cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ ዘመን❤️❤️

adis music *mp3 *map4 #meme😁 #H.b.d lemalet 📷L pp ymihon gerami pic 📸 ✨#tik tok 💃💃 🎧#cover & old music🎷 🖌️gtmoch & tarikoch📝 💕#couple pic💕 🖤𝙵𝚘𝚛 𝚌𝚘𝚖𝚎𝚗𝚝𝚎𝚜 𝚌𝚘𝚛𝚘𝚜𝚜 & add min x 2k+ 📩 @solii_19 😎

نمایش بیشتر
Advertising posts
2 397مشترکین
-124 ساعت
-207 روز
-7230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Pls ከዚህ ቁጥር ማንኛውንም ጥሪ አይመልሱ፣/*0787184189*። ከ666 ኢሉሚናቲ ነው፣ Pls የምትችለውን ያህል ለብዙ ሰዎች ላከው። ይህን መልእክት ካስቀመጥክ 'ራስ ወዳድ' ነህ። ወደ U በመላክ የበኩሌን ተወጥቻለሁ። ህይወት ያድኑ። pls ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ጌዲዮን ክዊራይራይ የጓደኛ ጥያቄን እንዳትቀበሉ በማህበራዊ ሚዲያ ሰዎችን ይገድላል። ለሁሉም እውቂያዎች ላክ። hw ለመላክ ካላወቁ፣ መልእክቱን ነካ አድርገው ወደፊት ይቀጥሉ በሚለው አማራጭ ላይ ይያዙ እና 70% የሚሆኑ ጓደኞችዎን ይምረጡ። ዜቫ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘች፡- ሰይጣን፡ ሃሃሃሃ ኢየሱስ፡ ለምን ትስቃለህ? ሰይጣን፡- ይህ ልጅ ያንተ ነው ያልከው። ኢየሱስ፡ የትኛው ነው? ሰይጣን፡- የሚያነብ። ኢየሱስ፡ አዎ ልጄ ነው! ሰይጣን፡ ልጅዎ ይህን ጽሑፍ ለ10 ሰዎች እንኳን መላክ አይችልም! ኢየሱስ፡ ልጄ አሁን ለ15 ሰዎች ሊልክ ነው! ሰይጣን፡- እሺ የእኔን ችላ ይለዋል። እኔ እንዳለኝ የሰይጣንን ስህተት አረጋግጥ
نمایش همه...
እህቴ ወይ ልባም ሴት ነሽ ??🤔 አንቢቢውና እራስሽን መዝኚ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። @skattcrazyy
نمایش همه...
በሉ ሳይርበን እንተኛ አለ የጎራጌ አባውራ እኛም እንተኛ😀 👇👇👇👇👇 🤍🤍🤍🤍🤍 👆👆👆👆👆
نمایش همه...
ቤቲዎችና ናቲዎች በ ጠረንጴዛ ዙሪያ ተሰብስባችሁ የጠፋ ስማችሁን ለማስመለስ ተወያዩ 🙌 @skattcrazyy
نمایش همه...
"አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል😒
نمایش همه...
ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉት እኮ ቀበሌና ወረዳ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው 😏😏
نمایش همه...
የአንዳንድ ሰው መጥፎነት ደግሞ ሠይጣንን ራሱ ''በእግዚአብሔር ስም'' ያስብላል
نمایش همه...
ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣 @skattcrazyy
نمایش همه...
ሁሌ የአዲስ አመት ዕቅዴ ህገ መንግስታችንን ይመስላል እፅፈዋለሁ እንጂ አልተገብረውም ! @skattcrazyy
نمایش همه...