1 737
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+11130 天
帖子存档
1 737
ማስታወቂያ
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-
መመረቂያ ጋውን የሚሰጣችሁ እሁድ ጠዋት ከ 2:00 ሰአት ስለሆነ
1ኛ የፋይዳ መታወቂያ
2ኛ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ
ይዛችሁ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1 737
Repost from Lesperance 2015
ማስታወቂያ
ለሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ
በሰርቪስ አሰጣጥ ዙሪያ አስመልክቶ ሐምሌ 26/2018ዓ.ም ውይይት ስለሚኖር ልክ 2:30 በመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ የድርጅቱ ፋይናንስ አስተዳደር ጥሪውን ያስተላልፋል።
1 737
Repost from Lesperance - 2013
ለውድ የ12ኛ social ክፍል ወላጆች Round4 ፈተና በሰላም ተጠናቋል ። ተማሪዎች ወደቤታቸው እየተመለሱ ነው። መልካም ውጤት እንመኛለን ።
1 737
Round4ማስታወሻ
ከላይ የተጠቀሱት 43 የ12ኛ Social ተማሪዎች ሰኞ ሀምሌ 6፣ ማክሰኞ ሀምሌ 7 እና እሮብ ሀምሌ 8/2018 የሚፈተኑ Round 4የተመደቡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ነው:-
