fa
Feedback
Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)

Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው፡፡

نمایش بیشتر
2 516
مشترکین
-124 ساعت
+327 روز
+10930 روز
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+11
در 4 کانال‌ها
اوت '26
+158
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+26
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+35
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+48
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+42
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+82
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+32
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+31
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+68
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+94
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+179
در 10 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+38
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+46
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+60
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+29
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+123
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+124
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+131
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+351
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+52
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+374
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+364
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+111
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+242
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+1 008
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+180
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+274
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+979
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+3
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
فضل_العلم_وطلابه_وبيان_فضل_العلماء_22_3_1448_بالجامعة_الإسلامية.mp359.63 MB

2
📌 ‏قال الإمام ابن القيّم: ✍🏻 «مَن ضحِك من النّاس ضُحِك منه ومَن عيَّر أخاه بعمل ابتُليَ به ولا بُدّ». 📘 الفروسيّة (٤٤٦). ⚡️ኢማም ኢብኑልቀይም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ 🔸በሰዎች የሳቀ ሰው በሱም ይሳቅበታል። 🔸በተፈተነበት ተግባር ላይ ወንድሙን ያነወረ ሰው፥ለሱም አይቀርለትም። 📘አልፈሩሲያ(446)
144
3
بدون متن...
112
4
አዲስ Pdf عنوان :- الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس الإخوان وقائدهم سيد قطب وأمثاله ✍ للشيخ محمد بن حيات الولوي حفظه الله ሙሀመድ ሃሚዲን የኢኽኑ'ል ሙስሊሚን መሪ የነበረውን ሰይድቁጥብን ባወደሰበት ንግግሩ ላይ የተሰጠ ግልፅ ምላሽ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
95
5
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، وبتوفيقه تتحقق الخيرات، وبتيسيره تُطفأ الفتن، وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. أما بعد: يقول العلامة ابن باز رحمه الله: « أوصيكم أيها الأخوة بتقوى الله، وأوصيكم بالتعاون على البر والتقوى، وأوصيكم بطيب الكلام، والحرص على طيب الكلام، على الأسلوب الحسن، وعلى الرِّفق في الدَّعوة، وحسن الظنِّ بإخوانكم أهل السنة، وعدم نشر ما يُّشوِّه سمعتهم من أغلاط، بل عالجوها بالطرق القيمة، بالمحادثة بينكم، بالاتصال الهاتفي، بالزِّيارة، بالمكاتبة الطيبة حتى تزول الوحشة، وحتى يتضح الحق، وحتى يزول الخطأ ..، والهدف هو هداية الناس ، وإخراجهم من الظلمات إلى النور » اهـ {مجموع فتاوى الشيخ ابن باز» (22/372} و أنا أتراجع عن كل كتاباتي ومقالاتي التي كانت في تلك الفتنة، وما زلت ولا أزال أستغفر الله تعالى مما كتبت ونشرت سواء في الشيخ حسين السلطي ، والشيخ عبد الحميد أو في غيره من المشايخ والإخوة من الدعاة ، ومثل قولي ليس في اثيوبيا عالم الجرح والتعديل، وليس المقصود من هذا إهدار مكانة العلماء، أو التقليل من شأنهم، أو إنكار جهودهم واجتهادهم، بل العلماء ورثة الأنبياء، ولهم حق الإكرام والتوقير والاحترام ، وتقدمي بين يدي العلماء في مسائل الكبار،ولا أبيح لأحد إقرار كتاباتي تلك أو نشرها، ومن فعل ذلك فأنا خصيمه عند الله يوم لا ينفع مال ولا بنون، والله المستعان. وأسأل الله تعالى أن يثبّت الجميع على الحق، ويوحّد صفهم  وأن يزيد إخواننا المحبين للخير حرصًا على الوحدة على الحق، وأن يبارك في مشايخنا من أهل العلم والدعوة، وأن يجعل هذا التراجع بدايةً لمزيد من التآلف والتعاون على البر والتقوى، وسدّ أبواب الفتن ما ظهر منها وما بطن. هذا ما لدي والله من وراء القصد. وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. كتبه: أبو فائزة خضر أحمد  23 ربيع الأول ١٤٤٨ هـ.
