Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ
Ir al canal en Telegram
#ዳእዋን_በጥበብ ደሳስ የሚሉ የውጭና የሀገር ውስጥ ነሺዳዎችንና መንዙማዎችን የሚያገኙበትና የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ለአስታየት @EthioNashida9923bot
Mostrar más2 650
Suscriptores
Sin datos24 horas
+87 días
-1330 días
Archivo de publicaciones
Collect cash back together | TikTok
https://www.tiktok.com/coin?rc=M9L65UDV&rie=
+1
ረመዳንን በሰላም አጠናቅቃችሁ ለዒድ አል-ፊጥር በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። እኛ በ"በክር ፊኒሺንግ" (Bekr Finishing) ቤታችሁ በበዓል ድምቀት እንዲያሸበርቅ ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን።
ይህ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላምና የበረከት እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም በዓል! ዒድ ሙባረክ!
ማለዳዬ_Maledaye_ቢላል_ፋሪስ_Bilal_Faris_አንዋር_ፈቂህ_Anwar_Feqih_New_Menzuma.mp314.87 MB
_አዲስ_መድህ_muaz_habib_medih_ሙነወሩ_ዛዴ2ሙዓዝ_ሀቢብ _MUNEWERU_ZADE2_MP3_160K.mp316.55 MB
Repost from ተቅዋ መርከዝ
ረመዿን ነገ ነው‼
ሰበር‼
======
✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የካቲት 11, 2018 E.C. የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዿን ሙባረክ!
||
t.me/MuradTadesse
Repost from islamic📚Post
❗️❗️❗️ ትኩረት ❗️❗️❗️
ሁላችንም እንደምናውቀው ትላንት የተለያየንባቸው ለሩቅ ሰው መታየት ያልነበረባቸው የቤታችን ችግሮች ለመስጂዶቻችን መፍረስ ለወንድሞቻችን ደም መፍሰስ ለእህቶቻችን ክብር መገፈፍ ምክንያት እንደሆኑ መሬት ወርዶ በአይናችን አይተናል ከትላንታችን እንማር ዛሬ ትግላችንን ብዙዎች ተቀላቅለውናል ጥቂት የማይባሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ የተለያዩ ሀገራት እህት ወንድሞቻችን እንዲሁም አለም አቀፍ ተቋማት ከጎናችን እየቆሙ ነው ህመማችን ሁሉም ቤት እንደገባ ቢያንስ ይሄንን ፕሮፋይል በማድረግ የተለያየ የተቃውሞ ፕሮፋይላችንን በዚ እንቀይር የህመማችንን የቁጭታችንን ልክ በአንድ ቃል በአንድ ልብ እንንገራቸው ላንለያይ እንደተሳሰርን እነሱም ይወቁ አለምም ይረዳን
#ስለሁሉም_ዝም_ብለናል
#ስለመስጂዳችን_ዝም_አንልም
#ድምፃችን_ይሰማ
#ስለወንድሞቻችን_ደም_ዝም_አንልም
ለአላህ ብላቹህ ሼር አድርጉት ቢያንስ በስልካችሁ ላይ ለ20-30ሰው
https://t.me/Islamicpost2399
Repost from ETHIO🇪🇹MUSLIMጎጆ⛺️
/ሙዓዝ ሀቢብ/ አዲስ ነሺዳ /ደግነት/MUAZ HABIB NEW NEAHIDA /degnet/
NESHIDA ከፈለጉ 👇 join ያድርጉ
@ethio_muslim_nashida
