cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ALFARUK MULTIMEDIA®

Contact us https://t.me/Al_Faruk_Inbox ቀደምቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን በአዲስ አቀራረብ ጥራት ያላቸው ፊልሞችን፣ሙሀደራዎችን፣ነሸዳዎችንና መንዙማዎችን ይዞላቹ ይቀርባል። የቴሌግራም ቻናላችንን 👍join ያድርጉ👍 የዩቲዩብ ቻናለላችን 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCDIi_4EqI8j8e8rAy

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 884
Obunachilar
-124 soatlar
-177 kunlar
+2830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...

👍 6👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ  ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተጨማሪም  አድማጭ ተመልካቾቼ በመዲና ዙሪያ የተሰራዉን አዲስ ውብ ነሺዳ በጥሞና እና ከቀልብ መሻት ጋር ሆነዉ እንዲያጣጥሙት እጋብዛለሁ።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ሙሀመዱል ዓረቢ||Muhammedul Arebi||ሁስኒ ሱልጣን||Husni Sultane||New Menzuma|| @alfarukmultimediaproduction

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ  አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጉራ ከፆፍዋቸው  በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው   ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው    ናፍቆታቸውን እና መሀባቸውን  ለመ...

👏 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምሽት 12:30 ላይ ይጠብቁን
Hammasini ko'rsatish...
👏 13👍 2 1
Hammasini ko'rsatish...
ሰሊ ዐላ ሙሀመድ | Seli Ala Muhammed | አቡበከር ሰፊዩ |Abubeker Sefiyu |New Menzuma@alfarukmultimediaproduction

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!YouTube

https://youtube.com/@alfarukmultimediaproductionFacebookhttps://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fb...

7👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3 2
የተለያዩ ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎችን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት 0912423620 ቴሌግራም https://t.me/DiscountBrand12 ማንኛውም አይነት ጫማዎች ይዘዙን ካሉበት በፍጥነት እናደርሳለን። Discount Brand
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ጀማሉ ነቢ || Jemalu Nebi || ሱደይስ ማስረሻ || Sudeyis Masresha ||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube

https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction

Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

Website http://alfarukmultimedia.com TikTok

https://www.tiktok.com/@alfaruk_multimedia?_t=8hNzLxR9PWP&_r=1

13🔥 1
Hammasini ko'rsatish...

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ  አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍዋቸው  በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው   ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው    ናፍቆታቸውን እና መሀባቸውን  ለመግለፅ  ብዙ ከትበዋል ✍️ አላህ በጀነት ያበስራቸው :-አሚን ከሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው በርካታ ስራዎች መካከል  ሰላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለዞላም ሙሀመዱን አረቢ  ከተሰኘ ስራቸውን ላይ መነሻ በማድረግ በከፊል ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ  ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍበት ስሜት ተነስተው ከትበውታል✍️ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ አላህ በሰጣቸው የሰለዋት ፍቅር በብዙ ፅሁፎቻቸው እናውቃቸዋለን በዚህም ስራ ላይ በክትባቸው ✍️ጉድ አሰኝተውናል ! አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን :-አሚን የዚህን ስራ መታሰቢያነቱ ለ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው አድርገናል ! መንዙማውን ወጣት ማዲህ ሁስኒ ሱልጣን የመሻኢኾቹን ፍቃድ በመጠየቅ አደብን በጠበቀ መንገድ ሰርቶታል 
Hammasini ko'rsatish...
👍 6