ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethio Icons
رفتن به کانال در Telegram
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ስለታሪካቸው፣ ሃይማኖታዊ ትርጉማቸው፣ አሣሣል መረጃ የሚያገኙበት ቦታ፡፡ A channel that discusses about icons of ethiopian orthodox tewahido church. Contact for questions @shihaile or ethioicons@gmail.com or www.ethioicons.wordpress.com
نمایش بیشتر4 992
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
+5430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+87
در 0 کانالها
اوت '26
+129
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+144
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+112
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+120
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+168
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+69
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+109
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+87
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+165
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+89
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+52
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+86
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+99
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+89
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+130
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+131
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+270
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+146
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+230
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+378
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+265
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+229
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+225
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+355
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+73
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+86
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+186
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+91
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+70
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+59
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+72
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+107
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+28
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+58
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+51
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+41
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+36
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+24
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+29
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+52
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+28
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+53
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+48
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+50
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+105
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+74
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+21
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+51
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+78
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+156
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+111
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+91
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+28
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+22
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+22
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+1 023
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 سپتامبر | +6 | |||
| 19 سپتامبر | +3 | |||
| 18 سپتامبر | +4 | |||
| 17 سپتامبر | +7 | |||
| 16 سپتامبر | +6 | |||
| 15 سپتامبر | +2 | |||
| 14 سپتامبر | +2 | |||
| 13 سپتامبر | +2 | |||
| 12 سپتامبر | +5 | |||
| 11 سپتامبر | +4 | |||
| 10 سپتامبر | +4 | |||
| 09 سپتامبر | +2 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | +4 | |||
| 06 سپتامبر | +4 | |||
| 05 سپتامبر | +6 | |||
| 04 سپتامبر | +4 | |||
| 03 سپتامبر | +8 | |||
| 02 سپتامبر | +5 | |||
| 01 سپتامبر | +9 |
پستهای کانال
| 2 | እንኳን ለበዓለ ሥዕለ አድኅኖ፣ በዓለ መስቀል አደረሳችሁ። በይበልጥ ቅዱሳት ሥዕላት ለምትስሉ እና ሥዕለ ቅዱሳንን ከልባችሁ ለምታከብሩ ይህች ዕለት የተባረከች ናት።
በዚህ ዕለት የተቻለው በንስሐ ተመላልሶ የተቀበለ እጥፍ ድርብ በረከትና ጸጋ ያገኛል። ያልቻለ ግን ቤተ ክርስቲያን በመሔድ አንግሦ መመለስ የሚታደለውን ጸጋ ተካፋይ ይሆናል።
ለቀጣይ ዓመትም ቢቻለው ተዘጋጅቶ ከምስጢራት ተካፋዮች ጉባኤ ለመደመር ይሞክር።
በዚህች ዕለት የት ሔጄ በዓለ ሥዕለ አድኅኖ ላክብር ለሚል
1ኛ ቡራዩ ጸዴንያ ስመኝ ቅድስት ማርያም ገዳም
2ኛ ደብረ መዊዕ (አዲሱ )ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል አውቶቡስ ተራ
ሔዶ ማንገስ ይችላል።
ይህንን አስመልክቶ ቀጣይ ሳምንት አንድ ቪድዮ የምለቅ ይሆናል።
ለቅዱሳት ሥዕላት መስገድ ይፈቀዳል ወይስ ተከልክሏል? በሚል ይሆናል።
ይህ ቪዲዮ በዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በሥዕል ጉዳይ ያስተማረውን ትምህርት መነሻ በማድረግ ይሆናል። | 1 |
| 3 | ሁሌ የሚባል ተ ኣምረ ማርያም ከመባሉ በፊት የሚደርስ እንደ ቀፀላ እንጠቀምበት | 477 |
| 4 | መልክአ ሥዕል | 460 |
| 5 | 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፲ ለመስከረም ጼዴንያ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሥርዓተ ነግስ፦
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
ዚቅ:-
ኦሪት ትዜኑ እምጥንታ መስቀሎ ለማርያም ትርሲታ።
@EOTCmahlet
ዓዲ
