cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚قناة أسَد الشَرى✍

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفية» #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሰለፍይ፣ዑለማዎች ፈትዋ፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ "ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነው። 👇👇👇 🔗https://t.me/Abu_Muslim_Ibnu_Edris قناة الأخ/ أبي مسلم بن إدريس الحبشي وفقه الله

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
604
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

الرد على خوارج ኸዋሪጆች ላይ የተደረገ ረድ የኸዋሪጆች አባት ማነው? መሰረታዊ የኸዋሪጅ ችግሮች ስለኸዋሪጅ ብዙ መስአላ የተዳሰሰበት በሼይኽ አቡ ቀታዳህ حفظه الله https://t.me/Abu_Muslim_Ibnu_Edris
نمایش همه...
الرد على خوارج.mp32.01 MB
ጀግናው# አቡዙምሩድ ዝምታውን  ሰብሮ   ተክፊሪ ለማጥፋት ተነስቷል  አምርሮ                                                                الحمد لله የሱ ዝም ማለትኮ ነው እናንተንም እዚህ ያደረሰው።እኛም በዝምታው ምን ያክል እንደተጎዳን። ዋ #ተ*ክ*ፊ*ሪዮች  በአላህ ፈቃድ ያበቃላችሇል። #ተ*ክ*ፊ*ሪያን አመለካከት ከወሎ ለማጥፋት ምን እደታሰበላችሁ  ብታውቁ ኑሮ‼  ብነግራችሁ  ደስ ይለኝ ነበር  ግን አልነግራችሁም።
ኡስታዝ ነቢል ምን አለ መሰላችሁ :-)
"በኛ ዘመን በኛው ሰዎችማ ወሎን በተ*ክ*ፊ*ሪይ አናስበላትም" 👇👇👇 https://T.ME/Al_HAQ30 👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Muslim_Ibnu_Edris
نمایش همه...
📚 አል ሐቅ ዩቃል ሚዲያ✍

https://T.ME/Al_HAQ30

https://t.me/+db3e4ZWx9ohiY2Zk

قال العلامة الإمام المحدث أبي عبد الرحمن مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله تعالى "نعتقد أن لا عز ولا نصر للمسلمين حتى يرجعوا الى كتاب الله وسنة رسول الله ﷺ " "ለሙስሊሞች የበላይነትና እርዳታ ሊገኝ አይችልም ቁርዓንንና ሐዲስን አጥብቀው ካልያዙ በስተቀር ብለን እናምናለን።" 📚 هذه دعوتنا وعقيدتنا 👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Muslim_Ibnu_Edris
نمایش همه...
📚قناة أسَد الشَرى✍

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفية» #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሰለፍይ፣ዑለማዎች ፈትዋ፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ "ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነው። 👇👇👇 🔗

