fa
Feedback
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ (OFFICIAL)

ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ (OFFICIAL)

رفتن به کانال در Telegram

🖋️✍️ ይህ ቻናል በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ጉባኤ የተከፈተና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊትና አስተምህሮ የጠበቁ ትምህርቶች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ ኪነጥበባዊ ፅሁፎች፣ ዝማሬዎች የሚለቀቁበት ነው።

نمایش بیشتر
1 405
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+17
در 0 کانال‌ها
مه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+42
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+106
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+341
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
24 ژوئن0
23 ژوئن0
22 ژوئن0
21 ژوئن+5
20 ژوئن0
19 ژوئن0
18 ژوئن+1
17 ژوئن+1
16 ژوئن0
15 ژوئن0
14 ژوئن+2
13 ژوئن+1
12 ژوئن+1
11 ژوئن+2
10 ژوئن0
09 ژوئن0
08 ژوئن+1
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن+1
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن+2
01 ژوئن0
پست‌های کانال
💫የእህቶች የኪዳነ ምህረት ዝክር 💫 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ ✨ለ2018ዓ.ም የመጨረሻችን በሆነው የህብረት ዝክራችን ላይ😊 ከሁሉም ቅዱሳት አንስት ከፍጥረትም ሁሉ በላይ የሆነችውን እናታችን ኪ
💫የእህቶች የኪዳነ ምህረት ዝክር 💫 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬
✨ለ2018ዓ.ም የመጨረሻችን በሆነው የህብረት ዝክራችን ላይ😊   ከሁሉም ቅዱሳት አንስት ከፍጥረትም ሁሉ በላይ የሆነችውን እናታችን ኪዳነምህረትን እያነሳን እየዘከርን ልናመሽ ወደድን😍
በዝክራችን : ♦️ፀሎት ♦️ የህብረት ዝማሬ ♦️ የእመቤታችን የቃል ኪዳኗ ታሪክ ♦️እንዲሁም ሌሎች መርሀግብራትን አዘጋጅተንላችኋል   ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📣ማክሰኞ ሰኔ 16 ⏰ሰዓት: 11፥20 💒ቤተ አብርሃም ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

2
✨✨“በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው?”1ኛ ጴጥ 3:13🌹✨✨ ሰላም ወድ የእናት ግቢ ጉባኤ ልጆች አንደምን ቆያቹ? አሜን የአምላካችን ስሙ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገነ ይሁን።   እነሆ የመውጫችን ጊዜ እንደመቃረቡ በግቢያችን እንደሚታወቀው 2ኛው ዙር በሙያና በጎ አድራጎት ክፍል አስተባባሪነት ለነዳያን ከተማሪዎች ልብስ👚👖🎽 እየተሰበሰበ ይገኛል፤እናም ሁላችንም ከዚህ የበረከት ሥራ ተሳታፊ እንሁን። ✨ ልብሱን ለመሰብሰብ የተመደቡ ልጆች: Hi ሶፎንያስ =0900480540 ረድኤት=0972889550 Pharma የሚሻው=0938735913 ቤቲ=0919723100 Psych ሀና = 0910263207 ገለታ =0980625985 Opta ናሮቢካ=0905352616 ሚልኪያስ=0942579689 HO ሳሙኤል=0972939771 ነፃነት(pharm)=0977031611 MLT ጽዮን=0947406869 ዲ/ን ሄኖክ = 0941384647 Rad አቤል=0910635399 ሄርሜላ=0983971257 Anesthesia ዲ/ን ቶማስ= 095 018 1993 ሀና = 0967957878 Midwife ሁሉአገር = 0906059339 ሄዋን(psch)= 096 127 6011 Enva ዮሐንስ=0907102412 አያንቱ=0976421764 Nurse ዲ/ን ይዲዲያ= 0927005316 ሰላማዊት=0921371694 med ቀነኒ =0914810407 ኩለኒ =0953359546 አዲሱ =0947714675 ከላይ ማንኛውም ስልክ በመደወል ወይም ተናግራቹ ሐመር ሱቅ ማስቀመጥ ትችላላቹ። ከሙያና በጎ አድራጎት ክፍል