ንባርኮ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም፤ ንፍሑ ቀርነ በጽዮን፤ ስብኩ በዓለ ማርያም ወበዓለ መስቀል ዘዮም።
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወሀለወት አሐቲ ድንግል ብርህት ከመ ፀሐይ እንተ ታስተርኢ እምአርዕስተ አድባር ወትትመረጎዝ በትእምርተ መስቀል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥዕል
ኦ ርኅርኅተ ሕሊና አፍቅሮተ ሰብእ ልማዳ፤ሰአሊተ ምሕረት ይእቲ ሐፁረ መስቀል ዘየዐውዳ፤ንትቀበላ ንዑ ለወለተ ዳዊት ዘይሁዳ፤መጽአት ነያ ኅቡረ ምስለ ወልዳ፤ናንፈርዕጽ ቅድመ ሥዕላ እንዘ ንሁብ ጋዳ፤ለለጌሠሙ ትመስል እንግዳ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ለኢየሩሳሌም ሐፁር የዓውዳ በኃይለ መስቀሉ ጸንዓ ማኅፈዳ ዕዝራኒ ርእያ ወፈርሐ ቀሪቦታ ዐቢይ ኃይል ተገብረ በውስቴታ ደብተራ እንተ እግዚአብሔር ተከላ መልአክ ተናገራ ወማኅደሮ ረሰያ።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥዕል
ሰላም ለሥዕልኪ ሐፈ ማኅየዌ፤በጼዴንያ ወግብጽ ዘአውኃዘት በኢሕሳዌ፤ለመጸብሐዊ ማቴዎስ ማርያም እንተ ረሰይኪዮ ወንጌላዌ፤ይኩነኒ ዘልፈ ጸሎትኪ እምዘመነ ኲሉ ምንሳዌ፤ዐቃቤ ዘመዓልት ወዘሌሊት ሐላዌ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወላህያ ከመ ጽጌረዳ ከመ ፍህም ቀይሕ ከናፍሪሃ እስመ ወለደት ለነ መና ኅቡዓ ዘውእቱ ኅብስተ ሕይወት መፍትሔ ሕማማት።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥዕል
በኢትዮጵያ ወግብፅ ወሶርያ በአንጾኪያ ወሮም፤ለሥዕላትኪ ዘሀለዋ ማርያም ሰላም፤ምስለ ኤጲስ ቆጶስ ያዕቆብ ዘኢየሩሳሌም፤ይምጽኡ ኀቤነ ዘእምኀቤኪ ለባርኮትነ ዮም፤ማርቆስ ዘአንበሳ ወሉቃስ ዘላሕም።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ደብረ መቅደሱ ለእግዚአብሔር ማርያም ሰላም ጼዴንያ ሰላም ዘአኅጉር እም ለስእላትኪ ሰላም ሰላም ለላህይኪ አዳም።
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለእመታትኪ እለ ጸንዓ ይፍትላ፤ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፤ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤ብጽሒ በሠረገላ ንትመሐል መሐላ፤ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቀዳሜ ጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር ዮዲት ሠናይት ሃይማኖት ርትዕት አልቦ ዘይመስላ ለጥበብ ማርያም ተዓቢ እምብዙኃት አንስት ኢወርቅ ሤጡ ወኢብሩር ተውላጡ ክቡራት ዕንቊ መሠረታ ሐፁር የዓውዳ ማርያም ተዓቢ እምብዙኃት አንስት።
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
እስመ እምንእሳ ደመ መንግሥተ እስራኤላዊት ዮዲት ቅድስት በምግባራ ሠናይት ወበቃላ ጥዕምት ወረሰት መንግሥተ ሰማያተ።
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ዓይ ይእቲ ዛቲ መድኃኒት እንተ ኃሠሥዋ ወዖድዋ ነቢያት ወይቤሎ ለኖኅ አመ አይኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ።
አመላለስ፦
አክሊለ ተቀጺላ/፪/
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ/፬/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት ፦
አአትብ ገጽየ በዕፀ መስቀል፣ወእትፌሣሕ በአድኅኖትከ፤ማርያምሃ ወሀብከ ለወልደ ሰብእ፤እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት ስብሐት ለከ
🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹
🌼@EOTCmahlet 🌼
🌼@EOTCmahlet 🌼
🌼@EOTCmahlet 🌼
🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹 | 447 |
| 6 | +4 ወረብ ዘፄዴንያ ማርያም | 399 |
| 7 | እንኳን ለነቢያት አለቃ ቅዱስ ሙሴ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ።
ከቅዱሳን ወገን በጣም የምወደው እና ሥዕሉን በሣልንበት ወቅት ከፍተኛ ሀሴት የተሰማኝ ነቢይ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን።
በተለይ ይኸኛውን ሥዕል በሁለተኛ ደረጃ ልገልጸው የማልችል ትልቅ ደስታ ይሰማኝ ነበር ከጅማሮ ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ስንሥለው።
