uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ

Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ

Відкрити в Telegram

#ዳእዋን_በጥበብ ደሳስ የሚሉ የውጭና የሀገር ውስጥ ነሺዳዎችንና መንዙማዎችን የሚያገኙበትና የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ለአስታየት @EthioNashida9923bot

Показати більше
2 650
Підписники
Немає даних24 години
+87 днів
-1330 днів
Архів дописів
Collect cash back together | TikTok https://www.tiktok.com/coin?rc=M9L65UDV&rie=

photo content
+1

photo content

EID MUBARAK .jpg1.46 MB

የኢድ ተክቢራ

ረመዳንን በሰላም አጠናቅቃችሁ ለዒድ አል-ፊጥር በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። እኛ በ"በክር ፊኒሺንግ" (Bekr Finishing) ቤታችሁ በበዓል ድምቀት እንዲያሸበርቅ ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን።
+1
ረመዳንን በሰላም አጠናቅቃችሁ ለዒድ አል-ፊጥር በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። እኛ በ"በክር ፊኒሺንግ" (Bekr Finishing) ቤታችሁ በበዓል ድምቀት እንዲያሸበርቅ ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን። ይህ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላምና የበረከት እንዲሆን እንመኛለን። መልካም በዓል! ዒድ ሙባረክ!

የ ሁስኒ ሱልጣን ነሺዳ "የሚያምረው ነቢ"

ማለዳዬ_Maledaye_ቢላል_ፋሪስ_Bilal_Faris_አንዋር_ፈቂህ_Anwar_Feqih_New_Menzuma.mp314.87 MB

እነሆ አዲሱ የሙዓዝ ሀቢብ ስራ ርዕስ:-ቁረቱል አይኒ(የሀበሻ ቀዬ 2)

Repost from N/a
ረመዳንን ስራ
+4
ረመዳንን ስራ

_አዲስ_መድህ_muaz_habib_medih_ሙነወሩ_ዛዴ2ሙዓዝ_ሀቢብ _MUNEWERU_ZADE2_MP3_160K.mp316.55 MB

ረመዿን ነገ ነው‼ ሰበር‼ ====== ✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የካቲት 11, 2018 E.C. የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን! ረመዿን ሙባረክ! ‏ || t.me/MuradTadesse

+1
አዘልዩን ቀዲም || አዲስ መንዙማ በ ሙክታር አል ቡርዳ በቅርብ ቀን

Repost from islamic📚Post
❗️❗️❗️ ትኩረት ❗️❗️❗️ ሁላችንም እንደምናውቀው ትላንት የተለያየንባቸው ለሩቅ ሰው መታየት ያልነበረባቸው የቤታችን ችግሮች ለመስጂዶቻችን መፍረስ ለወንድሞቻችን ደም መፍሰስ ለእህቶቻችን ክብር መ
❗️❗️❗️ ትኩረት ❗️❗️❗️ ሁላችንም እንደምናውቀው ትላንት የተለያየንባቸው ለሩቅ ሰው መታየት ያልነበረባቸው የቤታችን ችግሮች ለመስጂዶቻችን መፍረስ ለወንድሞቻችን ደም መፍሰስ ለእህቶቻችን ክብር መገፈፍ ምክንያት እንደሆኑ መሬት ወርዶ በአይናችን አይተናል ከትላንታችን እንማር ዛሬ ትግላችንን ብዙዎች ተቀላቅለውናል ጥቂት የማይባሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ የተለያዩ ሀገራት እህት ወንድሞቻችን እንዲሁም አለም አቀፍ ተቋማት ከጎናችን እየቆሙ ነው ህመማችን ሁሉም ቤት እንደገባ ቢያንስ ይሄንን ፕሮፋይል በማድረግ የተለያየ የተቃውሞ ፕሮፋይላችንን በዚ እንቀይር የህመማችንን የቁጭታችንን ልክ በአንድ ቃል በአንድ ልብ እንንገራቸው ላንለያይ እንደተሳሰርን እነሱም ይወቁ አለምም ይረዳን #ስለሁሉም_ዝም_ብለናል #ስለመስጂዳችን_ዝም_አንልም #ድምፃችን_ይሰማ #ስለወንድሞቻችን_ደም_ዝም_አንልም ለአላህ ብላቹህ ሼር አድርጉት ቢያንስ በስልካችሁ ላይ ለ20-30ሰው https://t.me/Islamicpost2399

/ሙዓዝ ሀቢብ/ አዲስ ነሺዳ /ደግነት/MUAZ HABIB NEW NEAHIDA /degnet/ NESHIDA ከፈለጉ 👇 join ያድርጉ        @ethio_muslim_nashida 

Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ - Статистика та аналітика Telegram каналу @ethionashida9923