Eshet Academy General Secondary School
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 215
مشترکین
-224 ساعت
+27 روز
+230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+875
در 0 کانالها
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+34
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+56
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+39
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+1 249
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +3 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +4 |
پستهای کانال
| 2 | ለእሸት አካዳሚ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪና ወላጆች በሙሉ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ በፊት እንደነበረው በወጋገን ባንክ የሚቀጥል ሲሆን ከጥቅምት /2019 ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያችሁን በአዲስ መክፈያ ኮድ የሚከፈል መሆኑን እየገለፅን ኮዱንም ከታች ባስቀመጥንላችሁ ኤክሴል ላይ ከስማችሁ ትይዩ ያለውን ESST ብሎ የሚጀምረውን User ID ቁጥር በመጠቀም መክፈል የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን የጥቅምት ወር ክፍያ የሚከፈለው ከጥቅምት 25 እስከ ህዳር 10 ነው። | 1 270 |
| 3 | 📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር | 2 058 |
| 4 | Computer Maintenance & Networking | 1 945 |
| 5 | ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences | 2 920 |
| 6 | Grade 10 History Note.docx | 2 713 |
| 7 | 05/01/2019
ሰላም የተከበራችሁ ተማሪዎችና ወላጆች ዛሬ የትምህርት አጀማመር ላይ የተገኘው ተማሪ ቁጥር ከሚጠበቀው አንፃር ዝቅተኛ ነው። ስለዚህ ከነገ ጀምሮ መደበኛ መማር ማስተማር ስራው ተጠናክሮ ስለሚቀጥል ማንኛውም ተማሪ የትምህርት ቁሳቁሶችን አሟልታችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ።
የአንድ ቀን ትምህርት መባከን ወይም አለመማር ጉዳቱ ከፍተኛ ነው። | 2 626 |
| 8 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 3 007 |
| 9 | 03/01/2019
በቅድሚያ ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው ማክሰኞ መስከረም 5/2019 መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ሁሉም ተማሪዎች ዩኒፎርማችሁን ለብሳችሁ እንዲሀም አስፈላጊ የትምህርት መሳሪያዎችን አሟልታችሁ እንድትገኙ ።በዕለቱ ትምህርት ቤት የምትቆዩት እስከ 6:00 ሰአት መሆኑን እንገልፃለን። | 2 831 |
| 10 | https://www.facebook.com/reel/28290875657237030/ | 3 412 |
| 11 | #MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 3 343 |
| 12 | " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 3 287 |
| 13 | 30/11/2018
በ2018 የትምህርት ዘመን በእሸት አካዳሚ 8ኛ ክፍል ለተፈተናችሁና ክልላዊ የሚኒስትሪ አማካይ ውጤት 50እና በላይ ላመጣችሁ በመሉ
ከዚህ በፊት ባስተላለፍነው መልዕክት መሰረት የ2019 የትምህርት ዘመን የ9ኛ ክፍል የመጨረሻ ምዝገባ ነገ ማለትም ነሐሴ 01/2018 መሆኑን እየገለፅን ከዚህ ቀን በኋላ ለሚመጣ ተመዝጋቢ ቦታ ባይኖር ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
እሸት አካዳሚ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት | 3 583 |
| 14 | ለአዲስና ነባር 9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ | 6 616 |
| 15 | 16/11/2018
ለአዲስ አመልካች ተፈታኝ ተማሪዎች
ነገ ሊሰጥ የነበረው መግቢያ ፈተና ለሰኞ 3:00 የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። | 5 510 |
| 16 | ማሳሰቢያ
1.ማንኛውም ነባር ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የተማሪ ሪፖርት ካርድ ካልያዘ አይመዘገብም
2. ክፍያ ከፍሎ ለመመዝገብ የግድ ከትምህርት ቤት መጥቶ የባንክ መክፈያ ወረቀት መውሰድ አለባችሁ። | 6 095 |
| 17 | بدون متن... | 6 036 |
| 18 | 13/11/2018
ለእሸት አካዳሚ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 ዓ/ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 15 /2018 ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም እስከ ሐምሌ 21/2018 ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ ቀን ውጭ የሚመጣን ነባር ተማሪ ቦታ ከሞላ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እየገለፅን
የምዝገባ ሰአት
ከጥዋት 2:30--6:00
ከሰአት 8:00-- 10:00 ሰአት መሆኑን እና የክፍያ አይነቶችና መጠኖችን ከዚህ በታች ባለው ምስል ልከናል። | 5 327 |
| 19 | بدون متن... | 4 763 |
| 20 | ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች | 4 024 |
