cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሰለፊያ ዳዕዋ በወላይታ

ይህ ቻናል የአቡ ሹዓይብ ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል ነው https://t.me/joinchat/VtG2px0hN25FDiMs

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
938
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
+8830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✍      ቀልቡ ላይ በሽታ ያለበት ሰው……… ታክሞ ሊድን ይችላል;     ቀልቡ በሽተኛ የሆነ ሰው ግን……… ቀልቡ መሞት እንጅ መዳን አይችልም!!   /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይወፍቀው/     [🎙تفسير سورة آل عمران_270] https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/qanathabuqetada
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማስታወቂያ 👉በረመዳንና በጉዞ ምክንያት 📚ተቋርጠው የነበሩ  የአቡ ሹዓይብ 📌ደርሶች በአጠቃላይ ከዛሬ 🗓 ማለትም ማክሰኞ ዙል ቂዕዳ 6/1445 👌6/9/2016 E.C ይጀመራሉ إن شاء الله 👉ስለዚህ ሁላችንም የደርሶቻችንን   ፕሮግራም ጠብቀን ደርሶቻችንን 🏝በነሻጧ(ወኔ) እንቀጥል‼
نمایش همه...
🚨 የሴቶቻችን ሸሪኣዊ ሒጃብ አለባበስ በተመለከተ 💥 ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🎧 ክፍል- {01} « ፊትን መሸፈን በሸሪዓ መንፅር » 🔗 https://t.me/ustazabrar/30 🎧 ክፍል- {02} « ኒቃብ ዋጂብ ነውን?! » 🔗 https://t.me/ustazabrar/31 🎧 ክፍል- {03} « ታላላቅ ዑላማዎች ስለ ሂጃብ ምን ይላሉ?! » 🔗 https://t.me/ustazabrar/32 🎧 ክፍል- {04} « አጠቃላይ ምክር ለሴቶች » 🔗 https://t.me/ustazabrar/33 ↪️ የሸይኽ አብራርን ቻናል ለማግኘት ⤵️ 🔗 https://t.me/ustazabrar ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/13288
نمایش همه...
ሰበር❗️ሰበር❗️ 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉بشرى سارة  🎉 🎉 ታላቅ የምስራች🎉 🎂 ضمن سلسلة زيارة أهل السنة والجماعة لمركز السنة في غمرو .. 🔊ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ‼ 🛣️ቂልጦ_ጎሞሮና አካባቢው ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ‼ 🕌 በመርከዝ አስ_ሱነህ ቂልጦ ጎሞሮ በአላህ ፍቃድ ከአዲስ አበባ በሚመጡ በተለያዩ  ኡስታዞች ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱል መናን ኻሊድ 🎙 በኡስታዝ አብዱል ሀሊም ሸምስ 🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብዱል አዚዝ እና ሌሎችም ኡስታዞች አለህ ይጠብቃቸው ✍ለየት ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ዛሬ ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት በኋላ ጀምሮ በአላህ ፍቃድ  ይደረጋል 🕰️ በመኾኑም፦ መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እንድትገኙ  እና  የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት እንጋብዛለን‼ 🎂 أهلا وسهلا ومرحبا بكم مقدما... 📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ:: 🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672
نمایش همه...
መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💫 « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » 💫 ይህ በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

