ch
Feedback
Eshet Academy General Secondary School

Eshet Academy General Secondary School

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 249
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+34
在0个频道中
十一月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+56
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 249
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月0
20 十二月0
19 十二月+1
18 十二月+2
17 十二月+2
16 十二月0
15 十二月+1
14 十二月+8
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月0
10 十二月0
09 十二月+1
08 十二月0
07 十二月+6
06 十二月+3
05 十二月+3
04 十二月+7
03 十二月0
02 十二月0
01 十二月0
频道帖子
መታወቂያ የምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ አንዳንድ ጉርድ ፎቶ በመያዝ ማውጣት የምትችሉ መሆናችሁን እናስታውቃለን።

2
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት እሁድ ሀምሌ 23 ስለሆነ ከጠዋቱ 4፡00 በት/ቤቱ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን።
1 111
3
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ት/ቤት እንድትመጡ የጠራነው ዓርብ ሐምሌ14/2015 ከጧቱ 3፡00 ሰዓት በሚል ይስተካከልልን ።
1 728
4
ለት/ቤታችን ነባር ተማሪዎች ለቀጣይ ዓመት ትምህርት ምዝገባ እስከ ሐምሌ 6 የነበረ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች አልተመዘገባችሁም። በመሆኑም እስከ ሐምሌ 13 የማይመዘገብ ቢኖር እንደለቀቀ ተቆጥሮ በትኩ አዲስ ተማሪ የምንቀበል ሲሆን ከሐምሌ 13በኋላ የሚመጣ ተማሪ ቢኖር የምንመዘግበው ቦታ ካለን በብር 200 ቅጣት ይሆናል።
1 876
5
በክረምቱ ትምህርት መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ መምህራን በእዲሱ ስርዓተ ትምህርት ቢያንስ ለአንድ ወር ማስተማር ስለሚፈልጉ እስከ ሐምሌ 12 ቀን ድረስ እንድትመዘገቡና በዚሁ ቀን ትምህርት እንድትጀምሩ እናስታውቃለን
2 040
6
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናችሁን የምትፈተኑት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፖሊ ካምፓስ ነው። ሐምሌ15/2015 ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ት/ቤት ተገኙና እንመካከር።
1 962
7
ማስታወቂያ ት/ቤታችን በ2016 የትምህርት ዘመን በ11ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ዲፓርትመንት የሚከፍት መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
2 257
8
ለወላጆች ለነገው ስብሰባ መጥሪያ ደብዳቤ በልጆቻችሁ የላክን ስለሆነ ደርሷችኋል ብለን እናምናለን። በመሆኑም ስብሰባው የተጠራው በ3፡00 ሰዓት ስለሆነ ስዓቱን እንድታከብሩልን በትኅትና እናሳስባለን። ከ1ኛ-3ኛ ደረጃ የያዛችሁ ተማሪዎች በአካል በመገኘት የተዘጋጀላችሁን ሰርቲፊኬት እንድትቀበሉ እናሳስባለን።
2 586
9
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ ስለመጣ ነገ ሰኔ 20/2015 ቀን እንድትወስዱና ምንም ዓይነት ስህተት የሌለበት መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
3 196
10
pdf610.pdf
3 600
11
Notice for Grade 10
3 373
12
ተከታታይ መረጃዎች እንደደረሱን ልናሳውቅ ስለምንችል በዚህ ቻናል እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
3 158
13
13/10/2015 ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ በፈተና ዙሪያ በተከሰቱ ችግሮች ምክንያት ፈተናው የተራዘመ በመሆኑ ሐሙስ ሰኔ 15/2015 ዓ/ም በተለመደው ክፍልና ሰዓት መጥታችሁ እንድትፈተኑ እናስታውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
3 128
14
2015 Maths Worksheet 6 Grade 10.docx
3 244
15
2015 E.C. 2nd sem.Mathematics Worksheet IV for Grade 9.docx
3 389
16
2015_E_C_Second_semester_Biology_work_sheet_for_Grade_11_Final_edition.pdf
3 646