https://t.me/Abu_Muslim_Ibnu_Edris

قناة الأخ/ أبي مسلم بن إدريس الحبشي وفقه الله

00:53
Video unavailableShow in Telegram
50.82 MB
ሉቅማን አልሀኪም ለልጁ እንዲህ አለው፦ ከዱንያ የመጀመሪያ መያዝ ያለብክ መልካም የሆነችን ሴት እና መልካም ጓደኛ ነው። በመልካሚቷ ሴት ወደ ቤትህ ስትገባ ረፍት ታገኛለክ❗️ በመልካሙ ጓደኛክ ደግሞ ከቤትህ ስትወጣ ረፍት ታገኛለክ❗️ أدب النساء للألبيري📚 👉https://t.me/AbuEkrima
نمایش همه...
አዲስ_ግጥም♦ ••••••••#የዘመናችን_ሰው#••••••••• ♦በሚል ርእስ የተዘጋጀ በወንድም ነቢል ዐሊ። https://t.me/buraq_media ቡራቅ ሚድያን ይጎብኙ። ✍በነቢል ዐሊ ደሴ 👇 https://t.me/Abufudoyl14
نمایش همه...
nebu-1.mp39.70 KB
sticker.webp0.10 KB
🚫#ቆየት  ካሉ  ሙሀደራዎች ⭕️#አላህን  #መፍራት  #ያለው  #ጥቅም ⛔️ ⭕️በሚል ርዕስ  የተደረገ ምርጥ  #መደመጥ  ያለበት  ሙሀደራ  ነው    #ሼር  በማድረግ   ላልደረሳቸው  በማድረስ  #የበኩላችንን ድርሻ  እንወጣ‼️ ✅#በተወዳጁ  #ኡስታዝ  #አቡ  #አብደላህ  #ጀማል   #(ደቃቅ) ✅ #ቻናላችንን_ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/+WPj433r7VA_bSNZm
نمایش همه...
የተቅዋ ፈዋኢዶች.mp312.58 MB
🚫ይገርማልየአይሁዶችና የሸይጧን ሴራ🚫
★★★ አውስና ኸዝረጅ ከረጅም ግዜ ጦርነት በኃላ በኢስላም አንድ ሲሆኑ ነበር ሸይጧንና አይሁዶች የተቆጩት የጨሱት። የሸይጧን እና የአይሁዶች  ቁጭታቸው ሲግም  በቁጭት  እርር  ድብን ሲሉ   በሂስድ  ሰላማቸውን ሲያጡ  ሲያቁነጠንጣቸው  ነበር   ምን ያሉት    እናንተኮ  ከዚህ በፊት አይ #ከኢስላም_በፊትኮ  እዲህ ታባብላችሇል  ስንት  ተጋላችሇል  ስንት ተላልቀችሇል  እያሉ    ሸይጧንና አይሁዶች  መስሊሞችን  ከነበሩበት ኸይር  ከነበሩበት ኢስላማቸው  ሊያስወጧቸው   #በዘር_ከፋፍለው  ሊያባሏቸው  ሊያጫረሷቸው  ነበር    ነገር ግን  አላህ በቃቸው  ከሸይጧን  እና ከአይሁዶች ሴራና ተንኮል    በነብዮ ﷺ አላህ  አውስናኸዝረጆችን በቃቸው  ከሸይጧን እና ከአይሁዶች ሴራ                                  
👈👇وهكذا👇👉
★★ ዛሬ ደሞ በወንድሞች አንድነት የሚቆጨው አይሁድ ሳይሆን ጋሽ ክደቱ (ምስጤ) (ቂርጧስ) ነው። ጋሽ ክደቱ እንደ አይሁድ ስራ ሲሰራ አየን። »» ነገር ማዋሰድ سبحان الله የሰከረ የከዳ ይሄው ነው። የአይሁድና የሸይጧንን ቅጥረኛ  በሚመስል  መልኩ  ገና ለገና   እኔ ያልተካተትኩበት  እርቅ  አንድነት  አንድነት  አይደለም  በማለት    ወንድማማቾች   ከአንድነት  / ከመታረቃቸው  በፊት  ወይንም  በመሀከላቸው ላይ ፀብ  በነበረበት  ጊዜ  የተሰዳደቡትን  የተደራረጉትን  የተባባለውን   ከእርቅ  በሁዋላ   ከአፉታ  በሁዋላ  ከአንድነት  በሁዋላ   #ምስጤ/ፀረ አንድነቱ /ልክ እደ አይሁድ  እና  እንደ ሸይጧን  የሚሰራው  የፊክራው ባለቤት    ልባቸውን  ለማራራቅ  እንዲህ እንዲህኮ  ብሎሀል  አንተም  ብለከዋል   እንዴት  አመንከው  በማለት  ልቦችን  ለማራራቅና  አንድነትን  ወንድማማችነትን   ለማጥፋት  ቀን ከለሊት  ሽንጡን ገትሮ  ይሰራል   አንድነት  ጠሉ  ጋሽ ክደቱ ሙስጦፋ  እና  ጭፍን አጋሮቹጋር  በመሆን    ማለትነው። 🔹🔹🔸🔹🔸🔹🔹🔸🔹🔹🔸🔹🔹🔹 አላህ  እኛንም    በኡለማዎቻችን  ይብቃን  አውስናኸዝረጆች  በነብየ ﷺእደበቃቸው። ምክንያቱም  ኡለማዎች  የነብያት  ወራሾች  ናቸውና  ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ያ አንተ   ልብህን  አተህ  በሰውች /በወንድማማቾች  መካከል   ነገርን እያዋሰክ ለማጣላት  የምትፍጨረጨው  ሰውዬ  ሆይ   አላህን ፍራው ። 🔹🔹🔸🔹🔸🔹🔹🔸🔹🔹🔸🔹🔹🔹   አማ  እኛ አላህ  ከውስወሳችሁ  ይበቃናል   ኢንሻ አላህ   እኛ መካከል  ምንም አትፈጥሩም  በአላህ  ፍቃድ  በሙሉ ልባችን ነው   የታረቅነው  የናንተ  ውስወሳ     ደካሞችን  ወይንም  የናንተ አይነት ፊትና የሚነፍቀውን አይነት እጂ ሌላን አይነካም                     
ወቢላሂ ተወፊቅ
  ✍አቡ_ሙስሊም           ከነስር ሰማይ ስር 👇👇👇
نمایش همه...