fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Best Amharic Neshida be kb

Best Amharic Neshida be kb

رفتن به کانال در Telegram

ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْ

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Best Amharic Neshida be kb

کانال Best Amharic Neshida be kb (@ethioneshidakb) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 179 مشترک است و جایگاه 6 710 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 686 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 179 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 145 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 53.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.58% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 263 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ...”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 179
مشترکین
+924 ساعت
-287 روز
+14530 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+207
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '26
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+180
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+709
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+767
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+676
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+558
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+409
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+311
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+404
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+381
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+395
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+366
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+512
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+564
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+535
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+563
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+418
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+565
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+457
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+612
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+560
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+465
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+416
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+333
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+284
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1 422
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+686
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+196
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+180
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+274
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+255
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
28 اکتبر+4
27 اکتبر+10
26 اکتبر+5
25 اکتبر+1
24 اکتبر0
23 اکتبر0
22 اکتبر0
21 اکتبر+12
20 اکتبر+3
19 اکتبر+21
18 اکتبر+6
17 اکتبر+7
16 اکتبر+11
15 اکتبر+7
14 اکتبر+8
13 اکتبر+5
12 اکتبر+9
11 اکتبر+8
10 اکتبر+16
09 اکتبر+15
08 اکتبر+5
07 اکتبر+15
06 اکتبر+7
05 اکتبر+2
04 اکتبر+13
03 اکتبر+2
02 اکتبر+12
01 اکتبر+3
پست‌های کانال
አዲስ መንዙማ ማዲህ :- አስማማው አህመድ ርዕስ:- ናፍቆቴዋ https://t.me/ethioneshidakb

