ru
Feedback
BDU FELLOWSHIP VLM

BDU FELLOWSHIP VLM

Открыть в Telegram

ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

Больше
2 710
Подписчики
-224 часа
+17 дней
+430 дней
Архив постов
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ስታፍ ፍሬ (Firfir)😊 #Bdufellowship #Newyear

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ስታፍ ካሌብ 😊 #Bdufellowship #Newyear

🌼🌼መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼
🌼🌼መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአምልኮ ጊዜ 🎼🎹 ዘማሪት ሶሬቲ ሞገስ እየራራህልኝ ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ዛሬ እኔ ያለ ምህረትህ ከቶ አልቆመም እግሬ ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ከቶ ስምህን ሊጠራ አንደበቱን ከፍቶ       እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ ከነገርከኝ በላይ ሁኔታዬን ሳምን ልቤ ፅኑ እጅህን ደርሶ ሲጠረጥር ትላንትን አይቼ መበርታት ሲሳነኝ የራሴ አለማመን እኔን ሲፈትነኝ     ደግፈኸኛል ባለማመኔ አያልቅም እርህራሄህ ለ ምህረትህ ምስክርህ ነኝ ከአንተ ውጪ በጎነት የለኝ       እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ በብዙ ድካሜ ዝለት ስንፍናዬ ደሞ በልጅነት ባለማስተዋሌ በደከመ እምነት በበረታ ፍርሀት ቆምኩ አልቆምኩኝ ስል እንዲያው ስንገታገት     እጆቼን ይዘህ አቁመኸኛል ምርኩዝ ሆነህ አፅንተኸኛል ዛሬ የሆንኩትን በአንተ ሆኛለሁ ምህረትህን እዘምረዋለሁ      እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ            #Bdufellowship #Newyear

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ይትባረክ የቀድሞ የህብረታችን ሰብሳቢ 😊 #Bdu fellowship #New year

🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼
''እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። መዝሙረ ዳዊት 136:1
ውድ የባህርዳር ዩንቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቤተሰቦች😊 የእስራኤል ህዝብ የምስጋና በአል በሚያከብርበት ወቅት ይሄን ዝማሬ በአንድ ድምፅ ይዘምራል በፊት የተደረገለትን ያስታውሳል ፣ በእግዚአብሔር ማንነት ይደነቃል አሁን እየተደረገለት ላለውም ያመሰግናል አምላካቸው ለፍጥረት ሁሉ ቸር መሆኑን ይናገራል በየአንዳንዱ ቁጥርም አንድ ሀረግ ይደጋገማል 'ምህረቱ ለዘለአለም ነውና' ይላል ፣ ለተደረጉት ትላልቅ ተአምራቶችም ሆነ ቀላል ለሚመስሉ ጉዳዮች የስኬት ምክንያት የምህረቱ ዘላለማዊነት እንደሆነ ይቀኛል ። እውነት ነው እኛም ዘላለማዊ ምህረቱ ስለበዛ በህይወት ተገኝተናል ፣  እርሱን ልናመስግን አፍችንን ከፍተናል እንዲህ ብለን :- 🌼አመታትን ሁሉ በቸርነቱ ያሻገረን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ከሚታይ ከማይታየው የከለንን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ዛሬ የነበረን ቀን ትላንት እንድንል ያስቻለ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ባለፍንበት መንገድ ሁሉ ሞገስ የሆነን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ያልተወን ያልጣለን የወደደን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና ... የሰማይን አምላክ አመስግኑ ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና🙏 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

ሁላችሁም ተባረኩ እስከዚህ ሰዓት አብራችሁን ስለቆያችሁ 🙌 አሸናፊዎች በውስጥ መስመር ሽልማቱ ይደርሳቸዋል 😊 በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼 መልካም ምሽት

# የጥያቄዎቹ መልስ ሐ ሐ ለ መ ሀ ሀ ለ (ዘፍ 10:9) ሐ (1ኛ ነገ 1:13) መ ሐ

1ኛ Kirub 2ኛ Teddy አልተቻለም 🔥 3ኛ Eden

አሸናፊዎች ታውቀዋል 🔥🔥🔥

🔥🔥🔥
+2
🔥🔥🔥

ለአዲስ አመት የሚሆኑ አሪፍ Graphics የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጀባ ልበላችሁ ነው😊

የቴክኒክ ችግር አጋጥሞን ነው😁 ትንሽ ታገሱን አሸናፊዎችን እየለየን ነው🙏

ቴዎድሮስ ፋንታሁን Poly campus, Software Graduate, 2010 Batch Software መማር ጥቅሙ እዚህ ጋር ነው😁 ካርዱን ሞልቶታል ተባረክ ስለተሳተፍክ🙏

Copy እንዳይደረግ እንደዚህ ያደረግነው😁 ካርዱን የሞላው ሰው አሳውቁን

🌼 የአዲስ አመት የካርድ ስጦታ 🌼 ሰባት 23 አራት ሀያ ሁለት 12 ስልሳ ሶስት ሀያ 8 4 አንድ

አሁን የአዲስ አመት ስጦታ ልንሰጣሁ ነው ፈጣን ሁኑ Ethio Telecom ካርድ ነው ቀድሞ የሞላ ሰው ያሳውቀን🥳

አሸናፊዎች ማን እንደሆኑ ዳኞች እየለዩ ነው

ተባረኪ ህሉ ፀጋው ይብዛልሽ🙏

🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ግጥም ህሊና መኩሪያ ዘንዘሊማ ካምፓስ 4th year NRM student