286
3
"ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ፤በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ፤ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን። " "የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል ፤በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይዩ ።የእስረኞች ጩኸት
"ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ፤በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ፤ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን። "       "የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል ፤በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይዩ ።የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ።"         መዝሙር 78፥11              🌤 ዕለተ ሰንበት ደርሳለችና ፤ከሥርዓተ ቅዳሴው እንካፈል ዘንድ ኑ አብረን እንሂድ😊።             🍁እንደተለመደው⏱11፡09:59⏱ ግቢ በር እንገናኝ☺️።               💫መልካም🥰ምሽት💫
500
4
🛎🛎ዕለቱ ደረሰ ደረሰ ደረሰ🛎🛎 ጠቅላላ ጉባኤ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📯 እነሆ አዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን እና የግቢ ጉባኤያችንን አሁናዊ ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ጠቅላላ ጉባኤያችንን ደረሰ🥰
🛎🛎ዕለቱ ደረሰ ደረሰ ደረሰ🛎🛎 ጠቅላላ ጉባኤ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📯 እነሆ አዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን እና የግቢ ጉባኤያችንን አሁናዊ ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ጠቅላላ ጉባኤያችንን ደረሰ🥰 ኑ! ሁላችንም እናት ግቢ ጉባኤያችንን እናስቀጥል የሁላችንንም ታሪካዊ አሻራን እናስቀምጥ በዕለቱም፦ ♦️ ፀሎት በካህናት አባቶች ♦️የአመቱ የዕቅድ ሪፖርት ይቀርባል ♦️ ውይይት ይደረጋል ♦️አዲስ ስራ አስፈጻሚ ይመረጣል 🔍ታዲያ እርስዎ ምን ይጠብቃሉ👇? ⚜ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ላልሰሙት በመንገር ቢያንስ 2 ሰው ይዞ መምጣት☺️ ⚜ለግቢ ጉባኤው ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን ገንቢ ሃሳቦችን በመያዝ አስተያየት መስጠት ይጠበቅብናል 🙏 "ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤" (ወደ ዕብራውያን 10:24) ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📆ቀን: ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 13 ⏱ሰዓት- 11:30 📍ሪፈራል ግቢ ጉባኤ አዳራሽ   ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
678
5
ወበከመ ዐቀብከነ እም ነግህ እስከ ሠርክ ዕቀበነ እግዚኦ እም ሠርክ እስከ ነግህ🤲 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ተናፋቂው የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 11፡40 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደ
ወበከመ ዐቀብከነ እም ነግህ እስከ ሠርክ ዕቀበነ እግዚኦ እም ሠርክ እስከ ነግህ🤲 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ተናፋቂው የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 11፡40 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደተጠበቀ ነው።  ሁላችንም ጓድኞቻችንን በመቀስቀስ በጸሎቱ እንድንሳተፍ  ይሁን‼️ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ስመር እግዚኦ ከመ ታድኅነነ ኢታርምም እግዚኦ ወኢትጸምመነ ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንኅነ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💒  ቦታ ፡ ሪ/ግ/ግ/ጉ አዳራሽ 🕠ቀን ፡ ዓርብ 🕰 ሰዓት ፡ 11፡40
