cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኔ ደብዳቤ💌

እማ ለውለታሽ ውለታ ምከፍለው ባይኖረኝም ግን አንድ ቀን አኮራሻለው love u mom contact & cross👉 @Se_c_re_t & @Mis_taa ✨ ма guy's piс ✨ воice😍 ✨ videо 📹 Az ✨ amazing letter 👌🙌 ✨ л💓в ече💖❣️ so join & shear this 🙏

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
533
Suscriptores
-224 horas
-57 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የህይወት ፅንፍ ሞት የፍቅር ደግሞ ጥላቻ ይመስለኝ ነበር.... የፍቅር ፅንፍ መተው ነው...ትውት ማድረግ....ዝም መባል...መረሳት ወድያ ወዲህ መጎተት ነፍስን ልብን ማሰቃየት ...ቀልብን ከራስ ማኳረፍ...መንፈስን ከእግዜር ማጣላት... የፍቅር አንፃሩ ጥላቻ አይደለም መተው ነው ት ው ት ማድረግ. . . . #... 🥀
Mostrar todo...
I'll call you
Mostrar todo...
PL 00∆€€⁰ anyone who's like okay Y
Mostrar todo...
ብቻህን መሆንን መማር አለብህ..... ...ስለዚህ የትኛውም ጓደኝነት አማራጭ እንጂ የግድ አስፈላጊ አይሆንም... #...😇
Mostrar todo...
ትዝታህ ረቂቅ ያለ ግዜው ደራሽ እስከ መጨረሻው ሰው አስጠላኝ ጭራሽ. . .🥀
Mostrar todo...
ዝም ስል የረሳውህ ይመስለኛል እንጂ ገና ነኝ አልዳንኩም .. . .
Mostrar todo...
እንደጎደልክብኝ በምን እንዳነስኩብህ አላውቅም ከማናውቀው ነገ የትናንት ታሪካችን ዛሬ ከማነሴ ይገዝፋል? #. . .🥀
Mostrar todo...
ላፈቀረ... ናፍቆት ነው ወይንስ ሞት የተሻለ የሚሆነው...??     በእርግጥ እንደኔ ሁለቱም ሞት ናቸው ልዩነቱ ናፍቆት በጊዜ የሚሽር መሆኑ ብቻ ይመስለኛል...እኔ ናፍቀኸኛል ብዬ ሳላይህ ማደር አይሆንልኝም..ሳላገኝህ ነግቶ ሲመሽ የመቻል አቅም ካለኝ የመናፈቅ ስሜት ላይ አይደለሁም ማለት ነው..   እኔ... ስትናፍቀኝ ብዙ ወረቀቶች ያንተን ስም ከትበው በሰፈሩት ስንኞች ስግስግ ውስጥ ጠረንህ ታምቆ ብዙ ቀን ብዙ ምሽት እስክትመጣ ልቤን ላባብል ከጨረቃ መንደር ተጉዣለሁ..ካልመጣህ ካላየኸኝ ደህና የማልሆንባቸው ሺ ምክንያቶች አሉኝ..አንዳንዴ በአለሜ ላይ ፈጥሬህ እያኖርኩህ ይመስለኛል..በአለሜ ላይ መልካም የሆኑ ነገሮች ሁሉ በአንተ የሚመሰሉ ይመስሉኛል..አንተን ማፍቀር አይደክምም..ተስፋ ማድረግ አይደክምም መጠበቁም አሰልቺ አይሆንም..ለኔ ከባድ የሆነብኝ ናፍቆቱ ነው ሞትን የሚያስንቅ መናፈቅ....       #....
Mostrar todo...
''ህይወት የምታምረው ከፊት ተስፋ ከኋላም ትዝታ ሲኖራት ነው''..... ዛሬዬ የተሰራው በሱ ትናንትናዬ ውስጥ መኖር ነው ....ታድያ ዛሬ ባይሆን እንኳ ነገዬ ላይ እንዲኖርልኝ መፈለጌ ስህተት ነው?..... #....
Mostrar todo...
ያጣናቸው ሰዎች ከላያችን ላይ ቦጭቀው የሚወስዱብን ነገር አለ።በመሄዳቸው ያጎሉብናል። እነዚህ ጉድለቶች ቀን በገፋ ቁጥር ልብ ላይ ዘልቀው የሚፈጥሩት ህመም በቀላሉ አይሽርም። ወደ ውስጥ በተመለከትን ቁጥር ጎዶሎነታችን ላይ የምንደርስበት ሰዎች አለን። በራሱ ጨለማ ተውጦ የማያውቅ ማነው?.... አመታት ቢያልፉም እንደ አዲስ የምናለቅስለት ሰው አናጣም። ይህ ስቃያችን በጎጇችን ሰላም፤ በመኝታችን ደግሞ እንቅልፍ ይከለክለናል .... ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?
Mostrar todo...