fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የደሱ ግጥሞች

የደሱ ግጥሞች

رفتن به کانال در Telegram

☞ የስብህና ልቀት ለማምጣት ከመፃህፍት ጋር እናዉጋ ☞ በዚህ ቻናል ተወዳጅ የሆኑ ግጥሞችንና አስተማሪ ታሪኮችን ይቀርቡበታል 👇👇👇👇👇👇👇 ለሃሳብ አስተያዬታች @Almnu6 @Almnu6

نمایش بیشتر
1 138
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+14
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+1 219
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+189
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+309
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+680
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+481
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+288
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+184
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 اکتبر+4
07 اکتبر0
06 اکتبر+2
05 اکتبر+2
04 اکتبر+1
03 اکتبر+4
02 اکتبر0
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ? በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄 የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

2
ማንበብ ይወዳሉ?
101
3
እነሆ አዲስ አመት ሆነ🌼 እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻
340
4
ለጥቂት ደቂቃዎች ካሉበት ዓለም መዉጣት ይፈልጋሉ? 📖✨ ፍቅር፣ ምስጢር፣ ናፍቆት እና ድንቅ ምናብ ሁሉም በዚህ ይገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 t.me/Fiction_123
189
5
☕ አንድ ስኒ ቡና... 📖 አንድ ድንቅ ታሪክ... 🌙 እና ከዓለም የተለየ ጥቂት ጊዜ! ከብዙ ጭንቀትና ውጥንቅጥ በኋላ ራስዎን የሚያሳርፉበት ምርጥ መንገድ ምንድን ነው? በጥሩ ታሪክ ውስጥ መጥፋት! ❤️ ከፍቅር እስከ ምስጢር፣ ከሐዘን እስከ ደስታ፣ ከምናብ እስከ ልብ የሚነኩ ታሪኮች... ሁሉም እዚህ ይጠብቁዎታል! 📚✨ ቡናዎን ይዘው ይቀመጡ፤ ታሪኮቹን እኛ እናቀርባለን! 👇 t.me/Fiction_123
44
6
ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ማምለጥ ይፈልጋሉ? 📖✨ አንዳንድ ጊዜ ከድካም፣ ከውጥንቅጥ እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት ለመራቅ የምንፈልገው ሩቅ ቦታ መሄድ አይደለም… አንድ ጥሩ ታሪክ ብቻ በቂ ነው። ❤️📚 በእያንዳንዱ ታሪክ ከአዲስ ገጸ-ባህሪ ጋር ይተዋወቃሉ፣ ከፍቅር ጋር ይስቃሉ፣ በሀዘን ይነካሉ፣ አንዳንዴም ራስዎን በታሪኩ ውስጥ ያገኙታል። 📖 ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶች ✨ ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች ❤️ ስሜትን የሚያነቃቁ ታሪኮች ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ! ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ወጥተው፣ ወደ ምናብ ዓለም ይግቡ! 🌍✨ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇 t.me/Fiction_123
