Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ
رفتن به کانال در Telegram
#ዳእዋን_በጥበብ ደሳስ የሚሉ የውጭና የሀገር ውስጥ ነሺዳዎችንና መንዙማዎችን የሚያገኙበትና የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ለአስታየት @EthioNashida9923bot
نمایش بیشتر844
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Repost from islamic📚Post
❗️❗️❗️ ትኩረት ❗️❗️❗️
ሁላችንም እንደምናውቀው ትላንት የተለያየንባቸው ለሩቅ ሰው መታየት ያልነበረባቸው የቤታችን ችግሮች ለመስጂዶቻችን መፍረስ ለወንድሞቻችን ደም መፍሰስ ለእህቶቻችን ክብር መገፈፍ ምክንያት እንደሆኑ መሬት ወርዶ በአይናችን አይተናል ከትላንታችን እንማር ዛሬ ትግላችንን ብዙዎች ተቀላቅለውናል ጥቂት የማይባሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ የተለያዩ ሀገራት እህት ወንድሞቻችን እንዲሁም አለም አቀፍ ተቋማት ከጎናችን እየቆሙ ነው ህመማችን ሁሉም ቤት እንደገባ ቢያንስ ይሄንን ፕሮፋይል በማድረግ የተለያየ የተቃውሞ ፕሮፋይላችንን በዚ እንቀይር የህመማችንን የቁጭታችንን ልክ በአንድ ቃል በአንድ ልብ እንንገራቸው ላንለያይ እንደተሳሰርን እነሱም ይወቁ አለምም ይረዳን
#ስለሁሉም_ዝም_ብለናል
#ስለመስጂዳችን_ዝም_አንልም
#ድምፃችን_ይሰማ
#ስለወንድሞቻችን_ደም_ዝም_አንልም
ለአላህ ብላቹህ ሼር አድርጉት ቢያንስ በስልካችሁ ላይ ለ20-30ሰው
https://t.me/Islamicpost2399
Repost from ETHIO🇪🇹MUSLIMጎጆ⛺️
/ሙዓዝ ሀቢብ/ አዲስ ነሺዳ /ደግነት/MUAZ HABIB NEW NEAHIDA /degnet/
NESHIDA ከፈለጉ 👇 join ያድርጉ
@ethio_muslim_nashida
Repost from ETHIO🇪🇹MUSLIMጎጆ⛺️
#አዲስነሺዳ #1የልቤ ብርሀን//YE LIBE BIRHAN// 2ቱ ወንድማማቾች ልዩ የዒድ ስጦታ//አሚር ሁሴን/,#ሰለሀዲን ሁሴን
NESHIDA ከፈለጉ 👇 join ያድርጉ
@ethio_muslim_nashida
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺 🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
Happy Eid adha for you & your
best😍
Smart 😘
Lovely ❤️
Happiness 🌸 family " friends
#መውሊዱል_ሙስጠፍ አዲስ የህብረት ነሺዳ መዛሚር ሊቀ መድረክ ላይ የቀረበ ድንቅ ነሺዳ
@Ethionashida9923
@Ethionashida9923
G3ኛው ዙር የጎዳና ላይ ኢፍጣር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ
ዛሬ ረመዳን 17 መጋቢት 30 /2015 በአብዮት አደባባይ ደማቀ የጎዳና ላይ ኢፍጣር "ኢፍጣራችን ለወገናችን " በሚል መርኅ ተከናውኗል።
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከሐላል ፕሮሞሽን እና ከነጃሺ በጎ አድራጎት ተቋም ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ የኢፍጣር ፕሮግራም እጅግ በርካታ ሙስሊሞች የተገኙበት ፣ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ድጋፍ የተደረገበትና በዓለም አቀፍ ውድድር አሸናፊ ለነበረው ቃሪዕ አባስ ሽልማት የተበረከተበት ነበር።
@ethioneshida9923