አስደሳች ዜና ከመግሪብ በኃላ በወንድማችን አቡ ሙጃሂድ ሲሰጥ የነበረው አርበኡን ነወዊያ ቦታ ቀዋኢደል አርበዓ የሚጀምር መሆኑን እያበሰርናችሁ ኪታቡን በመያዝ፣ ኪታቡ የሌላችሁ ኮፒ በማድረግ እንትዘጋጁ
نمایش همه...
🔋 ልብን ሚነካ የሆነ ምክር 🔋 موعظة بليغة تُفزع القلوب وتوقظها من غفلتها... ✍ قال الإمام القرطبي صاحب التفسير رحمه الله : ✍ ኢማሙ አል-ቁርጡቢ: ↩️ تفكَّر الآن فيما يحل بك من الفزع بفؤادك : ↪️ እስቲ አስተንትን ልብህ ላይ ሚያርፈውን ድንጋጤ ↩️ إذا رأيت الصراط ودقَّتَه .. ↪️ የሲራጥን ቅጥነት ስትመለከት ↩️ ثم وقع بصرك على سواد جهنم من تحته .. ↪️ ከዛ አይንህ ከሲራጥ ስር የጀሀነም ጨለማ ላይ ሲያርፍ ↩️ ثم قرع سمعك شهيق النار وتغيُّظُها .. ↪️ ከዛ ጆሮህን የጀሀነም ጩሀት ብርታት ሲያንኳኳህ ↩️ وقد كُلِّفت أن تمشي على الصراط مع ضعف حالك واضطراب قلبك وتزلزل قدمك وثقل ظهرك بالأوزار المانعة لك من المشي على بساط الأرض فضلاً عن حدة الصراط .. ↪️ ሲራጥ ላይ እንድትሄድ ተገደህ ሁኔታህ ከመድከሙ ጋ ልብህም ከመወዛገቡጋ እግርህም ከመንቀጥቀጡ ጋ ጀርባህም ከብዶ መሬት ላይ ከመጓዝ በሚከለክሉ ወንጀል ይቅርና የሲራጥ ስለት ላይ ልትጓዝ ↩️ فكيف بك إذا وضعت عليه إحدى رجليك ؟! ↪️ እንዴት ትሆናለህ አንዱን እግርህ ስታሳርፍበት ↩️ فأحسست بحدَّته .. ↪️ ስለቱንም ስትዳስስ ↩️ واضطررت إلى أن ترفع قدمك الثانية .. ↪️ ሁለተኛውን እግርህን ለማንሳት ስትገደድ ↩️ والخلائق بين يديك يزِلُّون ويتعثرون .. ↪️ ፍጥረታትም ፊት ለፊትህ ሲወድቁ ↩️ وتتناولهم زبانية النار بالخطاطيف والكَلاليب .. ↪️ የእሳት ጠባቂዎች በመንጠቆ ሲቀበሏቸው ↩️ وأنت تنظر إليهم كيف ينكسون إلى جهة النار رؤوسهم وتعلو أرجلهم .. ↪️ አንተም እይተመለከትካቸው ወደ እሳት በአፍጢማቸው ሲደፉ ጭንቅላታቸው ተዘቅዝቆ እግራቸው ከፍ ብሎ ↩️ فيا له من منظر ما أفظعَه ومرتقى ما أصعبه ومجال ما أضيقه .. ↪️ ምን አይነት አስደንጋጭ እይታ ነው መወጣጫም ምነኛ የከበደ ምነኛ የጠበበም ቦታ ነው 🤲 فاللهم سلِّم سلم... 🤲 ጌታችን ሰላም አድርገን አሚን... 📖 |[ التذكرة للقرطبي : ص٧٥٧] ↪️ https://t.me/kenatuismail/209 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13206
نمایش همه...
كان سفيان الثوري إذا كتب إلى رجل، كتب: " بسم الله الرحمن الرحيم، من سفيان بن سعيد إلى فلان بن فلان، سلام عليك، فإني أحمد إليك الله الذي لا إله إلا هو، وهو للحمد أهل تبارك وتعالى له الحمد وهو على كل شيء قدير. أما بعد. فإني أوصيك ونفسي بتقوى الله العظيم فإنه من يتق الله يجعل له مخرجا، ويرزقه من حيث لا يحتسب، جعلنا الله وإياك من المتقين " .
نمایش همه...
11:57
Video unavailableShow in Telegram
ለሁሉም አይቀሬው ሞት በሼኽ አቡ ቀታዳ ሞትን እናስታውስ http://T.me/abumuslimpage
نمایش همه...
አዲስ ሙሐደራ #ከወራቤ# 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ➧ ርዕስ፦ ❝«የሙህምን ጉዳይ ያስገርማል የሚለውን አዲስ ማብራሪያ!»❞ 👌በውስጡ ብዙ የተነሱ ነጥቦች ስላሉበት አደራ እስከ መጨረሻው በትግስት ያድምጡት‼️ 🌐التعليقات، عَلى حديث؛--___… صُهَيْبٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " عَجَبًا لِأَمْرِ الْمُؤْمِنِ، إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَاكَ لِأَحَدٍ إِلَّا لِلْمُؤْمِنِ ؛ إِنْ أَصَابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ، وَإِنْ أَصَابَتْهُ ضَرَّاءُ صَبَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ ".رواه مسلم 🎙 لشيخ أبي قتادة عبد الله بن مزمل -حفظه الله 🎙 በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደሏ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቃቸው 🕌በወራቤ#ሱና#መስጂድ#የተደረገ አዲስ ምክር ነው ። 🗒 ዚል-ቃዒዳ 02/ 10/1445ሂ ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/mesjidalsunnabewerabe https://t.me/merkezassunnah/10613
نمایش همه...