2
Hadiyachin🩷Le Rebiu Sutotachinﷺ🩷 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّي وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمْ تَسْلِيماً (۸۰مرة)، أو (١٠٠ مرة) ረሱል (ሰ ዐ ወ) በሀዲሳቸው እንዲህ አሉ"ጁመዓ ከአሱር በኃላ 80 ወይም 100 ግዜ ሶለዋት በኔ ላይ ያወረደ የ80  አመት ወንጀሉ ይማርለታል " አላሁመ ሶሊ ዐላ ሰዩዲና ሙሐመዲን ዐብዲከ ወረሱሊከ አን-ነቢዪል ኡሚይ ወዓላ አሊሂ ወ ሷሕቢሂ ወሰሊም ተስሊማ " ☞ዳሩል ቁጥኒይ ዘግበውታል። #مَعَ اسْتَحْضَارِ النِّيَّةَ أَنَهَا هَدِيَّةٌ لِسَيِّدَنا وَمَولَانا رَسُولِ الله صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآلِهِ وَسَلَّم ኣሏህ ይወፍቀን ያረብ🤲🤲🤲 ለማስታወስ ያህል ነዉ ምክንያት ማስታወስ ሙእሚኖችን ይጠቅማልና😊
2 573
3
አዲስ ነሺዳ "አንቱ" Aloushi Akmel https://t.me/ethioneshidakb
3 427
4
አዲስ መንዙማ "ረሱል ጃለሌ 3" ማዲህ ;-ሙዓዝ ሀቢብ https://t.me/ethioneshidakb
5 479
5
አዲስ መንዙማ ማዲህ;- ሙዓዝ ሀቢብ "ረሱል ጃለሌ 3" https://t.me/ethioneshidakb
2
6
አዲስ መንዙማ --- ማዲህ ;-አሚር ሁሴን ጉድ አሚናይቱ 2 "በይ ኡመ ኑር" https://t.me/ethioneshidakb
5 445
7
የሰው ልጅ ሕሊና ከጨለማ ፍትጊያ ወጥቶ የበራበት፣ የሁለት ዓለም መድኅን የተወለዱበት ያ ታላቅ ቀን ሲታወስ—ልብ በደስታ፣ ምላስ በሶለዋት፣ መንፈስ ደግሞ በፍቅር መዓዛ ይታደሳል። እንኳንም የኛ ፈንታ ሆንኩልን!!! እንኳንም አንቱ የእኛ፣ እኛም ያንቱ ሆንን!!! ያ’ረሱለላህ!!!. እኛ ግን አንቱን እንደመታደል ምንም ላያስደስተን ሆኗል። የትልቁ ሰው ወዳጆች ሆይ! በትልቁ ሰው በመደሳት ደስ ይበላችሁ!!!
6 795
8
አዲስ ነሺዳ አሉሺ አክመል "አላጣሁህም"
8 574
9
አዲስ ነሺዳ ሁስኒ ሱልጣን "ያላንተ እኔ" https://t.me/ethioneshidakb
9 022
10
​✍🏽 #ያሙል_ጁሙዓ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ይውረድ የጁሙዓ ቀን የሰለዋት ቀን ነው ሰለዋት በማብዛት የነቢያችንን ﷺ ሸፋዓ እንከጅል። ​ዛሬ ዱዓ የሚሰማባት የተከበረች ሰዓት አለችና አላህን አጥብቀን እንለምነው። ​ጁሙዓ ሙባረክ🥰 ​اللهم صل وسلم على نبينا محمد 💚 ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
5 234
11
አድስ መንዙማ ማድህ:-ሰለሀዲን ሁሴን "ነብዬ ነብዬ" https://t.me/ethioneshidakb
7 166
12
ኢድ ሙባረክ፤ Iid Mubaarak! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Iid al-adha  bara 1447tiin nuun gahe! 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
8 372
13
አላህ ሆይ በይፋ እመሰክራለው:- ካንተ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነህ፡፡ አጋርም የለህም፡፡ ንግሥና ያንተ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ላንተ ብቻ ነው፡፡ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ›› አላህ ሆይ የአለማቱ ብቸኛ ፈጣሪ እና አስተናባሪ ለስልጣንህ ተጋሪ እና ሸሪክ የሌለህ ኃያል ጌታ ነህ በእዝነትህ ለእኛ ደካማ ባሮችህ በዚህ በተባረከ ቀን መልካምን ሁሉ አድርግልን ፤ ውዴታህንም ለግሰን ፤ ወንጀላችንን ማረን ኢላሂ ለበይክ ላሉህ ባሮችህ ሁሉ መቅቡል የሆነ ሀጅን ወፍቃቸው፤ ለኛም ቤትህን ለናፈቅነው ባለንበት እዝነትህን ወፍቀን አላህ ሆይ! ዱዓ ባደረግንበት አንተ በመረጥክልን መልካም ነገር ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የአረፋ ፀሀይ አትጥለቅ አላህ ሆይ! እራሳችንን ከእሳት ነፃ ሳታወጣን ፣ ጀነትን ለኛም፣ ለወላጆቻችን ለምወዳቸውና ለሁሉም ሙስሊም ሳይወፈቅ የአረፋ ፀሀይ አታጥልቃት አላህ ሆይ! ከምንመኘው የተሻለ ህይወት ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የዐረፋ ፀሀይ የምትጠልቅ አታድርገው ጌታችን ሆይ! አንተ በእኛ ላይ የዋልክልን ችሮታ ምንኛ ላቀ፡፡ አንተ ሀመሪና አዛኝ የሆነከው ጌታችን ምህረትህን ለግሰን አንተ ካልማርከን እኛ ከንቱ ፍጡራኖች ነንና፡፡ ከደጋግ ባሮችህም ታደርገን ዘንድ እንማፀንሀለን፡፡ አንተን አብዝተው ከሚያወድሱህና ከሚያጥራሩህም ባሮችህ አድርገን፡፡ አንተ አሸናፊና ጥበበኛ ጌታ ነህ፡፡ ኢላሂ ከንግግራችን ይልቅ ተግባራችን ያመዝን ዘንዳ አንተ እርዳን ፤ አንተን የምትፈራ ልብም ስጠን አላህ ሆይ ዓይኖቻቸው ባንተ ፍራቻ ከተሞሉት፣ የዱኒያ ህይወታቸው አንተን በማስታወስ ከተባረኩት፣ ልባቸው ባንተ ውዴታ ከተሞሉት ፣ የአኼራ ህይወታቸው በእዝነትህ እና በምህረትህ ከሚያጌጡት፣ በጀነትህ ውስጥም አንተን እና ውዱ ነብይህን