422
6
✨ሶስተኛ እና የመጨረሻ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። " ዮሐ 17:11 💫እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀው
✨ሶስተኛ እና የመጨረሻ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። " ዮሐ 17:11 💫እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀው የ3 ቀን የምህላ ፀሎት ሶስተኛ እና የመጨረሻ ቀን 📅  ነገ አርብ ⏰ ጧት 11:50 📍ቤተ አብርሃም ሁላችንም እንድንገኝ በፍጹም ፍቅር ተጠርተናል🥰 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ ጠቅላላ ጉባኤ      💥💥💥💥💥💥       💥               💥💥                            💥                           💥                        💥                    💥                              💥              💥                   💥💥💥💥💥  ቀናት ብቻ ቀሩት
498
7
✨ሁለተኛ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። " ዮሐ 17:11 💫እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀው የ3 ቀን የም
✨ሁለተኛ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። " ዮሐ 17:11 💫እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀው የ3 ቀን የምህላ ፀሎት ሁለተኛ ቀን 📅  ነገ ሐሙስ ⏰ ጧት 11:50 📍ቤተ አብርሃም ሁላችንም እንድንገኝ በፍጹም ፍቅር ተጠርተናል🥰 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ ጠቅላላ ጉባኤ ♦️♦️♦️♦️                   ♦️                  ♦️      ♦️♦️♦️                  ♦️                   ♦️ ♦️♦️♦️♦️ ቀናት ብቻ ቀሩት
340
8
✨የመጀመሪያ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።" መዝ 65÷4 ✨እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀ
✨የመጀመሪያ ቀን የምህላ ፀሎት✨ "በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።" መዝ 65÷4 ✨እንሆ ለሁላችንም የግቢ ጉባኤ ልጆች የተዘጋጀው የ3 ቀን የምህላ ፀሎት የመጀመሪያ ቀን 📅  ነገ ረቡዕ ⏰ 11:50 📍ቤተ አብርሃም ሁላችንም እንድንገኝ በፍጹም ፍቅር ተጠርተናል🥰 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬   ጠቅላላ ጉባኤያችን                     🌸 🌼                  🌸    🌸               🌼       🌸            🌸          🌼         🌸🌸🌼🌸🌼🌸                          🌼                          🌸                          🌸 ቀናት ብቻ ቀሩት
862
9
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ 🙌🥰 ✨ እንደሚታወቀው ቅዳሜ በ 13-10-2018 ጠቅላላ ጉባኤ ይደረጋል፥ ግቢ ጉባኤያችንን ሲመሩ የነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎቻችንን ሸኝተን ተተኪ ሥራ አስፈጻሚዎችን በዕጣ የምንመርጥ ይሆናል። 🛎ከዚያ በፊት ግን እንደ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ ከረቡዕ 10 ጀምሮ እስከ ዓርብ 12 ቀን ድረስ የሚቆይ የሱባኤ ጸሎት የሚኖረን ይሆናል። ሁላችንም እንድንገኝ በፍጹም ፍቅር ተጠርተናል ቦታ-ቤተ አብርሃም ሰዓት- ጠዋት 12:00 ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን መልካም ጊዜ🥰...
