ALFARUK MULTIMEDIA®
Contact us https://t.me/Al_Faruk_Inbox ቀደምቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን በአዲስ አቀራረብ ጥራት ያላቸው ፊልሞችን፣ሙሀደራዎችን፣ነሸዳዎችንና መንዙማዎችን ይዞላቹ ይቀርባል። የቴሌግራም ቻናላችንን 👍join ያድርጉ👍 የዩቲዩብ ቻናለላችን 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCDIi_4EqI8j8e8rAy
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube
https://youtube.com/@alfarukmultimediaproductionTelegram
https://t.me/ethioalfarukWebsite http://alfarukmultimedia.com TikTok
https://www.tiktok.com/@alfaruk_multimedia?_t=8hNzLxR9PWP&_r=1ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ @alfarukmultimediaproduction ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ @AMIRHUSSENofficial ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ @SelehadinHussenofficial በግጥም ____________ ____________ ሠላቱሊሒ ዐላ ጠሀ ጀማሌ ሸምሱል ዐዘሌ ሠይዱል ዐርሳሌ ❤ ቢስሚላሂ ብዬ በአላህ ረበና ልጥራዉ ያንን ሠዉ ያን አይነኩሌ ❤ ፍቅሮ ሠርፆብኝ በሩህ በአካሌ አንቱን አንቱን ነዉ ሚያሰኘኝ ሁሌ ❤❤#❤ ❤❤❤❤ ❤የነቢ ምራቅ የዉዱ ጠሀ ጣፋጭ ያደርጋል ጨዋማ ዉሀ እንዳይነካዎ ሀሩሩ ፀሀይ ሚንጣልላቸዉ ደመና ከራሳቸዉ ላይ እንዳይነካዎ ሀሩሩ ፀሀይ ሚንጣልላቸዉ ደመና ከራሳቸዉ ላይ 😍 እንዳይነካዎ * ሀሩሩ ፀሀይ ደመናዉ ጥላ * ሆነዉ ከሠማይ 😍 ቱፍታዉ ምራቁ * የዉዱ ጠሀ ጣፋጭ ያደርጋል * ጨዋማ ዉሀ ❤ አሠላም ዐለይኩም የፍቅር እሳት * ነበልባሊቱ ተጠምጥማበት * በኩላሊቱ ሟሸሸ ገላዉ * ዋጀ አከላቱ እጅግ ጠናበት * ባሠ ናፍቆቱ እወዶታለዉ * እኔስ አብዝቼ ናፍቄ አንቱን * አለሁኝ ጓጉቼ ክብሮ ሞገሶ በልቤ ነግሶ❤ ናፍቆት ትዝታዉ ገዳይ ጨርሶ❤ 😍 እንዳይነካዎ * ሀሩሩ ፀሀይ ደመናዉ ጥላ * ሆነዉ ከሠማይ 😍 ተናፋቂ ነዉ እጅጉን ጨዋ ተናፋቂ ነዉ ሙሐመዶዋ ❤❤❤❤❤ 2❤❤❤❤❤ ሠላቱሊሒ ዐላ ጠሀ ጀማሌ ሸምሱል ዐዘሌ ሠይዱል ዐርሳሌ ❤ ዱዐ አድርጉልኝ ለዚች ፈረሴ እግሯ ተይዞ ተጨንቋል ነፍሴ ❤ ዛሬን አድኑኝ ብቻ ጀማሌ አይታጠፍም አይላላም ቃሌ ❤❤❤❤❤ ❤ መሬት ብትይዘዉ * ሩሁ ተጨንቃ ባኮ አድኑኝ * አለ ሱራቃ ዋይ ዋይ እያለ**ዋይ ዋይ እያለ አድኑኝ ነቢን አላቸዉ ተማፀናቸዉ ዋይ ዋይ እያለ**ዋይ ዋይ እያለ አድኑኝ ነቢን አላቸዉ ተማፀናቸዉ 😍 ሡራቃ ሄደ ቀድሞ በቶሎ መቶ ግመልን ሊሸለም ብሎ 😍 ነቢን ለመግደል አየከጀለ ፈረስ ተጭኖ ጉዞ ቀጠለ ❤ አሠላም ዐለይኩም ትንሽ ተጉዞ * አየ ከሩቁ ከነብዩ ጋር * ሆነዉ ሲዲቁ ሊይዝ በማሰብ * ነቢን ለመግደል ቀስቱን ለማዉጣት * በእጁ ሲታገል የፈረሡ እግር * እስከ ጉልበቱ ሲሰጥም ታየዉ * በዐይኑ ብረቱ ሱራቃም ያኔ * ብሎ ተጣራ ባኮ አድኑኝ * ያኸይረል ወራ ❤ ዱዐ አድርጉልኝ ለዚች ፈረሴ ብሎ አላቸዉ ተጨንቋል ነፍሴ ❤ ብቻ ፈረሴ ከዚ ትዉጣጂ አለ እሆናለዉ ያንቱ ወዳጂ **************************** **************************** YouTube
https://youtube.com/@alfarukmultimediaproductionTelegram
https://t.me/ethioalfarukWebsite http://alfarukmultimedia.com TikTok
https://www.tiktok.com/@alfaruk_multimedia?_t=8hNzLxR9PWP&_r=1======================= ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው! Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2024 @alfarukmultimediaproduction
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.