1 200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
+4230 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26نوامبر '26
نوامبر '26
+17
در 0 کانالها
اکتبر '26
+349
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+47
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+120
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+121
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+6
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+9
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+11
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+16
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+39
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+155
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+57
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+44
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+131
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+115
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+80
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+113
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+93
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+152
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+617
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 نوامبر | +1 | |||
| 06 نوامبر | +1 | |||
| 05 نوامبر | +2 | |||
| 04 نوامبر | +3 | |||
| 03 نوامبر | +2 | |||
| 02 نوامبر | +2 | |||
| 01 نوامبر | +6 |
پستهای کانال
ከተለያየን ከረጅም ጊዜ በኃላ ከሩቅ አየሁት...
ልቀርበዉ ድፍረት አጣዉ ብቀርበዉ በስንት ልመና ያደበ ልቤ እንዳይረብሸኝ አሁንም የምወደዉ አይኑ የረጋ የመሰለኝን መኖር እንዳያናዉጠዉ ፈራሁ...
ከሩቅ አየሁት!
የመለያየት ህመሙ የሚብሰዉ አሁን ነዉ!!
...ልክ እንዲ እንደድንገት የቢሆን ንፋስ ሲነፍስ.. አሁን እየሮጥኩ ሄጄ ባቅፈዉ ተመኘሁ...መለየት የሰራት እኔን ከወደዳት ብጠይቀዉ ምኔ እንደሚናፍቀዉ የቱ ጋር ትዝ እንደምለዉ ባዉቅ እንደናፈቀኝ እንዳልጠላሁት በነገርኩት.....
ከተለያየን አመታት ተቆጠሩ የቀን እርዝማኔ እንዲህ እንደሆነ አላወኩም!!!
ስንት እኔን አንስቼ ስንት እኔን ጣልኩ?!!?
በእነዚህ ሁሉ አመታት ያልተረሳኝ አይኑ አሁን ካለሁበት አይታይም...
የጊዜ ክህደት እዚህ ጋር ነዉ!
የምንወደዉን ማራቁ...ስንዝር ታህል ይቀርብ የነበረን እንዲህ ከርቀት ማስቀመጡ...
ጊዜ በመዉደድ ላይ ጠባሳ ይጥላል....
.......አይመስልህም???
#vie.. እእእ??
| 2 | ብቻ ትናፍቀኛለህ ...
እንደጓጓሁለት የድሮ የማትሪክ ውጤት
እርቦኝ እንደምጎርሰው የመጀመሪያ ጉርሻ
እንደ መፅሀፎቼ ሽታ
እንደ አስቴር አወቀ አዲስ አልበም መውጫ ቀን
እንደ እሁድ ጠዋት ቅዳሴ
እንደ ልጅነቴ ነፃነት
ስደክም ውዬ እንደምተኛው እንቅልፍ
እንዳባቴ ኮራሁቡሽ ቃል
ሊሳኩ እንደተቃረቡ ህልሞቼ
እንደሚሞላልኝ "ግማሽ ቀን" ትናፍቀኛለህ....
#vie 🥀 | 2 252 |
| 3 | ....አየህ በአንተ ልክ ልወደው እንደማልችል ገብቶኛል..
አሁንም ስልኬ ላይ ፎቶህ አለ አሁንም ያለፍንበትን መንገድ አስታውሳለሁ.. አሁንም የቆጨኝ ህይወት አለ አሁንም ማስታወሻህ ማስታወሻዬ ብቻ አይደለም ኑሮዬ እንጂ ያንተ ትናንት ዛሬዬን አነቀብኝ
አየህ አንተ አታውቅም...ትቼህ የሄድኩ ይመስልሀል እኔ ግን ይዤህ እሱ ጋር መጥቻለሁ..
አንተ እያለህ የመውደድ ደህንነት አይሰማኝም..
አንተን እንጂ እሱን እንደማላውቀው ስራዬ ያሳብቃል
እሱን እንዳንተ ለመውደድ ልቤ አይፈቅድልኝም
እሱን እንደማቅፈው ሳይሆን አንተን እንደማቅፍህ እያቀፍኩት እንደሆነ ሳውቅ ሴትነቴ ያስጠላኛል..
... #vie¿ | 2 510 |
| 4 | የልቤን እልህ በእንባዬ ባዘንብ ልጠላው ብዙ ከራሴ ብሟገት ልብ የያዘውን አይለቅ...ለነገሩ ላይችል አይሰጥ!
#.. | 2 371 |
| 5 | ዛሬ እንደትናንት አብረን ዘመን አንቋጭም..
እንዲህ በልብ እንናፍቃለን እንጂ ...
ልንኖረው አልታደልንም...
#.. | 2 684 |
| 6 | ...ልዩ አልነበረም
የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ አይደለም..
ገፁ ጨረቃን ወይ ድምፁ ቅዳሴን አላስረሳኝም
ቃሉም ሳቁም የሚረሳ!
ማንም ነበረ ለ አለም
ለኔ ግን --- 'ራሱ አለም!♡
#.. | 2 630 |
| 7 | ....እንጂማ መለያየት ተፈጥሮም አይደል?
ነፍስ ከስጋስ ይለይ የል‽
#.. | 2 937 |
| 8 | የህይወት ፅንፍ ሞት
የፍቅር ደግሞ ጥላቻ ይመስለኝ ነበር....
