cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

جماعة المدرسة العباسية

🔊→በቡታጀራ ከተማ የሚሰጡ ደርሶች፣ደዕዋዎች፣መልዕክቶች እና አዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔆←{{إِثْبَتْ عَلَى الْحَقْ وَلَوْ كُنْتَ وَحْدَكْ}} 🔆→[[በሀቅ ላይ ፅና ብቻህም ብትሆን]] ለአስተያየት እና ለጥያቄ @Alabasiyabot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
414
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌸 የክረምት የተማሪዎች ኮርስ 🌸 👌 የመድረሰቱል አባሲያ ጀማዓ ለዚህ ሁለት ወር (ሀምሌ እና ነሀሴ) በተለመደው መልኩ ለልጆች የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቱዋልⵆ 📚 የኮርሱ ሂደት፡- 1. ቃዒደቱል ነውራንያ ( አጣርቶ ማንበብ ) 2. የተለያዪ አጫጫጭር ( ረሳዒል ) ኪታቦችን ( ማስገንዘብ ) 🕌 አድራሻ፡- መድረሳ(ዑስማን መስጂድ) የሴቶች መግብያ አጠገብⵆ ክፍል ተራ ቁጥር 1 እና 2 ❗️ማሳሰብያ፡- 1. ለልጆ የሚሰጠው የምዝገባ ፎርም በአግባቡ እንዲሞሉ እናሳስባለንⵆ 2. ለትምህርት ጥራት እንዲያመች የምዝገባ ዋጋ በተማሪ 200 ብር መሆኑ በአክብሮት እንገልጻለንⵆ 3. ከ ቅዳሜ ቀን 29/10/2016 ምዝገባ ተጀምሮ እስከ ሰኞ ቀን 1/11/2016 ምዝገባ ምናጠናቅቅ ይሆናል፡፡ 4. ከማክሰኞ 2/11/2016 እስከ ሀሙስ 4/11/2016 ምዝገባ ከ100ብር ቅጣት ጋር የምንቀበል ሲሆን ከነዚህ ቀናቶች ቡሀላ በማንኛውም ምክንያት ተማሪ አንቀበልም፡፡ 5. ተማሪው ብያንስ 7 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡ 6. በሰዓቱ ለተመዘገቡ ተማሪዎች በአላህ ፍቃድ በዚህ ሁለት ወር ስኬታማ የሆነ ትምህርት እንደሚቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ 🤲 “የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣልⵆ ሶስት ነገራቶች ሲቀሩ፡- 1. መልካም ልጅ ዱዐ ሚያደርግለት 2. ቀጣይነት ያለው ሰደቃ 3. ሰው የሚጠቀምበት እውቀት” ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)ⵆ ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ ፡- 0902912413 0972014889
نمایش همه...
እስኪ ይህንን ሃሳብ አንብቡና እናንተም ትዝብታችሁን ወዲህ በሉ። «አንዳንዱ ባለ ባጃጅ ትውልድ ለማበላሸት እንጂ ለሥራ አይደለም የባጃጅ ሹፌር ሆኖ የሚሠራው። በጣም አስቸጋሪ ነው። ተማሪ ሁና የትራንስፖርት አገልግሎት የምትጠቀም ከሆነች፤ ሴት ልጅ ትልቅ ፈተና ላይ ናት። አንድ ሁለት ቀን ትከፍላለች። ከዚያ ሊፍት እያለ አገልግሎት ይሰጣታል፤ ቤቷ ድረስ። ከዚያ ብዙ ብዙ ይኮናል። ከቤት ት/ቤት ብላ ትወጣለች። ደብተሯን ለጓደኛዋ ሰጥታ ከእሱ ጋር ታሳልፋለች። ከዚያ በሰዓቱ ከተማሪ እኩል እቤቷ ትገባለች። 