cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 507
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ሙስሊም ተማሪወች እንኳንጨለዚች ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ ሰኔ-27-2016 E.c➜Graduation Date ትርጉም፡ 👇 🌹እንኳን ደስ አላችሁ🌹 ልቦች ያዝናሉ ፣ ዓይኖች እንባዎችን ያቁራሉ ፣መለየታችሁን ስናስታውስ። በልባችን ውስጥ የወደቀውን ፍቅር እና ሀዘን  ፊደላትም ሆነ ቃላት ሊገልፁ አይችሉም። እኛ ግን  “የሰለፍን መንገድ እና የአላህን ጠንካራ ገመድ እስከተከተላችሁ ድረስ ለአላህ ብለን እንወዳችኋለን” እንላለን። በአላህ ይሁንብን ፣ ከኛጋ ያለፉትን ወርቃማ ቀናት አንረሳም ፣ ቀኖቹ አይሽሯቸውም ፣ እና የድሮዎቹ ቀናት ወደ እነሱ አይመለሱም - አላህ እኛ  ጋር  ደስተኛ ሆነን ያለፍንባቸውን ቀናትቶ መልካምን ያጠጣቸው። 🌸👇 لَتذْرَفُ عيوننا من الدُموع حين ذكرنا مثل هذا ويا حبائب ويا قرة العيون نحبكم حيثما كنتم 📌ربنا اجمعنا في جنتك أنت فعاّل لم تحب وترضى t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
نمایش همه...
👍 8
ትርጉም፡ 👇 🌹እንኳን ደስ አላችሁ🌹 ልቦች ያዝናሉ ፣ ዓይኖች እንባዎችን ያቁራሉ ፣መለየታችሁን ስናስታውስ። በልባችን ውስጥ የወደቀውን ፍቅር እና ሀዘን  ፊደላትም ሆነ ቃላት ሊገልፁ አይችሉም። እኛ ግን  “የሰለፍን መንገድ እና የአላህን ጠንካራ ገመድ እስከተከተላችሁ ድረስ ለአላህ ብለን እንወዳችኋለን” እንላለን። በአላህ ይሁንብን ፣ ከኛጋ ያለፉትን ወርቃማ ቀናት አንረሳም ፣ ቀኖቹ አይሽሯቸውም ፣ እና የድሮዎቹ ቀናት ወደ እነሱ አይመለሱም - አላህ እኛ  ጋር  ደስተኛ ሆነን ያለፍንባቸውን ቀናትቶ መልካምን ያጠጣቸው። t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
نمایش همه...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

00:59
Video unavailableShow in Telegram
የሙስሊሞች ኡዱሂያ ያስደነቀው ክርስቲያን !! እንደት ነው ግን የካፊርን ዱዓእ አሚን እንላለን ወይስ አንልም ? ሁክሙ ¡
نمایش همه...
2.08 MB
🎉 7👏 2💯 2👍 1
ዛሬ በአል ዋልን ነው ወይስ ጥናት ዋልን የሚባለው ለማንኛውም የትምርትጨሚኒስተር መቸም መግስት ቢቀያየር የማይለወጥ ተቋም ነው። አብሽሩ ሙስሊም ተማሪወች ጧት(ሰኞ) የሚሰጠውን ፈተና በድል አጠናቁት ለትምርት ሚኒስተር ተብየው ታዓምር አድርጉ በሙሉ ኮፊደንስ ስሩሩሩ። አላህ ከእናንተጋ ይሁን
نمایش همه...
👍 21💯 1
عـــــــيدكــــم مــــبارك وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
نمایش همه...
-213615_temp.webp0.96 KB
💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال عيد مبارك 🎉🎉                                                🎉🎉 🎁 እንኳን ለታላቁ 1445ኛው ለዒዶ አል-አድሀ በዓል በሳላም አደረሳቹ✨✨ መልካም ኢድ አል አድሀ ይሁንላቹ። ልዩ
የዒድ ዝግጅት
እና የተሙራቂ ተማሪዎች
የ well go
ፕሮግራም ሁላችሁም በሰዓት ከ ዒድ ሶላት በኋላ በመገኘት እንድትታደሙ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ።
በ ተማሪዋች መስጂድ
ሁለት ፍየል እየጠበቃችሁ ነው ።
نمایش همه...
የታረደውን 3ቦታ አድርጉት ኡዱሂያ ስናርድ ዋናው ግባችን አላህ ያዘዘውን ትዕዛዝ መፈፀም ነው እንጂ ለአላህ ከምናርደው የሚደርሰው የለም ምንም ነገር ከእኛ። لَن يَنَالَ اللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاؤُهَا وَلَٰكِن يَنَالُهُ التَّقْوَىٰ مِنكُمْ ۚ كَذَٰلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمْ لِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ ۗ وَبَشِّرِ الْمُحْسِنِينَ አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ(ተቅዋ) ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡ሀጅ/37 👇 وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡ ስለዚህም የምናርደውን እርድ ነብያችን : ሰሀቦችና ዑለሞች ባሉበት መልኩ የሚታረደውን እርድ 3 ቦታ መክፈሉ ጥሩና ተገቢ ነው። 1ኛ➜ ለእኛና ለቤተሰቦቻችን 2ኛ➜ለጎረቤቶቻችንና ለአቃሪቦች ዘመዶች በተለይ ማረድ የማይችሉ 3ኛ➜ለድሀወችና ለመሳኪኖች ማስረጃ👇 1ኛ= አላህ ኢብራሂምን ከዕባን ከገነባ በሗላ አዛን አድርግ ሰወች መጥተው አላህን በለማዳ እንስሳወች እርድ አላህን እንዲያወሱና ለሌሎችም እንዲያበሉ ስላዘዘ። لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ: سورة الحج 28 ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ➛ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ 2ኛሀድስ የዓኢሻ ሀድስ ➜ከገጠር ወደ መድና የኡዱሂያን ስርአትን ለመካፈል የመጡ ሰወች ላይ ነብዩ የተናገሩት👇 عن عائشة رضي الله عنها أنها قالت: دَفَّ أَهْلُ أَبْيَاتٍ مِنْ أَهْلِ الْبَادِيَةِ (أي أسرعوا مقبلين إلى المدينة) حَضْرَةَ الأَضْحَى زَمَنَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ "..........ادَّخِرُوا ثَلاثًا ثُمَّ تَصَدَّقُوا بِمَا بَقِيَ." رواه مسلم 3643 ➜ከአኢሻ እንደተተረከው በነብዩ ዘመን የገጠር ሰወች ኡዱሂያን ለመጣድ(ለመካፈል) ወደ መዲና መጡ በዚህም ጊዜ ነብያችን "⅓ኛውን አስቀምጡ የቀረውን ደግም ሶደቃ ስጡ" ብለው ተናግረዋል። ሀድሱ በመቀጠልም መዲና ለመጡት ድሀና ሚስኪኖች ሲባል እንደሆነ የተናገሩት በማለት ይቀጥ፤ል። 3ኛ➛የኢብኑ አባስ ሀድስ ሲሆን عن عبد الله (ابن عباس) رضي الله عنهما يأكل هو الثلث ويطعم من أراد الثلث ويتصدق على المساكين بالثلث" *ኢብኑ ቁዳሚ ሙግኒ ላይ ሸውካንይ ነይሉል አውጧር ላይ ይህን ሀድስ ይጠቅሳሉ "⅓ኛውን ይመገባል: ⅓ውን ይሰድቃል ⅓ኛውን ለሚስኪን(ድሀወች)"
نمایش همه...
👍 7
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.