uk
Feedback
ኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ (Ustaz Akmel Nurato Mosa) قناة أستاذ أكمل بن نوراتو بن موسى

ኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ (Ustaz Akmel Nurato Mosa) قناة أستاذ أكمل بن نوراتو بن موسى

Відкрити в Telegram

ይህ በኡስታዝ አክመል ኑራቶ ሙሳ የሚሰጡ ደርሶች፣ ሙሃደራዎች እንዲሁም ጠቃሚ መልዕክቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናሉን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ t.me/DaruNurChannel 🌐قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ أكمل نوراتو موسى سدده الله ጥያቄና አስተያየት ካልዎት በዚህ ማስፈንጠርያ ይላኩ  @malekitmeqebya333

Показати більше
1 172
Підписники
-124 години
Немає даних7 днів
+730 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+4
в 0 каналах
серпень '26
+30
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+36
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+28
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+13
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+32
в 2 каналах
Get PRO
лютий '26
+18
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+18
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+20
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+95
в 2 каналах
Get PRO
серпень '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+25
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+38
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+31
в 2 каналах
Get PRO
січень '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+91
в 1 каналах
Get PRO
листопад '24
+86
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+77
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+72
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+19
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+36
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+30
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+26
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+25
в 1 каналах
Get PRO
листопад '23
+19
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '23
+139
в 1 каналах
Get PRO
вересень '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+8
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+13
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+6
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+19
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+19
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+28
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+30
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+18
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+34
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+25
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+29
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+215
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
05 вересня+1
04 вересня0
03 вересня+1
02 вересня0
01 вересня+2
Дописи каналу
የዛሬው ኹጥባ ርዕስ ماذا يحصل عندما يتعلق القلب بالله؟ ​«ልብ በአላህ ላይ ሲንጠለጠል በሕይወታችን ምን ይከሰታል?» በዚህ ርዕስ ይሆናል ኢንሻ አላህ