እስቲ ከስር በዚህ ሥዕል ላይ የምትመለከቱት ከቅዱስ ሙሴ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ምን እንደሆነ አስተያየት ላይ አስቀምጡ። | 665 |
| 8 | ሥዕሎቹን ለመመልከት https://inlibris.com/item/bn69353/?srsltid=AfmBOooxH8hhYXJBZEx2wjRb_8BLjXA7TXJOZamhhoR5X8HRjCXrEHOi | 1 248 |
| 9 | በመቅደላ ጦርነት የተወሰደውና የአጼ ቴዎድሮስ ሊሆን የሚችል መጽሐፍ ቅዱስ በ47.5 ሚሊዮን ብር ለሽያጭ ቀረበ
#Ethiopia | በ1868 ዓ.ም. በመቅደላ ዘመቻ ወቅት ከኢትዮጵያ ተወስዶ እንደነበር የሚገመተውና የአጼ ቴዎድሮስ ዳግማዊ መጽሐፍ ቅዱስ ሊሆን እንደሚችል የሚታመን ጥንታዊ የብራና መጽሐፍ ቅዱስ በ47.5 ሚሊዮን ብር ወይም 250 ሺህ ዩሮ ለሽያጭ ቀርቧል።
መጽሐፉ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በአቡ ዳቢ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
በግዕዝ ቋንቋ በብራና ላይ የተጻፈው ይህ ጥንታዊ መጽሐፍ የሉቃስን ወንጌል ሙሉ በሙሉ የያዘ ሲሆን፣ የዮሐንስ ወንጌልንም ከመጨረሻዎቹ 16 ጥቅሶች በስተቀር ሙሉ በሙሉ እንደያዘ ተገልጿል።
መጽሐፉ በ1730–1740 ዓ.ም. አካባቢ በጎንደር ውስጥ የተጻፈ እንደሆነ የተገመተ ሲሆን፣ ተአምራትንና የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ የሚያሳዩ 235 ሥዕሎችን እንደያዘ ታውቋል። በተለያዩ ዲዛይኖች የተሠራ የቆዳ ሽፋንም እንዳለው ተገልጿል።
ዋና መቀመጫውን ኦስትሪያ ያደረገው “ኢንሊብሪስ” (Inlibris) የተባለ በተለይ ጥንታዊ መጻሕፍትን የሚሰበስብና የሚሸጥ ተቋም ነው መጽሐፉን በአቡ ዳቢ ለሽያጭ ያቀረበው።
የኢትዮጵያ ቅርሶችን በማጥናትና የተወሰዱ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ በመሥራት የሚታወቁት ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፣ መጽሐፉ በመቅደላ ዘመቻ ወቅት በእንግሊዝ ጦር አዛዥ ሌተናንት ጀነራል ሮበርት ናፒር ከኢትዮጵያ ተወስዶ እንደነበር ገልጸዋል።
ከዚያም መጽሐፉ በወቅቱ በሕንድ የእንግሊዝ ግዛት ከፍተኛ አዛዥ ለነበረ አካል በስጦታ መሰጠቱን እና በቀጣዮቹ 158 ዓመታት ውስጥ ከአንድ ሙዚየም ወደ ሌላ፣ እንዲሁም ከአንድ ግለሰብ ወደ ሌላ በሽያጭ ሲተላለፍ መቆየቱን አስረድተዋል።
ዶ/ር አሉላ እንደሚሉት፣ ከኢትዮጵያ በጦርነት ወቅት የተወሰደ ቅርስ በአሁኑ ወቅት ለግል ሽያጭ መቅረብ የለበትም የሚል ጠንካራ የሞራል መከራከሪያ አለ። በዚህም መሠረት መጽሐፉ ለግል ስብስብ ከመሸጡ በፊት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጥረት ሊደረግ ይገባል ብለዋል።
ቅርሱ ከኢትዮጵያ መወሰዱና አሁን ለሽያጭ መቅረቡ በሚዲያና በዲፕሎማሲ በኩል ጫና ከተፈጠረ፣ ግለሰቦችም ሆኑ ሙዚየሞች መጽሐፉን ለመግዛት እንደማይደፍሩ ተመራማሪው ገልጸዋል።
የሽያጩን ሂደት ለማስቆም ከኦስትሪያና ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ጋር በዲፕሎማሲ በኩል መነጋገር እንደሚያስፈልግም ዶ/ር አሉላ አመልክተዋል።
“ዘመኑ ተለውጧል፤ ስለ ቅርሶች መመለስ ያለው እይታም ተቀይሯል” ያሉት ዶ/ር አሉላ፣ ኢንሊብሪስ ሽያጩን በማቆም ይህ ድንቅ የብራና ጽሑፍ ወደ ሌላ የግል ስብስብ ገብቶ ከሕዝብ ዕይታ ከመሰወሩ በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለሕዝብ እይታ እንዲበቃ ጥረት መደረግ እንዳለበት ጠይቀዋል።
ለመጽሐፉ መመለስ የሚደረገው ጥረት አንድ ሳምንት ብቻ የጊዜ ገደብ እንዳለው የገለጹት ዶ/ር አሉላ፣ ቅርሱ ከተቻለ በነፃ፣ ካልሆነም ለሽያጭ ከቀረበበት ዝቅተኛ ዋጋ ተገዝቶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ሁሉም የሚችለውን ጥረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
https://share.google/vNjXzJPAx9Hghu0rT | 1 257 |
| 10 | መልካም በዓል ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይሁልዎ። | 1 178 |
| 11 | በእግዚአብሔር ቸርነት ከአራት ዓመታት በኋላ ፌስቡክ ገጼ ተመልሶለኛል። በእውነቱ ከስንት ወዳጆቼ ጋር እንዳለያየኝ መሰላችሁ።
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