159
6
🎙ኡስታዝ አቡ ፋኢዛ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/AbuFaizaah/2442
149
7
👈"شرح الأصول الثلاثة" (የሶስቱ መሰረቶች ማብራሪያ) ✍ الشيخ دكتور حسين بن محمد السلطي                   🔶ክፍል 04   የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/ibnbaz1212/517 🔶ወራቤ- በሐጢባ ቁጥር 02 መድረሳ የሚሰጥ ደርስ ።   🔶15ታዊ ዓርብ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) 🌐https://t.me/ibnbaz1212
180
8
✍️قال ابن الجوزي -رحمه الله-: وإنما ينشأ الظلم من ظُلْمةِ القلب، ولو استنار بنور الهدى لَنَظَر في العواقب، فإذا سعى المتقون بنورهم الذي اكتسبوه في الدنيا من التقوى، ظهرت ظُلمات الظالم فاكْتَنَفَتْهُ. 📗كشف المشكل (٢/٥٥٩)
282
9
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ ነሓሴ 27/12/2018 🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ 🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ https://t.me/AbraribnAwal
132
10
✔️ አዲስ እና ወሳኝ ሙሓዶራ ርዕስ:- «ባጢልን በመተው ወደ ሓቅ መመለስ » 🎤ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🫱 "በሓራ ሰለፍዮች የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ" ⌚ 41 ደቂቃ ከ 35 ሴኮንድ ብቻ ! 📆 ጁሙዓ ምሽት ነሐሴ / 𝟐𝟐 / 𝟐𝟎𝟏𝟖 ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
158
11
🚫 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች ❶ኛ ገላን መታጠብ ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው  እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም ❹ኛ የክት ልብስ መልበስ ❺ኛ በጊዜ  መስጂድ መግባት ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም  ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት ⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ  መጠባበቅ ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ። 📝ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
104
12
بدون متن...
430
13
بدون متن...
564
14
بدون متن...
429
15
​ 🔖አስደሳች ሰበር ዜና ━━━━━━━ ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ! ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ
​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና           ━━━━━━━  ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!   ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ​🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦ └─ ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) ​📌 የደዕዋው ርዕስ፦ └─ «በግዜው ይገለፃል» ​⏰ ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ] 📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ] 📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal
250
16
بدون متن...
1
17
بدون متن...
447
18