2
Немає тексту...
458
3
ይህችናት ዱንያ!
ይህችናት ዱንያ!
536
4
ትንሽ ልይና ትንሽ ልጫወትና ትንሽ... ትንሽ ቆይቼ እነሳለሁ ብለው እስከ ዛሬ ያልተነሱ ፤ትንሽ ብዬ እሄዳለሁ ብለው እዛው ኑሯቸውን ያደረጉ፤ትንሽ ቆይቼ ሰላት እጀምራለሁ ብለው እሰካሁን መስጂድ ደጅ ያልደረሱ፤አቆመዋለሁ ያሉት ሱስ የገደላቸው ፤ዛሬ ነገ ሲሉ ጭራሹኑ ወጣትነታቸው አልፎ ከመጥፎ ስራቸው ጋር ያረጁ ብዙ ናቸው፤ አሁን ወደ ጥያቄ ልገባ ነው፤ ሱስ አለችብህ መቼ ነበረ አቆማለሁ ያልከው? በሞባይል መጥፎ ነገር ማየት አቆማለሁ ያልከው መቼ ነበረ? ቂርአት ከዛሬ ወዲህ አያልፈኝም ያልከውስ? ሁለተኛ ስልክ እያየሁ አላድርም ጠዋኮ ስራ መግባት አልቻልኩም ?ቤተሰቤን መምራትኮ አልቻልኩም ያልከው መቼ ነበረ? እነዚህ ጥያቄዎች ለራስህ መልሳቸው። አንድ አባባል አለ ፤የሆነ ሰውዬ በጣደው ውሃ ውስጥ አንዲት እንቁራሪት ገባች ፤ውሃው ገና ለብ እንዳለ ነበረና በጣም ተመቻት፤ውሃው ግን እሳት ላይ ተጠዶ ስለነበረ ቀስ በቀስ እየጋለ መጣ፤ይህ ቀስ ብሎ መሞቅ ያልታወቃት እሷ ግን አሁን በመዘናጋት ውስጥ ነበረች ፤ ከሆነ ሰአት በኋላ ግን በጣም ከባድ ቃጠሎ ሆነ ፤እሷም በጣም ለመዝለል ብትሞክርም ሰውነቷ ከዳት፤በጊዜ መውጣት ስትችል ተቀቅላ ቀረች። አሁን ስለ እንቁራሪት ማን አወራ የተወራው ስለ አንተና አንቺ ነው፤አንዳንድ ነገር ሊቀቅልህ ቀርቧል፤ነቃ በል። አሏህ ያንቃን🫴🤲
469
5
Немає тексту...
467
6
Немає тексту...
439
7
https://youtu.be/uEWu3ROJtXY?si=smA4tfYfHePTdVyR
442
8
የዛሬው ኹጥባ ርዕስ ​خطبة جمعة عن أضرار القمار وآثاره الخطيرة የቁማር ጉዳቶች እና አደገኛ አሰቃቂ ውጤቶቹ
684
9
የማለዳ መልእክት (43) ~ ለዒልም እንቅፋት ከሚሆኑ ሰበቦች ውስጥ አንዱ ቀሪ ማብዛት ነው። ተደጋጋሚ ቀሪ፦ * የዒልምን ጣእም ያሳጣል። * ባለፈን ትምህርት እንዳንቆጭ ይልቁንም መቅረትን እንድንላመድ /'ኖርማል' አድርገን እንድንወስድ/ ያደርጋል። * ከነ ጭራሹ ከዒልም ሰፈር የመራቅን በር ይከፍታል። ስለዚህ ስንፍናችን ጋር ጊዜያዊ እንኳን ቢሆን ወዳጅነት ከመመስረት እንጠንቀቅ። ልማድ ይሆናል። በጊዜ ድክመታችንን እናስተካክል። ዒልምን በመከታተል ላይ ቆራጥ እንሁን። ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ፈፅሞ ከዒልም ማእዶች ያለን ተሳትፎ አይቆራረጥ። ዛሬ ቆራጥ ከሆንን የየቀኑ የተጠራቀመች ዒልም በዓመቱ መጨረሻ ትልቅ ክምችት ይወጣታል። ጠብታ ተጠራቅሞ ብዙ ያቁራል። ጠብታ ውሃ ድንጋይ ይበሳል። ፅናት ኖሮን ጥረታችን ዓመታትን ከተሻገረ በርግጠኝነት በአላህ ፈቃድ ጉልህ ለውጥ ይኖረናል። በዚህ አብዛኛው ሰው - አስተማሪውን ጨምሮ - በስሜት፣ በቡድንተኝነት፣ በአስመሳይነት፣ በእልህ፣ በቢድዐ፣ በሞራል ዝቅጠት፣ ... በተለከፈበት ዘመን ከአላህ ጋር እንደ ዒልም ያለ ዋስትና የለም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 26 /1448)
932
10
https://youtu.be/KiOZWO5r-SU?si=Pc5H6zGmwiflqrIT
774
11
የዛሬው ኹጥባ ርዕስ ኢንሻ አላህ الثقة بالله وحسن التوكل عليه በአላህ መተማመን እና በእርሱ ላይ መልካም መመካትን መመካት በተመለከተ ይሆናል
760
12
ግጥም
1 062
13
አንድ ቀን ይመጣል ወደ እናትህ አልጋ ትመለከታለህ እሷን ግን አታገኛትም እንዲሁም አንድ ቀን የአባትህን ድምፅ ትፈልገዋለህ ነገር ግን አትሰማውም ስለዚህ ዛሬ ጭንቅላታቸውን ሳሙ ነገ የመቃብራቸውን አፈር ከመሳም በፊት በሕይወት ሳሉ ይቅርታቸውንና ደስታቸውን ፈልጉ የወላጆች መልካም ማድረግያ በር ለዘላለም ሳይዘጋባችሁ በፊት እባካችሁ ወላጆቻችሁን አስደስቷቸው አባትና እናቱ በሕይወት ያሉለት ሰው ታላቅ ሀብት እንዳለው ይወቅ ምክንያቱም እነርሱ ከጀነት በሮች ሁለቱ ናቸው ነቢዩ ﷺ ስለ እናት እንዲህ ብለዋል ከእግሯ አትለይ ጀነት በዚያ አለ እንዲሁም እንዲህ ብለዋል አባት ከጀነት በሮች መካከል መካከለኛው (ታላቁ) በር ነው የአላህ ውዴታ በወላጆች ውዴታ ውስጥ ነው የአላህም ቁጣ በወላጆች ቁጣ ውስጥ ነው