829
10
ጠቅላላ ጉባኤ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📯 እነሆ አዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን እና የግቢ ጉባኤያችንን አሁናዊ ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ጠቅላላ ጉባኤያችንን ደረሰ🥰 ኑ! ሁላችንም እናት ግቢ ጉባኤያችንን
ጠቅላላ ጉባኤ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📯 እነሆ አዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን እና የግቢ ጉባኤያችንን አሁናዊ ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ጠቅላላ ጉባኤያችንን ደረሰ🥰 ኑ! ሁላችንም እናት ግቢ ጉባኤያችንን እናስቀጥል የሁላችንንም ታሪካዊ አሻራን እናስቀምጥ በዕለቱም፦ ♦️ ፀሎት በካህናት አባቶች ♦️የአመቱ የዕቅድ ሪፖርት ይቀርባል ♦️ ውይይት ይደረጋል ♦️አዲስ ስራ አስፈጻሚ ይመረጣል 🔍ታዲያ እርስዎ ምን ይጠብቃሉ👇? ⚜ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ላልሰሙት በመንገር ቢያንስ 2 ሰው ይዞ መምጣት☺️ ⚜ለግቢ ጉባኤው ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን ገንቢ ሃሳቦችን በመያዝ አስተያየት መስጠት ይጠበቅብናል 🙏 "ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤" (ወደ ዕብራውያን 10:24) ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 📆ቀን: ቅዳሜ ሰኔ 13 ⏱ሰዓት- 11:30 📍ሪፈራል ግቢ ጉባኤ አዳራሽ   ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ https://t.me/referal_gib
1 049
11
ዘወጠነ ወዘተግሀ፣ ወዘደክመ፣ ወዘጸንዐ ይፌጽም። የጀመረ፣ የተጋ፣ የደከመ እና የጸና ይፈጽማል። የመውጫ ፈተና | EXIT EXAM | የምትፈተኑ የግቢ ጉባኤያችን Anesthetists መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ተመኘን🙏 ✨✨እግዚአብሔር በሥራችሁ ሁሉ ይቅደም በፍጻሜያችሁም ይረዳችሁ።  የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም፤  የቅዱሳን መላዕክት፤  የጻድቃን የሰማዕታት፤ የደናግል የመነኮሳት ምልጃና ጸሎት አይለያችሁ።መዝገበ በረከት ቅድስት ድንግል ማርያም በውጤት በረከት ትጎብኛችሁ። መልካም ፈተና🌹
536
12
ምክረ አሀት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💫ለውድ የግቢ ጉባኤያችን እህቶች💫 ✨በዘመናችን ያሉ ፈተናዎችን ማሸነፍና ክርስትያኖዊ አገልግሎትን ከህይወታቸው እንማር ዘንድ ምክረ አሀት እነሆ። መርሀግብራ
ምክረ አሀት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💫ለውድ የግቢ ጉባኤያችን እህቶች💫 ✨በዘመናችን ያሉ ፈተናዎችን ማሸነፍና ክርስትያኖዊ አገልግሎትን ከህይወታቸው እንማር ዘንድ ምክረ አሀት እነሆ። መርሀግብራት ♦️ዝማሬ ♦️የውይይት ሰዓት ♦️ቃለመጠይቅ እና ሌሎችም 👉ከእህቶቻችን ህይወት በእጅጉ እንማራለንና ይህ መርሀግብር እንዳያመልጠን🥰። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📣ዛሬ እሁድ ሰኔ 7 ⏰ሰዓት: 11፥30 💒ቤተ አብርሃም ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 388
13
"ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን፤ እም ኲሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ፤ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር ።" "ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ ፥እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የእግዚአብ
"ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን፤ እም ኲሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ፤ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር ።"   "ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ ፥እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የእግዚአብሔር  ከተማ ሆይ ፥ስላንቺ የተነገረው ነገር ድንቅ ነው።"       መዝሙር 86፥2       🌤 ዕለተ ሰንበት ደርሳለችና ፤ከሥርዓተ ቅዳሴው እንካፈል ዘንድ ኑ አብረን እንሂድ😊።             🍀 እንደተለመደው⏱11፡09:59⏱ ግቢ በር እንገናኝ☺️።               💫መልካም🥰ምሽት💫
1 034
14
📌ከዛሬ ሰኔ 5/2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 7 በደብራችን ደብር ኢየሱስ ወቅ/አርሴማ ቤ/ን ኦርቶዶክሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ስልሆነም የዓርብ ጸሎት አይኖርም ስለዚህ ሁላችንም በነዚህ ቀናት ከ11፡30 ጀምረን በቦታው ተገኝተን የአውደ ምህረት መርሀ ግብሩን እንድንከታተል ስንል በትህትና እናሳስባለን!!!
