cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group የዚህ ግሩፕ ዓላማ ቂርኣትና ዳዕዋ እንዲሁም አንዳንድ መልዕቶች ለማስተላለፍ ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
746
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

##ማስጠንቀቂያ‼ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته! ~~ የተከበራችሁ ወንድምና እህቶቼ ስልካችሁ እኔ ስልክ ላይ የተመዘገበ ከሆነ ዛሬ ወደ እናንተ ምንም በማላውቀው መንገድ #ሊንክ ገብቶላቹኃል። እናም አሁን ቅርብ ጊዜ አንድ ወንድም ደውሎ ስልክ #ሐክ ማድረጊያ #ሊንክ እንደሆነ አረዳኝ። እኔ ለማንም ሊንኩን ፎርዋርድ አላደረግኩም። በራሱ ጊዜ ነው ወደ ሁሉም contact ሼር ያደረገብኝ። ☞ እናም ቴሌግራማችሁ setting ውስጥ በመግባት device ላይ ግቡና #ሐክ መደረጋችሁና አለመደረጋችሁን አረጋግጡና መፍትሔ አበጁለት። ☞ ስለተፈጠረው ነገር ለአሏህ ብላችሁ ዐውፍ በሉኝ። ለኔም ከማላውቀው ሰው ሊንኩ ደርሶኝ check ለማድረግ ስጎረጉር ነው ስህተቱ የተከሰተው። ☞ መልእክቱን ለሁሉም share share አድርጉልኝ። 📝 ወንድማችሁ አቡ ሰዒድ (ዐብዱረሒም ሁሴን)
نمایش همه...
Did you see what he posted?https://cutt.ly/wwQ8dbVF
نمایش همه...
አስደሳች ብስራት ለእዉቀት ፈላጌዎች በሙሉ እነሆ በሙሳ ራማሽ( ቆዳ ሌጦ) ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሲቀራ የነበረዉ" የአል ዋጂባት" ኪታብ መጠናቀቁን ተከትሎ በምትኩ የሸይኽ ሙሀመድ አብድል ወሀብ " ሰላሰቱል ኡሱል" ኪታብ ሊጀመር መሆኑ ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነዉ …"ለማየት የፈለገ አይኑን ይገልጣል "እና ነዉ ነገሩ ከወዲሁ ዲናችን ወደ መማር እንሂድ… https://t.me/ALABASIYA
نمایش همه...
جماعة المدرسة العباسية

🔊→በቡታጀራ ከተማ የሚሰጡ ደርሶች፣ደዕዋዎች፣መልዕክቶች እና አዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔆←{{إِثْبَتْ عَلَى الْحَقْ وَلَوْ كُنْتَ وَحْدَكْ}} 🔆→[[በሀቅ ላይ ፅና ብቻህም ብትሆን]] ለአስተያየት እና ለጥያቄ @Alabasiyabot

የኢስቲቃማ አንገብጋቢነት በተመለከተ ገሳጭ ምክር! 🎤 በኡስታዝ ሁሴን ሱለይማን
نمایش همه...
ገሳጭ ነሲሀ በኢስቲቃማ ዙርያ.m4a14.42 MB
የዱንያ_ሂወታችን_ምን_መምሰል_አለበት.m4a13.83 MB
የመዉሊድ_ቢዳአነት_ወሳኝና_አስተማሪ_መልክት!_1_3.m4a15.32 MB
አላህ_ከአርሽ_መሆኑ_በቁርአን_እና_በሀዲስ_እይታ.m4a17.02 MB
የ ም ስ ራ ች! ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች!! ~~~√√√~~~ እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 13/01/2016 ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በሙሳ ራማሽ (ቆዳና ሌጦ) መስጂድ ተሰናድቶ ይጠብቆታል። እርሶም ለዚህ ፕሮግራም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ደምቀው ይታደሙ ዘንድ ከወዲሁ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። በአሏህ ፍቃድ በእለቱ ወቅቱን ያማከለ _ሱናን በማስረጃ የሚያነግስ ቢድዓን በማስረጃ የሚያፈርስ_ ዳዕዋ ያደምጣሉና በሰዓቱ ይገኙ!! «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴታ ነው!!»
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የእርዳታ ጥሪ ለእህታችን ሀዋ አብዶ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ እህታችን ሀዋ አብዶ   የቡታጀራ ከተማ ተወላጅ ስትሆን ለረዥኝ ጌዜ በድገምት ትሰቃይ    ቆይታለች ደግምቱን ለማስወገድ ብዙ መንፈሳዊ ( ሸሪአዊ) መንገዶች እየተጠቀመችበት በነበረበት ሳአት ነበር  ይህ አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ክስተት የተከሰተባት    ስለሆነም  የህታችን ቤተሰቦች የተጠየቁት ገንዘብ ከአቅማቸዉ በላይ ስለሆነ የእናት  እርዳታችንን  ይሻሉ  በዱአቹም አትርሳት። የአባትዋ አካዉንት1000053108508 መልክቱን ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሆኑ ይሆኑ ዘንድ ጥሪያችን ነዉ https://t.me/ALABASIYA
نمایش همه...
👉 እነሆ ከዚህ ቀደም በዳሩል አርቀም መስጂድ ሲቀሩ የነበሩ ቂርኣቶች ስለተጠናቀቁ ከዛሬ ሰኞ ቀን 27/10/2015 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ሰዓት፦ * خذ عقيدتك من الكتاب والسنة لشيخ محمد بن جميل زينو. * شرح كشف الشبهات لبن عثيمين. ☞ ማስታወሻ፦ ሁለቱም ኪታብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ባለው ሰዓት ስለሚሰጥ ሁላችሁም በሰዓቱና ቦታው እንድትገኙ እና ዒልምን እንድትሸምቱ እንላለን!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.