1 109
14
​"ስለ ትዕግሥት ሺህ ስብከቶችን ብሰብክልህ ነገር ግን ትዕግሥትን የሚያስተምሩ ሁኔታዎችን አልፈህ ካላወቅህ ትዕግሥት ምን እንደሆነ ሊገባህ አይችልም
​"ስለ ትዕግሥት ሺህ ስብከቶችን ብሰብክልህ ነገር ግን ትዕግሥትን የሚያስተምሩ ሁኔታዎችን አልፈህ ካላወቅህ ትዕግሥት ምን እንደሆነ ሊገባህ አይችልም
1 147
15
ጥቆማ ​ትናንት የፈተና ውጤት ከተነገረ በኋላ የቁርኣን ፈተና ያላለፉ በርካታ ልጆች እና ወላጆች ቅስማቸው ተሰብሮና ተክዘው ተመልክቻለሁ። ​ለዚህ መፍትሔ ይሆን ዘንድ እኔ የማውቀውን መድረሳ ላመላክታችሁ ኦርቢት በሚገኘው ኹለፋኡ አር-ራሺዲን መድረሳ ጎራ በሉ ምዝገባ ካልጨረሱ ልጆቻችሁ በጥሩ ሁኔታ እዚያ ይያዙላችኋል ኢንሻ አላህ።
1 115
16
ለሂፍዝ ከተፈተኑ 61 ሴት ተማሪዎች መካከል ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
ለሂፍዝ ከተፈተኑ 61 ሴት ተማሪዎች መካከል ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
1 048
17
ለሂፍዝ ከተፈተኑ 76 ወንድ ተማሪዎች ለሂፍዝ ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
ለሂፍዝ ከተፈተኑ 76 ወንድ ተማሪዎች ለሂፍዝ ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
772
18
​"ሰሞኑን ለተከታታይ ቀናት የነዘር እና የሂፍዝ ፈተና መኖሩ የሚታወስ ነው። በመሆኑም ኢንሻአላህ ለሂፍዝ ያለፉ ተማሪዎች (የወንዶችም የሴቶችም) ስም ዝርዝር ከዐስር በኋላ ይለቀቃል።
783
19
አምስት መቶ ደረሰ ​📢 አስደሳችና ወቅታዊ መረጃ ከመርከዝ አስ-ሱና (አሸዋ ቢላል መስጂድ - ድሬደዋ) ​አልሀምዱሊላህ! በአሁኑ ሰዓት የመርከዛችን የቁርኣንና የኪታብ ተማሪዎች ቁጥር 500 የደረሰ ሲሆን፣ በ14 ኡስታዞች አማካኝነት የእውቀት ብርሃን እየተቀሰመ ይገኛል። ​ይህንን ትልቅ የምስራች ስናበስር ትናንትን ወደኋላ መለስ ብለን ማስታወሱ ተገቢ ነው። ከዚህ ቀደም በተለይ በአሸዋና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች የሚገኙ ልጆቻችን የቁርኣን እይታ (ነዘር) እና የሂፍዝ ትምህርት ለማግኘት፣ ስለ ዲናቸው መሰረታዊ እውቀትን ለመጨበጥ ምን ያህል ይንከራተቱና ይቸገሩ እንደነበር የቅርብ ትዝታችን ነው። ዛሬ ግን አላህ በችሮታው ይህንን የዒልም ማዕከል ሰጠን። ​ነገር ግን ይህንን ያህል ቁጥር ያለው ተማሪ ይዞ እያንዳንዱን በየደረጃውና እንደ አቅሙ እውቀት እንዲጨብጥ ማድረግ ምን ያህል አድካሚና ከባድ እንደሆነ የመርከዙ የቦርድ አባላትና በቅርብ ያሉ ወንድሞች ምስክሮች ናቸው በተለይም ደግሞ ለመርከዙ ቋሚ የገቢ ምንጭ አለመኖሩና ስራው ሰፊ መሆኑ አቅማችንን በእጅጉ እየተፈታተነው ይገኛል። መርከዛችን ይበልጥ ወደ ላቀ ደረጃ እንዲደርስ አሁን ያለንበት ደረጃ ብቻውን በቂ አይደለም። ይህ የሁላችንም ቤት ነው፤ ሁላችንም ልንጠብቀው ልንቆረቁርለትና ልናግዘው የሚገባ የጋራ ሀብታችን ነው። ​ይህ ማዕከል እዚህ እንዲደርስ የድሬደዋ ማህበረሰብ ያደረገው አስተዋፅኦ ታሪካዊ ነው በተለይም ንቁ የሆነው ወጣቱ ክፍል የደርዘን ተራ የሲጋራ ተራ የሰልባጅ ተራ የታይዋን ተራ ነጋዴዎችና መላው የድሬደዋ ህዝብ ላደረጋችሁት መልካም ድጋፍ ምስጋናችን ከልብ ነው። ​በመጨረሻም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሲሉ ቀንና ማታ ሳይሳሱ በውድ ንድማችን አብዱሰላም ሰብሳብነት ለሚለፉት ውድ የቦርድ አባላት እንዲሁም በዙሪያቸው ሆናችሁ ለምትደግፉ በሙሉ አላህ በጤናችሁ በዕድሜያችሁና በገንዘባችሁ ላይ በረከቱን ያፍስስባችሁ በቀጣይም ይህንን የዒልም ፋኖስ ይበልጥ ለማንደድ ጠንካራና የማይቋረጥ ድጋፋችሁ እንደማይለየን ሙሉ እምነት አለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!
924
20
የዛሬው ጁምዓ ኹጥባ ርዕስ خطبة الجمعة علاج المخاوف والأحزان የልብ ፍርሃትና ሐዘን መፍቴዎቹ  
810