1 004
15
ለምዝገባ እና ብር ለመላክ ዛሬ እስከ ሰባት ሰዓት የመጨረሻ "ታላቅ የHalf life መርሐግብር" ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💥ለ3ኛ ዓመት ባች ተማሪዎች ብቻ የአጋፔ የትራንስፖርት እና ሌሎች ወጭወ
ለምዝገባ እና ብር ለመላክ ዛሬ እስከ ሰባት ሰዓት የመጨረሻ "ታላቅ የHalf life መርሐግብር"    ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💥ለ3ኛ ዓመት ባች ተማሪዎች ብቻ የአጋፔ የትራንስፖርት እና ሌሎች ወጭወች ታስበው መዋጮ 250 ብር ነው☺️። Account No: 1000589348277 ( አማኑኤል የማታው) screenshot(@praise167) 👉 በተቀመጠው account transfer በማረግ screenshot(@praise167) በዚህኛው user name መላክ እንዳንረሳ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬      ⏰ቅዳሜ 06/10/18      📌መነሻ ሰዓት ሌሊት 11:30
814
16
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 እግዚአብሔር ፈጽሞ ያረጋጋቸው ዘን ድ ስለአዘኑ እና ስለተከዙ ሰዎች እንማልዳለን 📖(መፅሀፈ ቅዳሴ) "አሕዛብ፡— “አምላካቸው ወዴት ነው?" እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 እግዚአብሔር ፈጽሞ ያረጋጋቸው ዘን ድ ስለአዘኑ እና ስለተከዙ ሰዎች እንማልዳለን 📖(መፅሀፈ ቅዳሴ) "አሕዛብ፡— “አምላካቸው ወዴት ነው?" እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል፡ በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ፤ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን" 📖(መዝ. 79:10-11) 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ቤተክርስቲያን ስደት ላይ ናት በጸሎት ሁላችንም እናስባት🕯🙏
953
17
"ታላቅ የHalf life መርሐግብር" ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💥ለ3ኛ ዓመት ባች ተማሪዎች ብቻ 🌾በዕለቱም ያሉት ዝግጅቶች:- ✨የእግር ጉዞ ወደ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ✨የአዳራሽ መርሐግብር
"ታላቅ የHalf life መርሐግብር"    ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬ 💥ለ3ኛ ዓመት ባች ተማሪዎች ብቻ      🌾በዕለቱም ያሉት ዝግጅቶች:-        ✨የእግር ጉዞ ወደ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን        ✨የአዳራሽ መርሐግብር        ✨በጎ አድራጎት ድርጅት ጉብኝት         ✨የአጋፔ እና photo መርሐግብር              እና ሌሎችም የአጋፔ የትራንስፖርት እና ሌሎች ወጭወች ታስበው መዋጮ 250 ብር ነው☺️። ለመመዝገብ👇 0927005316 ዲን ይዲዲያ አለማየሁ(@dagniel) 0980197629 ብሩክታዊት ሰለሞን (@jesbrudi) Account No: 1000589348277 ( አማኑኤል የማታው) screenshot(@praise167) 👉ከላይ ባሉት ስልኮች በመደወል መመዝገብና በተቀመጠው account transfer በማረግ screenshot(@praise167) በዚህኛው user name መላክ እንዳንረሳ ❗️ቁጥራችንን ለማወቅ ሲባል ምዝገባ እስከ ሀሙስ ስለሆነ ሁላችንም በፍጥነት እንመዝገብ🥰 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬▬      ⏰ቅዳሜ 06/10/18      📌መነሻ ሰዓት ሌሊት 11:30
899
18
