Eagle Scholars
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Eagle Scholars
تُعد قناة Eagle Scholars (@eaglescholars) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 457 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 742 في فئة الطب والمرتبة 2 381 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 457 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 63، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 18.58%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.48% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 684 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 369 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.
- الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل guideline, usmle, slide, disease, stroke.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Aerie of Medical Scholars!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.
14 457
المشتركون
+324 ساعات
+157 أيام
+6330 أيام
أرشيف المشاركات
14 457
የተለያዩ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች በአጋጣሚ ተጠራርተው አንድ አውሮፕላን ውስጥ ይገናኛሉ። የአውሮፕላኑ በሮች ከተዘጉ በኋላ ለበረራ ዝግጁ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ተሰጠ።ወዲያውም አስከትሎ ተናጋሪው እንዲህ አለ "ክቡራን ተሳፋሪዎች፣ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች። ይህ ልትበሩበት የተሳፈራችሁበት አውሮፕላን የተገጣጠመው በተማሪዎቻችሁ ሲሆን የሚያበሩትም የእናንተው ተማሪዎች ናቸው።" አላቸው። በዚህ ወቅት ፕሮፌሰሮቹ ተደናገጡ። ሁሉም ወደ ተዘጋው በርና ወደ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሮች በመሮጥ ነፍሳቸውን ለማትረፍ መፍጨርጨር ጀመሩ።
በዚህ ሁሉ ግርግግር ግን አንድ ፕሮፌሰር ተረጋግቶ ተቀምጧል። ይህን መረጋጋት የተመለከተ የአውሮፕላኑ ረዳት አብራሪ ፕሮፌሰሩ ለምን እንዳልተደናገጠ ጠየቀው።
ፕሮፌሰሩም በኩራት "ፕሌኑን የገጣጠሙት የእኔ ተማሪዎች ናቸው።" አለው።
ረዳት አብራሪው: "በሚገባ አስተምረኻቸዋል ማለት ነው?"
ፕሮፌሰሩ: አላስተማርኳቸውም..!!
ረዳት አብራሪው: እና ምን አረጋጋህ?
ፕሮፌሰሩ : አውሮፕላኑ አይበርም..!!
✍ (እዚሁ መንድር ያገኘሁት ጽሁፍ ነው)
14 457
+1
#የፈተናጥሪማስታወቂያ
- MSC in adult health Nursing
- BSC/MSC Pharmacy / Pharmacology
-
© ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
14 457
+1
#NobelPrizeMedicine2026
The Nobel Assembly at Karolinska Institutet has awarded the 2026 Nobel Prize in Physiology/ Medicine to Karl Deisseroth, Peter Hegemann, and Georg Nagel “for their discoveries concerning light-gated ion channels and optogenetics.”
The prize recognizes optogenetics, a method revealing how nerve cells shape memories, feelings, and behaviors in the living brain. Hegemann and Nagel discovered channelrhodopsin in a single-celled alga; Deisseroth transformed it into a light-controlled switch for nerve cells. They have laid the foundation for a new era in neuroscience.
Researchers have used optogenetics to reveal neural circuits governing specific memories, feelings, and behaviors relevant to neurological and psychiatric disorders. Clinically, the method is being used to attempt restoring sight in people with visual impairment.
Optogenetics has fundamentally altered our understanding of the brain, with daily new discoveries helping solve the mystery of how the brain works.
@EagleScholars
14 457
#Notice
We are seeking medical interns or C2 medical students from the aforementioned universities.
Please contact us at @ZeegMds.
14 457
📢 ለሚመለከታቸው አካላት እና ለማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጥሪ!
በበርካታ የሥራ ፈላጊ ዶክተሮች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብር ችግር ተፈጥሯል።
🔴 ሁለት ዩኒቨርሲቲዎች (ዲላ እና ወልቂጤ) የምልመላ ፈተናቸውን በአንድ ቀንና በአንድ ሰዓት አስቀምጠዋል። ብዙ አመልካቾችም በሁለቱም ተቋማት አመልክተው ለፈተና ተመርጠዋል። በመሆኑም በአንድ ሰዓት መደራረባቸው አመልካቾችን ከተመረጡባቸው ዕድሎች አንዱን እንዲመርጡ ያስገድዳል።
🔴 በተጨማሪም፣ አንዳንድ ዶክተሮች በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ለቃለ መጠይቅ ተጠርተው የነበረ ሲሆን፣ ይህም ከእነዚህ የፈተና ጊዜዎች ጋር ተደራርቧል።
🔴 ከዚህ በላይ ፈተናዎቹ የሚካሄዱበት ማስታወቂያ ከ3 ቀን በፊት ብቻ መሰጠቱ ከሩቅ አካባቢዎች ለሚመጡ አመልካቾች የመጓጓዣ፣ እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለማድረግ ከፍተኛ ችግር ይፈጥራል።
🙏 ስለዚህ በአክብሮት የምንጠይቀው፦
👉 የፈተናዎቹ መርሃ ግብር እንደገና እንዲታይና ከተቻለ እንዲስተካከል።
👉 ለአመልካቾች ቢያንስ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ማሳወቂያ እንዲሰጥ።
👉 ከሩቅ አካባቢዎች የሚመጡ አመልካቾች የሚያጋጥማቸውን የሰዓት ማነስ እንዲታሰብ።
ይህ የተለየ ጥቅም ወይም ልዩ ዕድል የመጠየቅ ጉዳይ አይደለም። በተመረጥንባቸው የሥራ ዕድሎች ላይ በእኩልነት ለመወዳደር ተመጣጣኝ ዕድል እንዲሰጠን እየጠየቅን ነው።
© 7 ሐኪሞሞች በተደጋጋሚ የላኩት ጥያቄ ነው
14 457
#GoodNews
🌍 Regarding inquiries concerning international travel, education, accommodations, or other related assistance, please be advised that the service is reliable, efficient, confidential, and compliant with legal standards.
👥 The team is available to provide assistance.
Contact here
🗨️ DM ➻ @ZeegMds
14 457
Repost from EMPH (Ethiopian Med Prep Hub)
Management of type 2 diabetes, 2026. A consensus report by the American Diabetes Association (ADA) and the European Association for the Study of Diabetes (EASD)
14 457
#ለውይይት
አያድርገውና የኾነ የቀዶ ሕክምና ዘመቻ ከውጭ አገራት የመጡ ሐኪሞች Malpractice ሲገጥም ተጠያቂ የሚኾን ማን ነው?
14 457
Is there any one present here holding the title of Consultant General Practitioner?
DM ➻ @ZeegMDs
14 457
ሌሎቻችሁ ደግሞ ካልቸገራችሁ ነገር ተጨንቀንና ተጠበን post ስናደርግላችሀለ ለምን ነው reaction የምትፍጉን ኧ
ኹልጊዜም አዝጎርጉሩት Okay 😂😜❤😊🤗
