BDU FELLOWSHIP VLM
Open in Telegram
ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
Show more2 710
Subscribers
No data24 hours
+67 days
-430 days
Posts Archive
2 708
🙏🌍 ለቦረና ኦሮሞ ሕዝብ እንጸልይ! 🌍🙏
በዛሬው “ለአሕዛብ እንጸልይ” የተከታታያ ጸሎችን፣ በደቡባዊ ኢትዮጵያ በቦረና አካባቢ ለሚኖሩት ለኦሮሞ ሕዝብ እንጸልይ🙏
እግዚአብሔር ለሁሉም ሕዝብና ለሁሉም ቋንቋ ያለው የመዳን ዕቅድ አለው። የቦረና ኦሮሞ ሕዝብም ከዚህ የጸጋ ጥሪ ውጭ አይደለም። ስለዚህ ስለ እነርሱ በምንጸልይበት ጊዜ የምንጸልየው ስለ ቁጥር ብቻ ሳይሆን፣ ስለ ሰዎች፣ ስለ ቤተሰቦች፣ ስለ ልጆች፣ ስ ለ መንደሮችና ስለ ወደፊት ትውልዶች ነው። ❤️
🙏 ለእነርሱ እንጸልይ፦
📖 የእግዚአብሔር ቃል በኦሮምኛ ቋንቋ ወደ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ፤
🙏 ወንጌልን የሚያመጡ ታማኝ ሠራተኞች እንዲነሱ፤
❤️ ሰዎች ልባቸውን ለኢየሱስ እንዲከፍቱ፤
⛪️ ጤናማና የሚያድጉ የአካባቢ አብያተ ክርስቲያናት እንዲበቅሉ፤
🌱 የእምነት ዘር ከአንድ ትውልድ ወደ ሌላ እንዲተላለፍ፤
🌍 የክርስቶስ ወንጌል በቦረና ሕዝብ መካከል እንዲሰራጭ እንጸልይ።
የምንጸልየው ሕዝብ ከሩቅ ያለ ቁጥር አይደለም፤ እግዚአብሔር የሚወዳቸው ሰዎች ናቸው። እያንዳንዱ ሰው ዋጋ አለው፣ እያንዳንዱ ቤተሰብ ዋጋ አለው፣ እያንዳንዱ ነፍስም በእግዚአብሔር ዘንድ ውድ ናት። ❤️
ዛሬ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደን ለቦረና ኦሮሞ ሕዝብ እንጸልይ። ይህንን መልዕክትም ለሌሎች እናካፍል፤ ሌሎችም እንዲያውቁና እንዲጸልዩ። 🙏
SEEKING GOD
እግዚአብሔርን መፈለግ
RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST
በመመለስ I በጽድቅ ኑሮ I በመታመን
Follow Us On 🔗
🌐 TELEGRAM
🌐 INSTAGRAM
🌐 YOUTUBE
🌐 TIKTOK
2 708
🌼 ልዩ የአዲስ አመት በዓል የዋዜማ ፕሮግራም 🌼
'' በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። መዝሙረ ዳዊት 65:11እንዴት አላችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች 😊 እንግዲህ 2018 ዓ.ም አሮጌ አመት ልንል 2019 አዲስ አመት ብለን ልንቀበል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውናል🌼 እናም ይህን አመት ቸርነቱ እና ምህረቱ አብዝቶልን ለዚህ ያደረሰንን እግዚአብሔርን ምናመሰግንበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የበዓል ዋዜማ ፕሮግራም በዚሁ ቻናል አዘጋጅተንላቹሀል🤩 በዕለቱም : - የፀሎት ጊዜ - የአምልኮ ጊዜ - የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ - የስነጽሁፍ እና ጨዋታ ጊዜ የሚኖረን ሲሆን ፕሮግራሙም ጳጉሜ 5 ሀሙስ ማታ ⏰ 2:00 ቀጥታ (Live) ይጀምራል ። ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ በዕለቱ እግዚአብሔርን በህብረት ከፍ እንድናደርግ በጌታ ፍቅር ጋብዘናቹሀል🥰 SEEKING GOD እግዚአብሔርን መፈለግ RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST በመመለስ I በጽድቅ ኑሮ I በመታመን Follow Us On 🔗 🌐 TELEGRAM 🌐 INSTAGRAM 🌐 YOUTUBE 🌐 TIKTOK
