fa
Feedback
Eagle Scholars

Eagle Scholars

رفتن به کانال در Telegram

Aerie of Medical Scholars!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Eagle Scholars

کانال Eagle Scholars (@eaglescholars) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 364 مشترک است و جایگاه 1 751 را در دسته پزشکی و رتبه 2 379 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 364 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 148 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.46% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.28% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 652 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 477 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند guideline, usmle, slide, disease, stroke تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Aerie of Medical Scholars!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته پزشکی تبدیل کرده‌اند.

14 364
مشترکین
-324 ساعت
+67 روز
+14830 روز
آرشیو پست ها
በሉ በደስታ አጨብጭቡ ሆ ቀላል ነገር መስሏችሁ ነው 🤭 ድጋፋችሁን አሳዩ እንጂ reaction 🤗

Great news for students and professionals! 🌍 If you need foreign currency to pay for Scholarships, Exams, or AI Subscriptions, our team abroad is here to help! 💸 100% Free from service charges! 📲 Contact us on Telegram: @zeegmds

ቤተሰብ ዛሬም ሌላ መልካም ዜና አለን በየትኛውም የውጭ አገራት የScholarship፣ የExam ወይንም ሌላ የAi subscription ክፍያዎችን ለመክፈል foreign currency ካጣችሁ የኛ team ዝግጁ ከኾናችሁ ይተባበራል። 👉 @zeegMDs

በሉ የ Premium ተጠቃሚዎች ይህንን ነገር boost እያላችሁ አስተኩሱት። react ከማድረግም ቸል አትበሉ።😂

ለምንለጥፍላችሁ የምትከፍሉን ብቸኛው ነገር ምን እንደኾነ ታውቃላችሁ በቃ እንዳላችሁ ምልክቱ react ማድረግ ነው አበቃ። 😂

#Vacancy © Wollo University @EagleScholars / @EagleMed
+1
#Vacancy © Wollo University @EagleScholars / @EagleMed

🔴 Chronic heart failure in adults: diagnosis and management NICE Draft Guidelines #medicalguidelines June 2025 👇👇👇 @InternalMedicine777

#NGAT_Protocols የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነገ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ይሰጣል። ➫ ተ
#NGAT_Protocols የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከነገ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ይሰጣል። ➫ ተፈታኞች ፈተናው ከሚጀመርበት 3ዐ ደቂቃ ቀድመው በመፈተኛ ማዕከል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ ፕሪንት ያደረጉትን የመፈተኛ መግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) መያዝ አይዘንጉ። ➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ማዕከል ውጪ መፈተን አይችሉም። ➫ የብሔራዊ ፋይዳ መታወቂያ የግድ መያዝ ይኖርብዎታል፡፡ ➫ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ... የመሳሰሉ ኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መሔድ አይቻልም። © MOE @EagleScholars / @EagleMed

ንሱማ መልካም ቀን ይኹንላችሁ! 🤗
ንሱማ መልካም ቀን ይኹንላችሁ! 🤗

👨‍⚕️ ቀልድንስ ዶ/ር ዮናስ ይቀልዳት 😂 🧠 ለማንኛውም ያለአእምሮ ጤና ጤና የለም።
👨‍⚕️ ቀልድንስ ዶ/ር ዮናስ ይቀልዳት 😂 🧠 ለማንኛውም ያለአእምሮ ጤና ጤና የለም።

🧬 DNA Nigeria: 23.6% of 2025/2026 paternity tests were negative, down from 24% previously and 26.1% in 2023. - 87% of tests
🧬 DNA Nigeria: 23.6% of 2025/2026 paternity tests were negative, down from 24% previously and 26.1% in 2023. - 87% of tests were private "peace of mind" requests, not for court or immigration. - Men initiated 79% of inquiries, with nearly half aged 41 or older. - Three-quarters of cases originated in Lagos, though demand is rising elsewhere. © DW Africa @EagleScholars

Repost from NK's Journal
Now I know the reason why የሸገር ልጆች don't take pictures on the corridor ልማትs. ፒያሳ ፋውንተኖች እና የተሰሩት ቆንጆ ቆንጆ ቦታዎች ላይ አንድም የአዲስ አበባ ልጅ excited ሆኖ ፎቶ ሲነሳ አታይም። ብዙ ጊዜ በፒያሳ ሳልፍ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ግማሹ በጀማ፣ አሊያም በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤት ምናምን መጥተው እየጎበኙ ፎቶ ለጉድ ሲነሱ አያለሁ። በእርግጠኝነት ደግሞ የሸገር ሲቲ ልጆች እንጂ የሸገር ልጆች እንዳልሆኑ የሚያሳብቁ😁 ብዙ ነገሮች አሉአቸው starting from their  pose😆.  እና በቅርቡ የሆነች ከተማ ሄጄ ነበር። ላስካ የምትባል። እና እነሱም የሆነ corridor ልማት ብለው I  ❤ Laska የሚል በትልቁ ያለው  ነገር ሰርተዋል። እና እሱጋ ሄጄ አንዴ ልብ ቅርፁጋ አንዴ ደግሞ ከፅሁፎቹ መሃል እየተዟዟርኩ ፎቶ  እየተነሳሁ ሳገኝ ነው ይኼ ነገር ትዝ ያለኝ።😆 ለእኔ ድጋሚ እዚያ ከተማ ላልሄድ ስለምችል ለማስታወሻ መሆኑ ነው። ከዚያ የከተማይቱ ሰዎች አፍጥጠው ያዩኛል እምቡር እምቡር እያልኩ ፎቶ ስነሳ። ከዚያ መጣልኛ የፒያሳው ነገር። ለካ የፒያሳን ፏፏቴና ፋውንቴን enjoy እያደረጉ የነበሩት እንደእኔው የገጠር ሰዎች እንጂ ያን በየቀኑ ሲያዩት የነበሩት ሰዎች አይደሉም። እኔ I thought በቃ የአዲሳባ ሰው ሥራ የፈታ። እና ምን ልበል? በየቦታው ተቆልለው ሲቀመጡ፣ አንዴ ደግሞ ሲሯሯጡ፣ አንዴ ደግሞ funny poses ምናምን እያሳዩ ሲነሱ 😆። ለካ የሸገር ሲቲ ሰዎች ነበሩ😆 @NKs_Journal

