ch
Feedback
Eagle Scholars

Eagle Scholars

前往频道在 Telegram

Aerie of Medical Scholars!

显示更多

📈 Telegram 频道 Eagle Scholars 的分析概览

频道 Eagle Scholars (@eaglescholars) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 457 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 742,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 381 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 457 名订阅者。

根据 05 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 63,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.48% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 684 次浏览,首日通常累积 1 369 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
  • 主题关注点: 内容集中在 guideline, usmle, slide, disease, stroke 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Aerie of Medical Scholars!”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

14 457
订阅者
+324 小时
+157 天
+6330 天
帖子存档
የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች በአጋጣሚ ተጠራርተው አንድ አውሮፕላን ውስጥ ይገናኛሉ። የአውሮፕላኑ በሮች ከተዘጉ በኋላ ለበረራ ዝግጁ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ተሰጠ።ወዲያውም አስከትሎ ተናጋሪው እንዲህ አለ "ክቡራን ተሳፋሪዎች፣ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች። ይህ ልትበሩበት የተሳፈራችሁበት አውሮፕላን የተገጣጠመው በተማሪዎቻችሁ ሲሆን የሚያበሩትም የእናንተው ተማሪዎች ናቸው።" አላቸው። በዚህ ወቅት ፕሮፌሰሮቹ ተደናገጡ። ሁሉም ወደ ተዘጋው በርና ወደ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሮች በመሮጥ ነፍሳቸውን ለማትረፍ መፍጨርጨር ጀመሩ። በዚህ ሁሉ ግርግግር ግን አንድ ፕሮፌሰር ተረጋግቶ ተቀምጧል። ይህን መረጋጋት የተመለከተ የአውሮፕላኑ ረዳት አብራሪ ፕሮፌሰሩ ለምን እንዳልተደናገጠ ጠየቀው። ፕሮፌሰሩም በኩራት "ፕሌኑን የገጣጠሙት የእኔ ተማሪዎች ናቸው።" አለው። ረዳት አብራሪው: "በሚገባ አስተምረኻቸዋል ማለት ነው?" ፕሮፌሰሩ: አላስተማርኳቸውም..!! ረዳት አብራሪው: እና ምን አረጋጋህ? ፕሮፌሰሩ : አውሮፕላኑ አይበርም..!! ✍ (እዚሁ መንድር ያገኘሁት ጽሁፍ ነው)

#የፈተናጥሪማስታወቂያ - MSC in adult health Nursing - BSC/MSC Pharmacy / Pharmacology - © ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
+1
#የፈተናጥሪማስታወቂያ - MSC in adult health Nursing - BSC/MSC Pharmacy / Pharmacology - © ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

#የጠቅላላሐኪሞችፈተናጥሪ © ወልድያ ዩኒቨርስቲ @EagleScholars / @EagleMed
+3
#የጠቅላላሐኪሞችፈተናጥሪ © ወልድያ ዩኒቨርስቲ @EagleScholars / @EagleMed

#NobelPrizeMedicine2026 The Nobel Assembly at Karolinska Institutet has awarded the 2026 Nobel Prize in Physiology/ Medicine
+1
#NobelPrizeMedicine2026 The Nobel Assembly at Karolinska Institutet has awarded the 2026 Nobel Prize in Physiology/ Medicine to Karl Deisseroth, Peter Hegemann, and Georg Nagel “for their discoveries concerning light-gated ion channels and optogenetics.” The prize recognizes optogenetics, a method revealing how nerve cells shape memories, feelings, and behaviors in the living brain. Hegemann and Nagel discovered channelrhodopsin in a single-celled alga; Deisseroth transformed it into a light-controlled switch for nerve cells. They have laid the foundation for a new era in neuroscience. Researchers have used optogenetics to reveal neural circuits governing specific memories, feelings, and behaviors relevant to neurological and psychiatric disorders. Clinically, the method is being used to attempt restoring sight in people with visual impairment. Optogenetics has fundamentally altered our understanding of the brain, with daily new discoveries helping solve the mystery of how the brain works. @EagleScholars

photo content

በእነኚህ ዩኒቨርስቲዎች የምትማሩ በውስጥ ጻፉልን

#Notice We are seeking medical interns or C2 medical students from the aforementioned universities. Please contact us at @Zee
#Notice We are seeking medical interns or C2 medical students from the aforementioned universities. Please contact us at @ZeegMds.