"ጥቂት በጎ ሥራ ቢሠራስ ፍጻሜ የሌለው ብዙ ዋጋ እንዴት በተገኘ ነበር!" ሱቱ. 2:32 ✨እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳቹ !!!✨ የቁርሴን ለነፍሴ!! እንደሚታወቀው እናት ግቢ ጉባኤያችን በ
"ጥቂት በጎ ሥራ ቢሠራስ ፍጻሜ የሌለው ብዙ ዋጋ እንዴት በተገኘ ነበር!" ሱቱ. 2:32 ✨እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳቹ !!!✨             የቁርሴን ለነፍሴ!! እንደሚታወቀው እናት ግቢ ጉባኤያችን በጾም ወቅት የቁርሳችንን ዳቦ አሰባስበን የበረከት ስራ እንድንሰራ ታደርጋለች :: በተሰበሰበው ዳቦም በተለያዩ ጊዜዎች :- 🥰ነዳያን ትጎበኛለች :: ⛪️ ረዳት የሌላቸው አብያተ ክርስቲያናት ታግዛለች :: 👨‍⚖️✝️ ለካህናትና ለግቢ ጉባኤ ልጆቿ ጾም                 ታስፈስካለች:: 🎤✝️ተተኪ መምህራንን ታሰለጥናለች :: ✅አሁን ደግሞ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የሆነው የሐዋርያት ጾም ስለገባ ግቢ ጉባኤያችን በሚታየው ጥቂት አገልግሎት እልፍ በረከትን ልታሰጠን በእናትነት ልጆቿን ትጠራለች :: 💫💫ስለዚህ ጾሙን እየጾምን የቁርሳችንን ዳቦ ፌስታል ይዘዉ በር ላይ ለሚጠብቁ ልጆች ሳንታክት አዉጥተን በመስጠት የዚህ ታላቅ ክብር ተሳታፊዎች እንድንሆን ግቢ ጉባኤያችን ጥሪዋን ታስተላልፍለች🥰🥰 !!! የ ነን ካፌ  ልጆችም ዳቦ በመግዛት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን !!!
916
19
"እስመ ጽድቀ ወምጽዋተ ያበድር እግዚአብሔር፤እግዚአብሔር ይሁብ ክብረ ወሞገሰ፤እግዚአብሔር ኢያስተፄንሶሙ እምበረከቱ ፤ ለእለ የሐውሩ በየዋሐት።" "እግዚአብሔር አምላክ ምጽዋትንና እውነትን ይወድዳልና
"እስመ ጽድቀ ወምጽዋተ ያበድር እግዚአብሔር፤እግዚአብሔር ይሁብ ክብረ ወሞገሰ፤እግዚአብሔር ኢያስተፄንሶሙ እምበረከቱ ፤ ለእለ የሐውሩ በየዋሐት።"        "እግዚአብሔር አምላክ ምጽዋትንና እውነትን ይወድዳልና፤እግዚአብሔር ክብርና ሞገስን ይሰጣል፤እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከበረከቱ አያሳጣቸውም።"        መዝሙር 67፥11     🌤 ዕለተ ሰንበት ደርሳለችና ፤ከሥርዓተ ቅዳሴው እንካፈል ዘንድ ኑ አብረን እንሂድ😊።         🌿 እንደተለመደው⏱11፡09:59⏱ ግቢ በር እንገናኝ☺️❗️               ⚜ሠናይ ምሽት⚜
1 475
20
ወበከመ ዐቀብከነ እም ነግህ እስከ ሠርክ ዕቀበነ እግዚኦ እም ሠርክ እስከ ነግህ🤲 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ተናፋቂው የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 11፡40 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደ
ወበከመ ዐቀብከነ እም ነግህ እስከ ሠርክ ዕቀበነ እግዚኦ እም ሠርክ እስከ ነግህ🤲 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ተናፋቂው የዓርብ አንድነት ጸሎታችን እነሆ ዛሬ 11፡40 ጀምሮ በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ እንደተጠበቀ ነው።  ሁላችንም ጓድኞቻችንን በመቀስቀስ በጸሎቱ እንድንሳተፍ  ይሁን‼️ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ስመር እግዚኦ ከመ ታድኅነነ ኢታርምም እግዚኦ ወኢትጸምመነ ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንኅነ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💒  ቦታ ፡ ሪ/ግ/ግ/ጉ አዳራሽ 🕠ቀን ፡ ዓርብ 🕰 ሰዓት ፡ 11፡40
986