cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች

💫 قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ الفاضل أبي قتادة سدده الله 💫 ይህ በወንድም አቡ ቀታዳህ ዓብደላህ የሚሰጡ ደርሶች ሙሃደራዎች እንዲሁም ፈዋዒዶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 333
مشترکین
+524 ساعت
+297 روز
+18030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

04:06
Video unavailableShow in Telegram
📮አስታውስ ማስታወስ ለሙዕሚኖች ትጠቅማለችና 📮 📮የአሹራ ፆም  ነጌ ሰኞ 9ኛው ማክሰኞ 10ኛው አትርሱ 🎁ስለ አሹራ ፆም ትሩፋቶች   📻 በኡስታዝ  አቡ ቀታዳህ حفظه الله 🎁 ለራሳችሁ አዳምጣቹ ለሰዎችም በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
نمایش همه...
4.61 MB
👍 7🎉 1
ኡለማኦችን መስደብህ የዘቀትክ የወርድክ ቆሻሻ መሆንህንጂ ጠሩ መሆንህ ላይ አያመላክትም❗️❗️❗️❗️❗️ اللهم إنا نبرأ إليك ممافعل هؤلاء الأغمار مصطفى ومن معه: ዛሬም አትነቁም እስከመቼ ኡለማኦች እየተሰደቡ እየተተቹ እነዛ ብርቅየና እቁ የሆኑት የኢማም ሙቅቢል ተማሪዎች ሱና በአለም ላይ እዲስፋፋ ትልቁን ድርሻ ያበረከቱ ኡለማኦች በነዚህ ቆሻሾች ጧት ማታ ሲሰደቡ ሲንቋሽሹ አብርህ ታጨበ ጭባለህ ❓❓ እነዛ ኡለማኦች የአቂዳ ልፍፍስፍስ ደካማ ሁነው ስንትና ስንት የተውሂድ ኪታብ የሸረሁት ስንትና ስንት የአቂዳ ኪታብ የሸረሁት ልፍስፍስ ከሆኑ የሱፊያ ተማሪ ደግሞ ይበልጥ ልፍስፍስ መሆኑ ምን ያጠራጥራል⁉️⁉️⁉️ ግማሹ ከተሰውፍ ከወጣ ገና አመቱ ግማሹ ሁለት አመቱ ታዳ እዳው ፍትህ ነው እኒህ የተውሂድ ጀግና ተብለው ኡለማኢቹ እድሚያቸውን በተውሂድ በአቂዳ ያሳለፉት ልፍስፍስ ማለቱ  እንዳው ምነው አቅልህን እዲሰራ በታደርገው አንተየ እሩቅ አትሂድ እስኪ እራስህን ተመልከት ምን አይነት ሰው እደሆንክ እዳው ሪሳላኪታቦችን በወጉ ያልትርዳህ ያልተገነዘብክ የተውሂድ ኪታቦችን በወጉ መረዳት የሚሳንህ ልፍስፍስ ሰው መሆንህ ግልፅ ነው ታዳ አንት የተውሂድ አርበኛ ኡለማኦች ደግሞ ልፍስፍስ እረ ተው አቅልህ እደት እሺ አለህ እደት ከራስህጋ አልትጣላህም ⁉️⁉️⁉️⁉️ እረ እደት❓❓❓❓❓❓❓ ቀኑ አልበቃ ቸው ብሎ ለሊቱን ጨምረው ለተውሂድ ኪታቦች ቦታ ሰተው በተእሊፍ በሽርህ ጊዚያቸውን የሚያሳልፉ እደ አይናችን የምንሳሳ ላቸውን ኡለማኦችን የምት ተቸው የፌስቡክና የቴሌግራሙ ሙፍቲሆይ እደት እደት ሁኖ ነው ጀግና የሆንከው⁉️ ጎበዜ ንቃ በፊት እኛን ሲያብጠለጥሉ ተው እነዚህ ሰዎች ኡለማኡችንም ዝም አይሉም ስንላቹህ አይሉም ኡለማኦች ላይ አይናገሩም ስትል የነበርከው ዛሬም ከነሱጋ ተወሽቀህ ኡለማኦች ሲሰደቡ ሲተቹ እየሰማህ እዳል ሰማህ እያየህ እዳላየ ፆግርህን እያከክ አይንህን እየዳጥክ እዛው ተወሽቀህ ቀረህኮ እረ ሸሁ መች ነው የምት ነቃው እረ መንቃቱ ይቅር መች ነው የሚያቀባዥርህ እረ መች ነው የምት ባን ነው የየመኑን ጨርሶ የነጅዱን እስኪ ጀምር ነው ⁉️ الطعن في الحامل طعن في المحمول ኢልምን የተሸከሙ ኡለማኦችን መስደብ መተቸት የተሸከሙትን ኢልም ኢልም መተቸት ነው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ كتبها أبو فضيل عبد الله 👇👇❗️ https://t.me/Abufudoyl14
نمایش همه...
አቡ ፉደይል عبد الله

#ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ 👇👇👇l

https://t.me/Abufudoyl14

👍 4🎉 1
أهلا وسهلا ومرحبا بأخينا ابي عبد الله عمر بن أسرار الشاعر في دار الحديث السلفية في مسجد السنة ـ قلطو ـغمر الحبشة اهلا به معلما وطالب علم فنسأل الله ان يوفقنا وإياه لكل خير أملنا بالله أن الله ينفعه وينفع به في المركز ونسأل الله للجميع التوفيق والسداد ونحن فرحانون به وبأمثاله الطيبين الناصحين لهذه الدعوة ورجالها.
نمایش همه...
👍 4🎉 1
መርከዝ አስ ሱነህ ለሸሪዓዊ እውቀቶች ቂልጦ ጎሞሮ ቁርአዓን እና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለዘመድ ቤተሰብዎ ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ የበኩሎንም ዲናዊ ሀላፍትና ይወጡ። መርከዝ አሱነህ የሰለፊዮች መርከዝ። https://t.me/merkezassunnah/11190 ሀሳብ አስተየየት 🔽 @merkezassunnah_bot
نمایش همه...
መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ 💥 فضل العلم وبعض آدابه  الجزء الثاني..💥 💥የኢልም ትሩፋቶች እና ከፊል ኣዳቦቹ ክፍል 02...💥 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 06/11/2016 EC 🔗

https://t.me/merkezassunnah/11190

👍 2🎉 1
أبيات شعرية كثيراً مايكررها شيخنا يحيى حفظه الله وينصح بحفظها يَا غَادِيًا في غَفْلَةٍ ورَائِحَا *** إلىَ مَتَى تسْتَحْسِنُ القَبَائِحَا وكَمْ إلىَ كَمْ لا تَخَافُ مَوْقفَاً *** يَسْتَنطِقُ اللهُ بِهِ الجَوَارِحَا يَا عَجَبًا مِنْكَ وكُنْتَ مُبْصِرَا *** كَيْفَ تَجَنَّبتَ الطَّرِيْقَ الوَاضِحَا أمْ كَيْفَ تَرْضَى أنْ تَكُوْنَ خَاسِرًا *** يَوْمَ يَفُوزُ مَنْ يَكُوْنُ رَابِحَا إبراهيم بن يحيى الحجوري حفظه الله ليلة السبت ٧/محرم/١٤٤٦ه‍
نمایش همه...
👍 6🎉 1💯 1
📚كتاب:-نونية القحطاني 85 { ٥٨٨_٥٩٨} 🎙️ በኡስታዝ :- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው:: 🕌 በመርከዘ አስ ሱና {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/10089
نمایش همه...
نونية القحطان 85 (٥٨٨ -- ٥٩٨).mp33.26 MB
🎉 2
📚 كتاب صحيح البخاري 905 {كتاب الزكاة} 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/10261
نمایش همه...
صحيح البخاري 904 ( حديث ١٤٠٦ -- ١٤٠٨).mp34.59 MB
🎉 1
📚 كتاب :-المبادئ المفيدة في التوحيد والفقه والعقيدة 34 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/10208
نمایش همه...
المبادئ المفيدة 34 ( س ٧٩ -- ٨٠).mp32.66 MB
👍 1🎉 1
📚 كتاب⠆ صحيح مسلم 364 [ كتاب : الصلاة[حديث...] 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/10231
نمایش همه...
صحيح_مسلم_364_كتاب_الصلاة_حديث_٢٦٢_٢٦٤.mp36.87 MB
🎉 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሀሜተኛ ሰው ምሳሌ መንጀኒቅን 🏹 እንዳመቻቸ ሰው ነው ።  (መንጀኒቅ ማለት ወንጭፊን ለመወርወር የተዘጋጀ መሳርያ ማለት ነው) ሀሜተኛ ሰው እንደ ቀስት ነው መልካም ስራዎቹን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ወደ ፀሀይ መውጫ ወደ ፀሀይ መግብያ መልካም ስራዎቹን የሚበትነው። الإمام ابن الجوزي  رحمه الله 🏹 ከዚህ ነገር አሏህ ይጠብቀን።
نمایش همه...
👍 15🎉 1💯 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.