በአይናቸው ከሚመለከቱት ባሮችህ አድርገን አላህ ሆይ! ፀጋህ እንዳይነሳብን፣ ጤናችን እንዳይወገድ፣ ከድንገተኛ ቅጣትህ፣ ከሁሉም ቁጣህ (ቅጣትህ) ባንተ እንጠበቃለን ኢላሂ በዛሬው የአረፋ ቀን ተቀባይነትን ከሚያገኙት ፤ ዱኣቸው ከማይመለስባቸው ባሮችህ መካከል አድርገን፣ መቋረጥ የሌለውን ሰፊ ሲሳይ፣ መዘጋት የሌለበትን የጀነት በሮችህን ክፈትልን ለስልጣንህ ተጋሪ የሌለው ጌታችን ሆይ:- የተናናሽ ለማኞችን ልመና እንማፀንሀለን፣ በዛሬዋ ቀን በብዛት ባሮችህን ከእሳት ነፃ በምታወጣበት ቀን እኛንም በእዝነትህ ከእሳት ቅጣት አውጣን ኢላሂ ለማንም ያልነገርነውን ሀጃችንን ላንተ ብቻ ነግረንሀልና ሀጃችንን ፈፅምልን ያ ረህማን ጤና አጥተው ለሚሰቃዩት ሁሉ የመዳንን ካባ አልብሳቸው፣ ሙሉ የሆነችን ምህረት አድርግላቸው በወንጀል ማእበል ሰጥመው እዝነትህን ተስፋ አድርገው ወዳንተ መመለስ ለሚሹት ሁሉ በእዝነትህ ወደ ቤትህ መልሳቸው፣ ዳግም መመለስ የሌለበትን መመለስ ወዳንተ መልሳቸው አላህ ሆይ አባታችን አደም እና ሀዋን በአረፋ ተራራ እንዳገነኘህ ሁሉ በስደት አለም የቤተሰብ ናፍቆት የሚያሰቃያቸውን ሙራዳቸው ሞልቶ ከናፈቃቸው ቤተሰብ የሚገናኙ አድርጋቸው ያ ረህማን ቁርኣን የህይወታችን መመሪያ፣ ሰላት የቀልባችን መርጊያ አድርግልን ኢላሂ በዱኒያ ህይወታቸው አግኝተው ላጡት ሁሉ ምርጥ ምትክን ተካላቸው፣ የሰው ፊት ከማየት ታደጋቸው፣ በስደት በረሃብ ቸነፈር ለሚገረፉ ፍጡራኖችህ ሁሉ እዘንላቸው ያ ሰመዱ መጠጊያ አጥተው ለሚሸሹት ሁሉ መጠጊያ ሁናቸው፣ ጥላ ከለላ ሁናቸው ያ ሰላሙ አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው:: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣ በፍልስጤም፣ በሱዳን ፣በሊቢያ ሰቆቃ ላይ ያሉትን ባሮችህ ሁሉ ታደጋቸው ኢላሂ ከሞት ስቃይ፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ በፍርዱ ቀንም የቀኝ ጓዶች ከሚሆኑት አድርገን:: የውዱን ነብይህን ሀውድ ከሚጠጡት ባሮችህ አድርገን አሚን
8 588
14
~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
5 535
15
የህብረት መንዙማ "የጂብሪል ወዳጅ " -ቢላል ፋሪስ -ሷሊህ መሀመድ -ሁስኒ ሱልጣን https://t.me/ethioneshidakb
6 813
16
تكبيراة العيد رائعة جدا .mp3
9 872
17
🌻 ዒድ ሙባረክ 💐 እንኳን ለ1447ኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን። 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙 .  (_ _) * ዒድ * ★ . ┃口┃ *     mubark     * . ┃口┃★ *   ***.    .  *˛• . ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *        . ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.      . ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)            ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ . ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ .  三_三三三三三 🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!! 🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰 ስላረፈድኩኝ እቅርታ
9 933
18
ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል
ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል
9 698
19
የ ሁስኒ ሱልጣን ነሺዳ "የሚያምረው ነቢ" https://t.me/ethioneshidakb
10 207
20
ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም? ሩ... ቅ ህልሞች፣ አጥር የተሻገሩ ምኞቶች... እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች አሉ፡፡ የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ ዘላኖች አሉ፡፡ በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ፡፡ አንዳንዴ... እዚህ መሀል ነው የአላህ ፍላጎት ጣልቃ የሚገባው፡፡ ''የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ'' ሊል ይመጣል። ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል፡፡ ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ፡፡ ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል፡፡ አጠገብህ ላሉት ሰዎችም "አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገርኳችሁም ወይ?'' ትላቸዋለህ፡፡ እናም ዱዓችን ተቀባይነት የሚሆንበት ቀናቶች ላይ ነን እንበርታ ...... (@ ከ fb መንደር የተወሰደ)
11 139