛍🥀 =

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات Dhuʻl-Hijjah 21, 1446 AH june 17- 2025 ➪በዚህ ቀን ከስደት ከብዙ ድካም ......መልስ አሏህ ከወደደልኝ ከመረጠልኝ ሰው
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات Dhuʻl-Hijjah 21, 1446 AH june 17- 2025 ➪በዚህ ቀን ከስደት ከብዙ ድካም ......መልስ አሏህ ከወደደልኝ ከመረጠልኝ ሰው ጋር ኒካሄን አስሬያለሁኝ አልሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹

🔖 በሂወታቸን ብዙ አይነት ሰዎች አጋጥመዉናል! _ግማሾቹ መልካም እጅግ ምርጥ ናቸዉ ነገሮች የማይቀይራቸዉ። ሁሌ ከኛ ጎን ያሉ የሚረዱን የጥንካሬ ምንጭ የሆኑ እነሱ አሁንም አሉ! ወደፊትም ይቀጥላሉ። _ግማሾቹ ፦ የራሳቸዉ ጥቅም ለማስኬድ ሲጠቃቀሙብን የነበሩ ያ ጥቅም ስንነፍጋቸዉ ጥለዉን የሄዱ እሰይ እንኳንም ሄዱ! _ግማሾቹ፦ እኛን ለመጉዳት ብዙ ርቀት የሄዱ ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ በቆፈሩት ጉድጓድ ገብተዋል እሰይ እንኳንም ገቡ። ብቻ ብዙ አይነት ሰዎች ያጋጥሙናል! 🤝በቃ ዋናዉ ነገር ራስን ጠንቅቆ ማወቅ ዉስጥን ንፁህ ማድረግ ብቻ የሚጠቅም ልብ ከተንኮል ከክፋት ነፃ ከሆነ ማንም ጎድቶ አይጎዳን ያሰቡት ተንኮል አላህ ወደ እራሳቸዉ የሚመልስባቸዉ። ብቻ ንፁህ ልብ ይኑረን ! ሁሌ አሸናፊዎች ነን! አላህ ንፁህ ልብ ይስጠን ኣሚን! መልካም ለይል ይሁንላችሁ! =

+1
እንደት ዋላችሁ ቤተሰብ ⛈

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 107 سورة المائدة من الآية 1 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

በዝምታ ስሪ 👍 የሚስማማሽን ብይ🥗 በማለዳ ተነሽ🌅 በየ ቀኑ አንብቢ 📖 በጥልቀት ተንፍሺ🗣 በሐቅ ገንዘብ አግኚ💰 ያለ ማቋረጥ ቆጥቢ💸 =

"ወንጀል ፦ ፀጋን ያስወግዳል ! ~