📢 ለሚመለከታቸው አካላት እና ለማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጥሪ! በበርካታ የሥራ ፈላጊ ዶክተሮች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብር ችግር ተፈጥሯል። 🔴 ሁለት ዩኒቨርሲቲዎች (ዲላ እና ወልቂጤ) የምልመላ ፈተናቸውን በአንድ ቀንና በአንድ ሰዓት አስቀምጠዋል። ብዙ አመልካቾችም በሁለቱም ተቋማት አመልክተው ለፈተና ተመርጠዋል። በመሆኑም በአንድ ሰዓት መደራረባቸው አመልካቾችን ከተመረጡባቸው ዕድሎች አንዱን እንዲመርጡ ያስገድዳል። 🔴 በተጨማሪም፣ አንዳንድ ዶክተሮች በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ለቃለ መጠይቅ ተጠርተው የነበረ ሲሆን፣ ይህም ከእነዚህ የፈተና ጊዜዎች ጋር ተደራርቧል። 🔴 ከዚህ በላይ ፈተናዎቹ የሚካሄዱበት ማስታወቂያ ከ3 ቀን በፊት ብቻ መሰጠቱ ከሩቅ አካባቢዎች ለሚመጡ አመልካቾች የመጓጓዣ፣ እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለማድረግ ከፍተኛ ችግር ይፈጥራል። 🙏 ስለዚህ በአክብሮት የምንጠይቀው፦ 👉 የፈተናዎቹ መርሃ ግብር እንደገና እንዲታይና ከተቻለ እንዲስተካከል። 👉 ለአመልካቾች ቢያንስ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ማሳወቂያ እንዲሰጥ። 👉 ከሩቅ አካባቢዎች የሚመጡ አመልካቾች የሚያጋጥማቸውን የሰዓት ማነስ እንዲታሰብ። ይህ የተለየ ጥቅም ወይም ልዩ ዕድል የመጠየቅ ጉዳይ አይደለም። በተመረጥንባቸው የሥራ ዕድሎች ላይ በእኩልነት ለመወዳደር ተመጣጣኝ ዕድል እንዲሰጠን እየጠየቅን ነው። © 7 ሐኪሞሞች በተደጋጋሚ የላኩት ጥያቄ ነው

Like, share for others!

#GoodNews 🌍 Regarding inquiries concerning international travel, education, accommodations, or other related assistance, ple
#GoodNews 🌍 Regarding inquiries concerning international travel, education, accommodations, or other related assistance, please be advised that the service is reliable, efficient, confidential, and compliant with legal standards. 👥 The team is available to provide assistance. Contact here 🗨️ DM ➻ @ZeegMds

© Dr. Najeeb
© Dr. Najeeb

If You have any issues , Please be feel fre to communicate. 👉 @ZeegMDs

The Nobel
+1
The Nobel

Management of type 2 diabetes, 2026. A consensus report by the American Diabetes Association (ADA) and the European Association for the Study of Diabetes (EASD)

#ለውይይት አያድርገውና የኾነ የቀዶ ሕክምና ዘመቻ ከውጭ አገራት የመጡ ሐኪሞች Malpractice ሲገጥም ተጠያቂ የሚኾን ማን ነው?

Is there any one present here holding the title of Consultant General Practitioner? DM ➻ @ZeegMDs
Is there any one present here holding the title of Consultant General Practitioner? DM ➻ @ZeegMDs

ሌሎቻችሁ ደግሞ ካልቸገራችሁ ነገር ተጨንቀንና ተጠበን post ስናደርግላችሀለ ለምን ነው reaction የምትፍጉን ኧ ኹልጊዜም አዝጎርጉሩት Okay 😂😜❤😊🤗

የምታስነገሩት ማስታወቂያ ካላችሁ ጣፉልን እንጂ 🤗❤ ➻ @ZeegMDS

Morning Medicos, Even this channel doesn't matter .. yeah!😜
Morning Medicos, Even this channel doesn't matter .. yeah!😜