Repost from Eagle Scholars
#GoodNews ✍️ Our team members who live abroad are offering a temporary free service charges. 🙏 🎯 We handle international payments so you can focus on your goals without worrying about currency restrictions. Covered exams and services: ➻ USMLE for United States medical licensing ➻ UKMLA or PLAB for United Kingdom medical licensing ➻ NCLEX RN for international nursing licensing ➻ DHA, DOH, or HAAD for United Arab Emirates healthcare licensing ➻ Prometric Exams for Gulf professional licensing ➻ OET, IELTS, TOEFL, or PTE for English language proficiency ➻ Duolingo English Test for quick certification ➻ GRE, GMAT, or SAT for university admissions ➻ Scholarship application fees for any university ➻ Premium AI subscriptions Contact our team DM 👇👇👇 @ZeEGmDS 🧑‍⚖️ Legal, Simple, Real ✍️ NB:- Please put yours issues if you are only ready or else Don't Say or else as we are busy for ours academic issues. 💡በነፃ ሊተባበሯችሁ የተዘጋጁትን አታሰልቹ ቀጥታ ወደ ጉዳያችሁ ይህንን መክፈል እፈልጋለሁ ብቻ  ዝግጁ ከሆናችሁ ብቻ ነውም መጠየቅ።

አንድም ሰብስፔሻሊስት ሐኪም ሳይኖራቸው፤ በኹሉም ዲፓርትመንት አንድ እንኳን ሐኪም ያላሟሉ ሆስፒታሎቻቸው እንኳን መለስተኛ ጤና ጣቢያ የኾኑት ኹሉ Residency የሚያስተምሩትን እና ለመማስተማር የፈለጉትን ... "ፊደል ዘኈሎቈ ኩሉ መምህር ኮነ በበደወሉ" ልንላቸው ወደድን 😂🤗 አሁን ይበቃል ሪዚደንሲ ቀልድ አይደለምና ለመማር ለመመራመር እንጂ ለሲኒየር ሐኪሞች የግል ስራዎች የእረፍት መውጫ ሲባል ስፔሻሊቲ ትምህርት በየቦታው ያለምንም አስቻይ መስፈርት መሰጠት የለበትም። ኹሉም ዩኒቨርሲቲዎች ይፈተሹ፤ ዓለምአቀፋዊ Accreditation standards ታይቶ ሪዚደንሲ ይቀጥል፤ መስፈርት ያላሟሉት ይዘጉ። @EagleScholars

USMLE Step 1 Stuffs The recommended texts and resource list for USMLE Step 1 based on what top scorers:- 🏆 1. Core Resources (High-Yield & Essential)- main study tools- use them daily. 📖 First Aid for the USMLE Step 1 (latest edition)Central “master book” - covers all high-yield facts; annotate from other resources. 🙋 UWorld Step 1 QBank the Best question bank- doubles as a teaching tool; explanations are like mini-chapters. 👨‍⚕️ Pathoma Pathology mastery- concise book + videos; great integration with First Aid. 🎨 Sketchy Medical (Micro, Pharm, Patho)Visual mnemonics for long-term recall in microbiology & pharmacology. 2. Strong Supplements (For building deeper understanding) 🌎 Boards & Beyond- Comprehensive video lectures for all Step 1 topics. 🌎 USMLE-Rx QBank- Reinforces First Aid content; questions similar to NBME style. 🌎 Kaplan Lecture Notes & Videos- For filling major knowledge gaps or if you need a full foundational review. 3. Subject-Specific Boosters (For weak spots) 📖 BRS Physiology- clear, high-yield physiology explanations. 📖 Clinical Microbiology Made Ridiculously Simple- fun + effective for micro. 📚 Rapid Review Pathology (Goljan)- in-depth pathology with explanations; great for integration. 📖 High-Yield Neuroanatomy- small but excellent for neuro basics. 4. Official Practice Materials 🌎 NBME Self-Assessments- Closest to real exam format and difficulty. 🌎 USMLE Free 120 (NBME) - Official practice questions from the USMLE site. © The @USMLEPath Team

#duty አወይ ዲዩቲ አወየው ብር አወየው ገንዘብ 🤗 የማጣፈጫ ኾነሻል ቅመም ነገሩ ኹሉ ያለ አንቺ አልጣመም የመልሚያ መጥፊያ የጭንቀት ሰበብ አወየው ብር አወየው ገንዘብ።💰 ለሰላም ጉዳይ ወይ ለሽብር፣ ማንቀሳቀሻ ነሽ የደም ስር፣ ያለአንቺ አልበጀም ኹሉ ነገር እንዴት ነሽ ዶላር እንዴት ነሽ ብር። 💸

For fun 😊
For fun 😊

We will continue uploading all Uworld 2026 on ours channel ➻ @USMLEPath But we want to see if u interested or not By reactions including ⭐

ኹላችሁም ይህንን ዕድል ተጠቀሙበት ለሌሎችም የአገር ልጆች ኹሉ ሼር አድርጉላቸው።