በተጨማሪም ከ20,000 በላይ ተከታታዮች የነበሩትና ብዙ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት: Ethiopian Holy Icons ገጼ ተለቆልኛል።
በቀጣይ በፌስቡክ ገጹ ላይም ተከታታይ ትምህርቶችን የምለቅ ይሆናል።
ፌስቡክ የተወሰነ ጠብቅ እያለኝ ነው የበለጠ secure account ለማድረግ።
ግን በfb ተመልሰናል ለማለት ነው። | 2 094 |
| 12 | እንኳን ለእመቤታችን የፍልሰታ ጾም አደረሳችሁ። ጾሙን የበረከት ያድርግልን።
ወድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦችና የክርስቶስ አካላት የሆናችሁ ኦርቶዶክሳዊን በቤተሰብ ላይ በገጠመኝ ከባድ ችግር እንዳቀድኩት ትምህርቶችን ባለፉት ወራት አላስተላለፍኩም።
ቃለ በገባሁት ጊዜ ትምህርቱን ባለማቅረቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
በመደወልና በመልእክት ደኅንነቴንና አጠቃላይ ትምህርቱን በተመለከተ አሳስቧችሁ ለጠየቃችሁኝ ወንድምና እህቶች እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
እግዚአብሔር ከረዳኝ በዚህ ወር መጨረሻ አሊያም በቀጣይ ዓመት መስከረም መግቢያ ላይ አስቀድሞ መርሐግብር የተያዘላቸው ትምህርቶችን ጨምሮ አዳዲስ በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ ትምህርቶችን የምለቅ ይሆናል።
ኃይለኢየሱስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ።
ሠዓሊ ኃይለ ማርያም ሽመልስ | 1 744 |
| 13 | https://www.youtube.com/watch?v=bMKpHUd_pQM | 1 043 |
| 14 | https://www.youtube.com/watch?v=bMKpHUd_pQM | 1 |
| 15 | ሥዕለ ሕንጸታ ለቤተ ክርስቲያን ወቅዳሴ ቤታ ለማርያም
በሠዓሊ ኃይለማርያም ሽመልስ
ስለ ሥዕሉ ምስጢር ለማወቅ ከፈለጉ @ethioicons ያገኛሉ። ከወደዱ ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። | 1 795 |
| 16 | ሥዕለ ሕንጸታ ለቤተ ክርስቲያን ወቅዳሴ ቤታ ለማርያም
የእመቤታችን ሥዕል በሀገራችን በብዙ ሕብርና ምሳሌ ተሥሏል። ከፍጡራን ወገን በቤተ ክርስቲያን በዓይነትም ይሁን በብዛት እንደ እመቤታችን የተሣለ የለም። የተሣሉትንም ስንመለከት በልዩ ትኩረት የሕይወት ታሪኳን ለምሳሌ የነገረ ማርያም ብራና እና የቤተ መቅደስ ግድግዳዎች።
እንዲሁም የፈጸመቻቸው ተአምራት በመጻሕፍት ውስጥ ሥዕሎቿ ይገኛሉ። ለምሳሌ ጉንዳ ጉንዶ ማርያም የሚገኘው ተአምረ ማርያም ለዚህ እንደ ማሳያ ነው።
ይሁን እንጂ በየዓመቱ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላቶች መካከል እምብዛም የማይሳለው የሕንጸታ እና ቅዳሴ ቤታ ሥዕል ነው። ይህ ደግሞ በጣም ከሚያሳዝኑኝና ከሚያስቆኙኝ ጉዳይ ነበር።
በዚህ ዓመት በእግዚአብሔር ቸርነት ግን ተሥሏል። በዚህ ቪድዮም ስለ ሥዕሉ ማብራሪያ ተቀምጧል።
https://youtu.be/uRc6C2GimEs?si=4Kib2EqCmyxNFC8U | 1 797 |
| 17 | እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን ታሳቢ ያደረገ ከሰዓታት በኋላ ይጠብቁን። | 1 227 |
| 18 | بدون متن... | 2 331 |
| 19 |
በቤቷ ተወልደን በእቅፏ ያደግን ልጆቿ
ፍቅሯን ቀምሰናልና
ኑ እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
የምትከብርባትን ልዩ ቀን በዓል እናድርጋት!
🙏 ኑ እናመስግናት !
🙏 ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት !
በእሷም ደስ ይበለን ሐሴትንም እናድርግ !
እንደ አባ ጊዮርጊስም
🤲 "እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን
🤲 ሆይ ለምኚልን" እንበላት !
💠 የቅድስት ቤተክርስቲያን በዓል
🗓 ሰኔ 20 / 2018 ዓ. ም
🕖 ከቀኑ 8:00
📍 ቦሌ መድኃኔዓለም አዳራሽ
ለመርሐግብሩ ሊንኩን በመጫን
አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ !! 👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/bete-krstian | 1 836 |
| 20 | ዐውደ ርእዩ ለ15 ቀን እስከ ሰኔ 21 ይቆያል። መሔድ የምትፈልጉ አፍሪካ ሕብረት አጠገብ ያለው ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ መጎብኘት ይችላሉ።
ከጠዋቱ 2:00- ምሽቱ 2:00 ይቆያል። | 1 994 |