41
7
📖 ከእውነታው ዓለም ለጥቂት ጊዜ ማምለጥ ይፈልጋሉ? አንድ መጽሐፍ ብቻ አንዳንዴ ወደ ሺህ ዓለማት ሊወስድዎት ይችላል። 🌍✨ ፍቅር፣ ሕመም፣ ምስጢር፣ ተስፋ እና የማይረሱ ገጸ-ባህሪያት… ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ። 📚 በየዕለቱ ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶችና ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች! ✨ ወደ ምናብ ዓለም ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 t.me/Fiction_123
34
8
አንዳንድ ታሪኮች አእምሮህን ይይዛሉ አንዳንዶቹ ግን ልብህን ይነካሉ። ፍቅር። መለያየት። ተስፋ። ናፍቆት። እንባ። እያንዳንዱ ገጽ ሌላ ስሜት። እያንዳንዱ ታሪክ ሌላ ትውስታ። ልብህ የሚወዳቸውን ታሪኮች እዚህ ታገኛለህ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
29
9
ከዕለት ተዕለት ውጥንቅጥ እና ጭንቀት ማምለጥ ይፈልጋሉ? 🛋️☕️ ​ከቃላት በላይ ሕይወትን የሚለማመዱበት፣ ከልብ የሚነኩ እና የማይረሱ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚጓዙበትን ልዩ የምናብ ዓለም እንጋብዝዎታለን። ​በየዕለቱ ልብ የሚነኩ፣ ጥልቅ ስሜት ያላቸው እና አዕምሮን የሚያረኩ አጫጭር ልብ ወለዶችን እና ድንቅ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎችን በእኛ ቻናል ያገኛሉ። ​✨ የዕለት ተዕለት ሕይወትዎን ድካም ትተው ወደ እውነተኛው የጥበብ ዓለም ይቀላቀሉን! ​ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Fiction_123
45
10
ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ። ​ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
318
11
ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ። ​👉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/Fiction_123
2
12
ከዓለም ጭንቀት ወጥተው ከልብ የሚነኩ ገጸ-ባህሪያት ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ ምዕራፍ። ​ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
58
13
ልብ የሚነኩ፣ ሳቅ እና እንባ ያዘሉ ድንቅ  ልቦለዶች ከገፀ-ባህሪያቱ ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ የንባብ ቦታ። አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
47
14
ልብ የሚነኩ፣ ሳቅ እና እንባ ያዘሉ ድንቅ  ልቦለዶች ከገፀ-ባህሪያቱ ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ የንባብ ቦታ። አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
32
15
"መቸም የሚፈጠረው አይታወቅምና ሕልም አለኝ እሱን ልንገራችሁ ሰሞኑን አንዲትን ተስፋ ቆራጭ ጎጃሜ እህቴ ካገኘው በሗላ የተሰማኝ እቀጥላለው ይሄ የመጀመሪያው ክፍል ነው🙏 "አብዛኛውን ጊዜ ትምህርት ላይ ብቻ ተስፋ አድርገን አማራጭ ያላየንና ስራ ማግኘት ያልቻልን ልጆች ብቻ ይመስለኝ ነበር ተስፋ የምንቆርጠው በሕይወት፣ለካ ከከፍታ ወደ ዝቅታ ሲወረደ፣የተያዘው ሲታጣ፣ጅማሮው ላይ የተሳሳተ መንገድ የመረጡ፣ይሆናል ብለው ያለሙት የተስፋ ኩራዝ ሲጠፋም ለካ የሰው ልጅ በመኖር ተስፋ ቆርጦ ራሱን እስከማጥፋት ያስባል። "ከደሀ ቤተሰቦቻችን ጋር አድገን በብድር ደክመው አስተምረውን የኛን ፍሬ ለማየት ናፍቀው እኛ ስንጎሳቆል ልባቸው የተሰበረ ቤተሰቦቻችንን ላለማየት እየወደድናቸው ሸሽተን፣እየናፈቅናቸው የማንሄድ፣እየጠሩን አቤት የማንል ብዙዎች ነን ከነዛ ውስጥ አንዱ እኔ ራሴው ነኝ።