አህመዲን ጀበል "በቱፋ ላይ ስህተቱ የተከሰተው ከደስታ ብርታት የተነሳ ነው" ብሎ ለሞገተበት የተሳሳተ ፅሁፍ የተሰጠ ገላጭ የሆነ ምላሽ!! ————— ሸይኽ ጧሀ ኸድር አል-ጂሚ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- ከአህመዲን ጀበል ስህተት የመጅሊሳቸው መሪ ቱፋ የነቢይነትን መዕረግ ለመስጠት የተጣጣረበትን ስህተት በሚዛናዊነት ግርዶሽ ከደስታ ብዛት የተሳሳተ ለማስመሰል መሞከሩ ነው። አስቀያሚ የሆነን መንገድ በመጓዝ በፈጣጣነት ያለ ሀፍረት "ከደስታ ብዛት ነው የተሳሳተው" በማለት በእራሱ ላይ   በመሀይምነቱ ፈርዷል። ይህ ደግሞ ግልፅ የሆነ ውሸት ነው፣ የመጅሊሱም መሪ ይህን አይሞግትም የአዕምሮ ባለቤት የሆነውም ሰው የሚቀበለው ነገር አይደለም። 1, ከነቢዩ ﷺ የመጣው "ከደስታ ብዛት ተሳሳተ" የሚለው ሀዲስ፣ አላህ ጥላው የጠፋችውን ግመሉን ስለመለሰለት በዋለለት ፀጋ አላህን ማመስገንና ማላቅ ፈልጎ ነው ምላሱ የቀደመው። እንዲህ ያለው ነገር ደግሞ በድንጋጤ አለያም በደስታ በአንድ ወይም በሁለት ቃላት በምላስ መከርበትና የቃላት ቦታ መለዋወጥ ምክንያት ሊከሰት የሚችል ነው። ይህ ደግሞ ከመጅሊስህ መሪ በተቃራኒ ነው፣ የመጅሊስህ መሪ በሙሉ አገባብና አውዱን የጠበቀ የቃላት አሰካክ ተጠቅሞ ነው ይህን ቃል የተናገረው። ደስታውም ለሰዎች ከመከቱ'ል ሙከረመህ እንደምትክ ሆኖ ለሀጅ ጉዞ እንዲያገለግል ታቅዶ በተሰራ ስፍራ ነው። 2, ሌላው በሀዲስ የመጣው "ከደስታ ብዛት የተነሳ የተሳሳተው" ትክክለኛ ነገር ሊናገር ፈልጎ ነው እንጂ ቀድሞውኑ ስህተት ሊናገር አልነበረም። 3, ይህ ባሪያ ከሚፈልገው በተቃራኒ የተከሰተ የምላስ ወለምታ ነው፣ ይልቁንም ባሪያው የፈለገው ከመጅሊስህ መሪ በተቃራኒው ነበር። ለመሆኑ ጠ/ሚሩን የነቢይነት ማእረግ እንደሚገባው ከመናገር ተቃራኒ ነበር የፈለገበት? ለዚያ ነው እንዴ መልክተኝነት (ነቢይነት) ስለተደመደመ ወሊይነት ይገባሃል ያለው? አንተ የአደም ልጅ አዕምሮ ባለቤት ሆይ! እዚህ ጋር መናገር የፈለገው ከዚህ ሌላ ሆኖ ሳለ የተሳሳተው ቃል አለን? በተለይ የመጅሊሱን መሪ ንግግር ያደመጣችሁ የኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ሆይ! እስቲ ንገሩን? 4, በተለምዶ የሰዎችን ሁኔታዎች በማወቅ ልምድ ያላቸው የፍርድ ቤት ዳኞች አንድ ሰው በሆነ ጥፋት ላይ በተደጋጋሚ በመውደቁ ምክንያት በድጋሚ ጥፋት ላይ ሲያገኙት "የፈለግኩበት ሌላ ነው… አስቤበት አይደለም…" ብሎ ሲሞግት ጥፋት ላይ የወደቀው የምር ድንገት ሳያስብ አምልጦት ይሁን አይሁን በጥንቁቅነቱና ባለው ራሱን መቆጣጠር ያውቁታል፣ የምር እንደሞገተው ከሆነ ይቀበሉታል፣ አለያ ግን ውድቅ ያደርጉበታል። [ይህን ዒራቂ የተናገረው ሲሆን አል-ወለዊይም ተቀብሎ በማንሳት አፅንቶታል] ከዚህ አንፃር ደግሞ የመጅሊስህን መሪ ተጨባጭ ስናየውና ከርሱም የተለመደው ነገር፣ ሸሪዓን በሚፃረር ነገር ላይ መውደቁ ራፊዷዎችን መርዳቱንና ለእነሱም አጋርነቱን መግለፁን ይመስል…፣ ለዲናዊ ጉዳይ ምንም ቦታ አለመስጠቱ… ይህን መከላከልህንና ምክንያቱን እያወቀ የተጋለጠው አካል ሊያጠራህ ፊቱን ወዳንተ አላዞረም። እወቅ ይህ ለዲን ካለህ የሳሳ ግንዛቤ መሆኑ ነው። አል-ኢማም ኢብኑ'ል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ለዚያም ነው አላህ ጥራት ይገባውና ግመሉ ጠፍቶበት ተስፋ ከቆረጠ በኋላ በመገኘቱ የተነሳ ከደስታ ብዛት የተሳሳተውን ሰው ያልያዘው፣ ሲያገኛት ከደስታ ብዛት "አላህ ሆይ! አንተ ባሪያዬ ነህ እኔ ጌታህ ነኝ" ብሎ የተሳሳተው፣ ይህ ቃል ሳያስበው ድንገት በምላሱ ተከሰተ፣ በመሆኑም አላህ በዚህ አልያዘውም፣ ይህ ደግሞ አንድ ቁርኣን የሚቀራ ሰው ድንገት በምላሱ ላይ እንደሚፈጠረው የምላስ ወለምታ ነው።" እንዲህም አሉ:- "የባሪያው የምላስ ፍጥነት ከሚያስበው ተቃራኒ የሚከሰት የምላስ ወለምታ ይሆናል።" ኢብኑ ሐጀር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- "አንድ ሰው በሆነ ነገር ላይ መናገር ይፈልግና ምላሱ ይቀድመዋል…" ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- "ፈጥኖ ምላሱ በተናገረው ስህተት አይያዝም፣ ምክንያቱም ይህ ከርሱ የተገኘው ንግግር ይህ ሰው ሳያስበው የተናገረው ነው፣ ይልቁንም በምላሱ ቀድሞት ነው የተከሰተውና ከደስታ ብዛት የተሳሳተው። እንዲህ ያለው የምላስ ወለምታ ሰዎችን አይጎዳም፣ ምክንያቱም አስቦበት ስላልሆነ። ሆነ ተብሎ ታስቦበት የሚነገርን ንግግርና ሳይታሰብበት ድንገት በምላስ ወለምታ ምክንያት የሚከሰትን ንግግር መለየት ግድ ይላል።" ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
552
19
الحقّ طَوْدٌ راسخٌ تثبّته الجبال، ولا تذروه رِياحُ الصَّوْتِيَّات." من مَلَك الدليل مَلَك الحجة، ومَن طَرَح أطنان البراهين والأدلة لأجل الهوى أو صوتية فقد صاحبها الانصاف فقد غُبِن وخَسِر.
488
20
بدون متن...
517