2 708
2 708
በዚህ ሳምንት የምንጸልየው ለአርቦሬ ህዝብ ነው
የአርቦሬ ሕዝብ በደቡባዊ ኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ቀንድ የሚኖሩ ልዩ ባህልና ታሪክ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው። ለብዙ ዘመናት በራሳቸው ቋንቋ፣ ባህል፣ ልማድና ማንነት ተጠብቀው የኖሩ ሲሆን፣ ዛሬም ብዙዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል መልዕክት እንዲሰሙ ጸሎታችንን ይፈልጋሉ።
🙏 እንግዲህ ዛሬ ለአርቦሬ ሕዝብ እንጸልይ፤
❤️ የእግዚአብሔር ፍቅር በመካከላቸው እንዲገለጥ
📖 ወንጌል በቋንቋቸው እንዲደርስ
🙏 ብዙ ሰዎች ኢየሱስን እንዲያውቁ
🌍 ያልተደረሱ ሕዝቦች ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ!
🙏 ጸልይ • 📢 አካፍል • ❤️ ደግፍ • 🌍 ድረስ
SEEKING GOD
እግዚአብሔርን መፈለግ
RETURN I WALK RIGHTEOUSLY I TRUST
በመመለስ I በጽድቅ ኑሮ I በመታመን
Follow Us On 🔗
🌐 TELEGRAM
🌐 INSTAGRAM
🌐 YOUTUBE
🌐 TIKTOK
2 708
እንግዲህ በእግዚአብሔርም በእኛም የተወደዳችሁ🥰 ለዛሬ የነበረን ጊዜ እዚህ ላይ ሊያበቃ ነው 🥹 አብራችሁን እስከዚህ ሰዓት ስለነበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌 በቅርቡ ጊቢ እስከምናያችሁ በጣም ናፍቀናል እስከዛ በሰላም ቆዪልን🙏
ለአዲስ አመት ልዩ የበዓል ፕሮግራም ይኖረናል 🤩
መልካም ምሽት
2 708
በኤርምያስም አፍ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በመጀመሪያው ዓመት እግዚአብሔር የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አስነሣ፤ እርሱም በመንግሥቱ ሁሉ አዋጅ አስነገረ፥ ደግሞም በጽሕፈት አድርጎ እንዲህ አለ።
የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል። የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ በይሁዳም ባለችው በኢየሩሳሌም ቤት እሠራለት ዘንድ አዝዞኛል፤
ከሕዝቡ ሁሉ በእንናተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ ከእርሱ ጋር ይሁን፥ እርሱም በይሁዳ ወዳለችው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፥ በኢየሩሳሌምም ለሚኖረው አምላክ፥ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤት ይሥራ፤
ዕዝራ 1: 1-3
2 708
የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📖
ርዕሰ : በዘመናት የታመነ ጌታ
ብሩክ ዘሪሁን
ፔዳ ካምፓስ
4ኛ አመት
Education leadership
2 708
2 708
የእግዚአብሔር እንደ መሆን በዚህ ምድር ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ? አብ አባት ሆይ በኢየሱስ በኩል የራስክ ስላደረከን እናመሰግናለን 🙌
2 708
2 708
እንዴት አመሻችሁ ተወዳጆች 😊 ሳምንታችሁ እንዴት ነበር ? ብዙ የእግዚአብሔርን ምህረት ፣ በጎነት እና ፍቅር ያያችሁበት እንደሆነ እርግጠኞች ነን ስሙ ይባረክ 🙌
አሁን ፕሮግራማችንን ምንጀምርበት ሰዓት ደርሶአል 🤩
2 708
2 708
