fa
Feedback
Higher 12 Secondary School.

Higher 12 Secondary School.

رفتن به کانال در Telegram

Online teaching

نمایش بیشتر
2 152
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+9
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+76
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+99
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+367
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+125
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+48
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+76
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+200
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+182
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+836
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 ژوئیه+1
08 ژوئیه+2
07 ژوئیه+2
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه+1
03 ژوئیه0
02 ژوئیه0
01 ژوئیه+3
پست‌های کانال
2
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ❤️ ለ ውድ የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ !! 🙏🙏🙏            አዩ  አለም ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
686
3
የማህበራዊ ሳይንስ 5ኛ ዙር ላይ ነው በቀጣይ እናሳውቃለን:: ሀምሌ 9,10 እና 13 (ሐሙስ ፣አረብ እና ሰኞ)
868
4
+1
بدون متن...
865
5
+9
بدون متن...
821
6
ሰላም ውድ የሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ይህንን መልዕክት ለሁሉም ተፈታኞች አድርሱ ግልጽ ካልሆነ ጠይቁን ለእናንተ መልስ ለመስጠት አንሰለችም የመፈተኛ ቦታ: 5 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ (CBTE) ተፈታኞች : የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዙር : ሁለት (ሰኔ 26 - 30) አርብ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ በት/ቤት መገኘት ያለባችሁ : 12:30 መኪና ተፈታኞችን ይዞ የሚነሳው : 12:50 መፈተኛ ቦታ የሚደረሰው : 1:15 ተፈታኞች በፈተናው ዕለት መያዝ  ያለባቸው 1. ዩኒፎርም ፣ የት/ቤት መታወቂያ ፣ የመፈተኛ ካርድ 2. የማሰቢያ ወረቀት ፣ እስኪርቢቶ/እርሳስ 3. የምሳ ገንዘብ ከዚህ ውጪ ያሉት የተከለከሉ ናቸው ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ 2ኛ ዙር ተፈታኞች በ5 ኪሎ  ቤተ-መጽሐፍት በዚህ መልክ ተደልድለዋል:: ::::::::::::::መልካም ፈተና:::::::::::
750
7
بدون متن...
1 105
8
بدون متن...
1 091
9
بدون متن...
1 045
10
بدون متن...
930
11
+1
بدون متن...
884
12
ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲሱ ስረዓት ትምህርት በ6 የሙያ ዘርፎች ማለትም ➯ Accounting and Financing ➯ Marketing and Sales Management ➯ physcosocial ➯ Constraction and Finishing ➯ Computer Maintenance ➯ Wbe design የስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን በቀንእና በማታ በድምሩ 546 ተማሪዎችን በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ባማረ ሁኔታ አስመረቀ። በመርሐግብሩ ላይ የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ምክትል ዲን የሆኑት አቶ ዚያድ ለተመራቂዎቹ መጻኢ ዕድል ንግግር አድርገዋል።የትምህርት ቤቱ ር/መ/ር አቶ ባንታዬሁ ግርማ ለተመራቂዎች አዲሱ የትምህርት ስረዓት የፈጠረውን ዕድል እንዲጠቀሙበት አስረድተዋል።የትምህርት ቤቱ የመማር ማስተማር ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቸረኝ ገላምጤ የሚሰራ እጅ የሚያስብ አዕምሮ እንዲኖራችሁ ጭላንጭልም ብትሆን ይህንን የደረጃ አንድ ማረጋገጫ ሰጥተናችኃል።ይህን ዕድል የፈጠረው ደግሞ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ነው ብለዋል።ዕድሉ እንዳይመክን ተጠቀሙበት ትልቅ ነገር እና ትልቅ ሀገር አልሙ።ህይወት ትፈትናችኃለች።በስራ ግን ፈተናውን ትደመስሱታላችሁ የሚሰራ ዕጅ በመፍጠራችን ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል ብለው በመጨረሻም ተቋማችን ከፍተኛ 12 ከነበረበት ስብራት አሻግረን የልህቀት ማዕከል አድርገነዋል ብለዋል።
822
13
بدون متن...
729
14
+1
بدون متن...
724
15
#Grade12 #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል።
1 462
16
የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ፕሮግራም+1
የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ፕሮግራም
1 494
17
#Grade12 #NationalExam ከመጪው ሰኔ 24/2018 ዓ/ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የተዘጋጀ የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Ca
#Grade12 #NationalExam ከመጪው ሰኔ 24/2018 ዓ/ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የተዘጋጀ የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም (https://exam.eaes.et/) ከ03/09/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለትምህርት ቤት ተወካዮች መለቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። አገልግሎት መ/ቤቱ ፦ 1. እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ በአድሚሽን ካርዱ ጀርባ ላይ የትምህርት  ቤቱን ወይም የወረዳው አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም የተደረገበትን አድሚሽን ካርድ ከትምህርት ቤቱ ወስዶ በእጁ መያዝ መያዝ እንዳለበት አሳስቧል። 2. በምዝገባ ወቅት በተፈታኙ ወይም በመዝጋቢው የተከሰተ የትምህርት መስክ ፣ የጾታ ፣ የፎቶ እና መሰል ማስተካከያዎች ካሉ ከግንቦት 30/2018 ዓ.ም በፊት ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅና ሂደቱን ጠብቆ መስተካከሉንም ከትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ እንደሚገባ ገልጿል። 3. እያንዳንዱ ተፈታኝ አድሚሽን ካርዱን ወደ መፈተኛ ማዕከል ሆነ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የሚጠቀምበት በመሆኑ በአግባቡና በጥንቃቄ እንዲይዝ አሳስቧል። 4. ተፈታኞች ፈተና ላይ ከአድሚሽን ካርድ በተጨማሪ የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው ገልጿል። #EAES ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
0
18
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia
0