ትምህርት ጨርሸ ከቤቴ በወጣው በአምስት አመቴ ነው ወደ ቤተሰቦቸ የተመለስኩት ለዚያውም በደጋግ እህቶቼ ምፅዋት ብቻ ይሁን።💔 "እኔ ከባህርዳር እስከ ቡሬ፣ከሀዋሳ እስከ አዲስ አበባ፣ከድሪድዋ እስከ አዳማ...ለስራ ያልሄድኩበት ከተማ የለም በዚህ አራት አምስት አመት ነገር ግን አንዱም ቦታ ላይ እድል ገጥሞኝ በተማርኩት ስራ አግኝቸ አላውቅም 2013 ግንቦት ላይ ከጎጃም የወጣው 2018 ጥር ነው ጎጃምን የረገጥኩህ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል የቤተሰቦች ተስፋ ጨልሞ እኔን ላለማስቀየም የውሸት ፈገግታ ያሳዩኛል ብቻ የኔን ነገር እዚጋ ላቁመውና ወደ ህልሜና የልጅቷ ታሪክ ልውሰዳችሁ፦ "ተስፋ የሌለው ሰው ጎጃናም መቀመጫ ያጣል እንዲሉ እኔም ሲጨንቀኝ ውሎዬና አዳሬ ጠላ ቤት ሆነ ጠላ ቤት ደግሞ ብዙ ሰዎችን አስተዋዎቀኝ፣ጭብስ ያሉ ሱሰኞቹን፣ሿሿ የሚሰሩ ዱርዬዎችን፣የጎጃና ተዳዳሪዎችን፣ተመርቀው ቀን ስራ የሚሰሩ ጠንካራዎችን....ብቻ ብዙ ነገር አሳየኝ። "ሰሞኑን እንደለመድኩት ጠላ ቤት ገብቸ ገና ቁጭ ከማለቴ ስልኬን አውጥቸ መነካካት ጀመርኩኝ ብዙ ሀሳቦችን አወጣው አወረድኩኝ ሀሳብ፣የማይነጋ ጨለማ፣ወደፊት ያለው እጣ ፈንታ ብቻ ብዙ ነገር፣ከዛ የያዝኩትን መፅሐፍ ስልኬን አስቀምጨ ገለጥ ሳደርገው ኧረ አንተ ሰውዬ ተወን የሚል ድምፅ ከጎኔ ሰማሁና ስዞር ዱርየዎቹ ናቸው ሳኩኝና ሰላም ብያቸው መጠጣቴን ቀጠልኩኝ....ይቀጥላል🙏
469
16
ለላይኛው ሰማይ፣ ለመኖሪያ አድራሻህ ፀሎት እንልካለን፣ መልሱን ግን እንዳሻህ ብቻ እንድንፅናና… ተመላላሽ ሞገድ መሃላችን አፅና ‘ለምን?’ ማለት ጥሩ… ሺ ምልጃዎቻችን በዚያው ከሚቀሩ መቼስ በዓለም ዙሪያ… ወይ ስራ በዝቶበት ወይ ሲጨፍር አድሮ፣ አናቱ ዙሮበት ሳይፀልይ ያደረ ይኖራል አንድ ሰው ጠይቀንህ የለ? መልሱን ለሱ አድርሰው! እኛም እንላለን… ‘ፀሎቴ መች ቀረ? ሞገድ ወስዶ ወስዶ አቅጣጫ አስቶታል ‘ቢሆንልኝ’ ያልኩት፣ ዘመዴ ደርሶታል። #ደሱ
299
17
ለላይኛው ሰማይ፣ ለመኖሪያ አድራሻህ ፀሎት እንልካለን፣ መልሱን ግን እንዳሻህ ብቻ እንድንፅናና… ተመላላሽ ሞገድ መሃላችን አፅና ‘ለምን?’ ማለት ጥሩ… ሺ ምልጃዎቻችን በዚያው ከሚቀሩ መቼስ በዓለም
ለላይኛው ሰማይ፣ ለመኖሪያ አድራሻህ ፀሎት እንልካለን፣ መልሱን ግን እንዳሻህ ብቻ እንድንፅናና… ተመላላሽ ሞገድ መሃላችን አፅና ‘ለምን?’ ማለት ጥሩ… ሺ ምልጃዎቻችን በዚያው ከሚቀሩ መቼስ በዓለም ዙሪያ… ወይ ስራ በዝቶበት ወይ ሲጨፍር አድሮ፣ አናቱ ዙሮበት ሳይፀልይ ያደረ ይኖራል አንድ ሰው ጠይቀንህ የለ? መልሱን ለሱ አድርሰው! እኛም እንላለን… ‘ፀሎቴ መች ቀረ? ሞገድ ወስዶ ወስዶ አቅጣጫ አስቶታል ‘ቢሆንልኝ’ ያልኩት፣ ዘመዴ ደርሶታል። ተፃፈ✍️ደሱ
34
18
የቀኑን ድካምዎ በድንቅ ታሪኮች ዘና ብለዉ ይርሱ ውስጥዎን የሚነኩ ምናብዎን የሚያሰፉ ድንቅ ትረካዎች በየቀኑ ይቀርባሉ። የታሪክ ወዳጆች ከሆኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
291
19
ልብ የሚነኩ፣ ሳቅ እና እንባ ያዘሉ ድንቅ  ልቦለዶች ከገፀ-ባህሪያቱ ጋር አብረው የሚኖሩበት ልዩ የንባብ ቦታ። አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
45
20
​ሺዎች የሚወዱትን የንባብ ማህበረሰብ ይቀላቀሉ! በየቀኑ ምርጥ ታሪኮችን እያነበቡ አእምሮዎን ያዝናኑ። የቻናላችን አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123
62