12 ላይ ዘጭ ትላለች። ከማንኛውም አሽከርካሪ በላይ የሴት ድክመት የሆኑትም ባለ ባጃጆች ናቸው። ከተማ ውስጥ ስለሚዞር በፈለገችው ግዜ ከች ይላል። እሷም ቤት የሚሰጣትን የትራንስፖርት ብር ጮርናቄና ማስቲካ ልታላምጥበት ሊፍት ይሰጣታል። ከዚያ ወደሌላ ጥያቄው ሲያመራ እሺ ብላ፣ ውለተው ይዟት ገደል ትገባለች። እሱ ደግሞ እሷን ካለሻ በኋላ እንደተላመጠ ማስቲካ ተፍቷት ሌላ ወደማበላሸት ጉዞውን ይቀጥላል። ኢለመንተሪ ያሉ ተማሪዎች ሳይቀሩ የዚህ አንዳንድ ተኩላ ባለባ ጃጅ ሰለባ ሁነዋል። እና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ያስብበት። ዚና ሐላል እስኪመስል ድረስ ደርሷል። ጨዋነት የፋራ ነው አሉ ፋራዎች! በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለን ቅጣቱ አጥፊን ብቻ ለይቶ አይመታምና ይህን ጥፋት ሁሉም በንቃት ሊያወግዝ ኃላፊነት ያለበት አካል ሁሉ ልጁን፣ እህቱን (ሙስሊም ሴቶች የሁሉም እህት ናቸው) ሸሪዓህ ያስተምር፣ ይጠብቃት፣ የት ወጣሽ? የት ገባሽ? ይበል፤ ይቅጣትም ጭምር። አንዳንድ ወላጅ ተብዬ አባት "በልጄ ምን አገባችሁ?፣ በጊዜዋ እንደፈለገች ትሁን!" ብሎ ይናገራል። አንተ ማለት ሩሕህ ከአካልህ አልተለየም እንጂ አልፈሃል። በህይዎት ብትኖር ኖሮ በዚህ በቆሸሸ መንገድ ላይ ስትገኝ "ዝም በሏት!" አትልም ነበር። አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን» منقول
نمایش همه...
حكم_استخدام_رمز_القلب_لدلالة_على_المحبة_الشيخ_سليمان_الرحيلي_حفظه.m4a8.24 KB
የዳዕዋ ፕሮግራም ለተማሪዎች! = እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 23/09/2016 ዓ·ል ከጥዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዝሁር የሚቆይ ለተማሪዎች ዳዕዋ እና ምክር በ"መድረሰቱል ዓባሲያ" (መድረሳ መስጂድ) ተሰናድቶ ይጠብቃቹኋል። በዕለቱ የክረምቱን እረፍት ጊዜ በአግባቡ ትጠቀሙ ዘንድ ማስታወሻ እንዲሁም ምክር ይሰጣል። በተጨማሪም ሴት እህቶችን የሚመለከት ልዩ ትምህርት ይኖራልና ይህንን ፕሮግራም ትታደሙ ዘንድ መላው የቡታጅራ ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ተጋብዛችኋል።   @በሩሓማ በጎ አድራጎት ማህበር አስተባባሪነት! https://t.me/umulmesakin
نمایش همه...
በአረፋ በአል ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች ዛሬ በአላህ ፍቃድ ሚጀምሩ ይሆናል!
نمایش همه...
صلوا على المختار احمد إنه اذكى الأنام وخير من وطئ الثرى يارب صِّل على النبي محمد ما شجَّ جرح في سبيلك و انبرى
نمایش همه...
مِن على منبر رسول الله وقف حاكم البصرة خالد بن عبد الله القسرى فى يوم الأضحى، وبعد أن حمد الله وأثنى عليه، قال: أيها الناس انصرفوا إلى منازلكم وضحوا -بارك الله لكم فى ضحاياكم-، فإنى مضحٍ اليوم بالجعد بن درهم.. ثم حمل "سيفه" وذبحه أمام المصلين وهم ينظرون.
نمایش همه...
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ የሁላችንንም መልካም ስራችንን ይቀበለን
نمایش همه...
ሲስቱኳ ለእናቴ የገጠምኩትን ግጥሜን ስሙልኝ ትላለች!
نمایش همه...
7.42 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.