💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 824
مشترکین
-524 ساعت
-117 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
(لا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلا نَوْمٌ)
~እንቅልፍም ማንገላጀትም አትይዘዉም፡፡
ጉዳይህን ወደዛ ወደማይተኛዉ ጌታ አስጠጋና ተኛ፡፡
~
እንዲህ ያማሩና ጠንካራ ሁለት እግሮች ስጦን ለሶላት አለመቆም ውለታ ቢስነት አይሆንም?
በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ እንትና ሶላት አይሰግድም# እንትናም ሶላት አትሰግድም ሲባል መስማት ነው! ቆይ ምን አይነት ህይወት ነው ያለ ሶላት? ግን እርግጠኛ ናችሁ ይቻላል መኖር ? ወይስ ሌላ መኖር አለ?
እንዴት ሰው በሶላቱ ይዘናጋል እስኪ ደርስና ነፍሱን እንስኪያሳርፋት ይቸኩላል እንጂ
عقوق الوالدين •••
قالت يا ولدي ساعدني قلت امريني أنا في الخدمة....
.💦
t.me/https_Asselfya
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
"اللهُم قُرَّ أعيننا بخير الأمور
وخير الناس وخير الأيام والأقدار"
ያ አላህ ምንኛ ደስ ይላል
የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ሪዝቅ ኸይር የምትፈልግ ከሆነ سبحان الله وبحمده የምትለዋን ደጋግም
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .
🔖አዲስ ሙሀደራ ➀
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~እዉነተኛ የሆኑ ጓደኞች ፈልጋችሁ ያዙ !
#በሰላም ጊዜ ጌጥ በችግር ግዜ አለኝታ ናቸዉ።
~
Repost from Dr. Seid Musa
[ متن الأصول الستة ]
لشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب - رحمه الله - .
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/AbulBukhariSeid
☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !
ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ
እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ
@Fo1249 ስራ ካለ የሱ username በውስጥ እሰጣችኋለሁ ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ
በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ
👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 18
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