የፍቅር ፅንፍ መተው ነው...ትውት ማድረግ....ዝም መባል...መረሳት ወድያ ወዲህ መጎተት ነፍስን ልብን ማሰቃየት ...ቀልብን ከራስ ማኳረፍ...መንፈስን ከእግዜር ማጣላት...
የፍቅር አንፃሩ ጥላቻ አይደለም መተው ነው ት ው ት ማድረግ. . . .
#... 🥀 | 0 |
| 9 | I'll call you | 0 |
| 10 | PL 00∆€€⁰ anyone who's like okay Y | 0 |
| 11 | ብቻህን መሆንን መማር አለብህ.....
...ስለዚህ የትኛውም ጓደኝነት አማራጭ እንጂ የግድ አስፈላጊ አይሆንም...
#...😇 | 0 |
| 12 | ትዝታህ ረቂቅ ያለ ግዜው ደራሽ
እስከ መጨረሻው ሰው አስጠላኝ ጭራሽ. . .🥀 | 0 |
| 13 | ዝም ስል የረሳውህ ይመስለኛል እንጂ ገና ነኝ አልዳንኩም .. . . | 0 |
| 14 | እንደጎደልክብኝ በምን እንዳነስኩብህ አላውቅም ከማናውቀው ነገ የትናንት ታሪካችን ዛሬ ከማነሴ ይገዝፋል?
#. . .🥀 | 0 |
| 15 | ላፈቀረ... ናፍቆት ነው ወይንስ ሞት የተሻለ የሚሆነው...??
በእርግጥ እንደኔ ሁለቱም ሞት ናቸው ልዩነቱ ናፍቆት በጊዜ የሚሽር መሆኑ ብቻ ይመስለኛል...እኔ ናፍቀኸኛል ብዬ ሳላይህ ማደር አይሆንልኝም..ሳላገኝህ ነግቶ ሲመሽ የመቻል አቅም ካለኝ የመናፈቅ ስሜት ላይ አይደለሁም ማለት ነው..
እኔ... ስትናፍቀኝ ብዙ ወረቀቶች ያንተን ስም ከትበው በሰፈሩት ስንኞች ስግስግ ውስጥ ጠረንህ ታምቆ ብዙ ቀን ብዙ ምሽት እስክትመጣ ልቤን ላባብል ከጨረቃ መንደር ተጉዣለሁ..ካልመጣህ ካላየኸኝ ደህና የማልሆንባቸው ሺ ምክንያቶች አሉኝ..አንዳንዴ በአለሜ ላይ ፈጥሬህ እያኖርኩህ ይመስለኛል..በአለሜ ላይ መልካም የሆኑ ነገሮች ሁሉ በአንተ የሚመሰሉ ይመስሉኛል..አንተን ማፍቀር አይደክምም..ተስፋ ማድረግ አይደክምም መጠበቁም አሰልቺ አይሆንም..ለኔ ከባድ የሆነብኝ ናፍቆቱ ነው ሞትን የሚያስንቅ መናፈቅ....
#.... | 0 |
| 16 | ''ህይወት የምታምረው ከፊት ተስፋ ከኋላም ትዝታ ሲኖራት ነው''.....
ዛሬዬ የተሰራው በሱ ትናንትናዬ ውስጥ መኖር ነው ....ታድያ ዛሬ ባይሆን እንኳ ነገዬ ላይ እንዲኖርልኝ መፈለጌ ስህተት ነው?.....
#.... | 0 |
| 17 | ያጣናቸው ሰዎች ከላያችን ላይ ቦጭቀው የሚወስዱብን ነገር አለ።በመሄዳቸው ያጎሉብናል። እነዚህ ጉድለቶች ቀን በገፋ ቁጥር ልብ ላይ ዘልቀው የሚፈጥሩት ህመም በቀላሉ አይሽርም። ወደ ውስጥ በተመለከትን ቁጥር ጎዶሎነታችን ላይ የምንደርስበት ሰዎች አለን። በራሱ ጨለማ ተውጦ የማያውቅ ማነው?.... አመታት ቢያልፉም እንደ አዲስ የምናለቅስለት ሰው አናጣም። ይህ ስቃያችን በጎጇችን ሰላም፤ በመኝታችን ደግሞ እንቅልፍ ይከለክለናል ....
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? | 0 |
| 18 | በህይወትህ ጠባቂ ስትሆን ብዙ ነገር ይገባሀል… በጣም ብዙ ነገር…ግን ከሁሉም በላይ ምን ይገባሀል መሰለህ… ጠባቂ ስትሆን አታማርም…ሁሌም ተመስገን ነው እምትለው! …ምክንያቱም ያ እምጠብቀው ቀን በማመስገን ውስጥ ነው እና እምታገኘው…
#Mis_s... 😊 | 0 |
| 19 | . . . . ግን ይሄ ሁሉ ሲሆን. . . ጨረቃንና ፀሐይን በልቅ ሰማይ ያቆመ. . .ከዋክብቶችን በጠራ ሰማይ የበተነ ሰውን ከአፈርና ከውሃ ቀይጦ የሰራ. . .ነፍስን የሰጠ . . እርሱ የሰማይ የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!😊
#... | 0 |
| 20 | ያለህ አማራጭ ጠንካራ መሆን ብቻ ነው....
#Mis_s... 😊 | 0 |
