ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 830
Подписчики
-524 часа
-117 дней
-730 дней
Архив постов
عقوق الوالدين ••• قالت يا ولدي ساعدني قلت امريني أنا في الخدمة.... .💦 t.me/https_Asselfya

አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።
አላህ ባንተ ላይ የዋለልህን ፀጋ እንዲዘወትርልህ ከፈለግክ በሰዎች ፊት አትናገር ምክንያቱም ያዳመጠህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለምና።

اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا. ‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡ ~

‏"اللهُم قُرَّ أعيننا بخير الأمور وخير الناس وخير الأيام والأقدار"

ያ አላህ ምንኛ ደስ ይላል የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ሪዝቅ ኸይር የምትፈልግ ከሆነ سبحان الله وبحمده የምትለዋን ደጋግም - الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .

🔖አዲስ ሙሀደራ ➀ ➖➖➖➖➖➖ 📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️ ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

~እዉነተኛ የሆኑ ጓደኞች ፈልጋችሁ ያዙ ! #በሰላም ጊዜ ጌጥ  በችግር ግዜ አለኝታ ናቸዉ። ~

Repost from Dr. Seid Musa
     [ متن الأصول الستة ] لشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب - رحمه الله - .  = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AbulBukhariSeid

- ﴿ وَمِنَ اللَّيلِ فَاسجُد لَهُ ﴾ 🌸.

Голосовое сообщение01:40

አብሸሩ እንፈልጋለን ኢንሻአላህ !አላህ መልካሙን ራዚቅ ይወፍቃችሁ ።

☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !    ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ @Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት

ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ 👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ። http://t.me/nuredinal_arebi
ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ 👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ። http://t.me/nuredinal_arebi

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ክፍል - 18 የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት። = የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል 01 ተ ጀ መ ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ ፦ #እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

“ዑዝር ቢልጀህል” ዙሪያ ፦ ⬇️ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ    t.me/IbnuMunewor/5230    t.me/IbnuMunewor/4685    t.me/IbnuMunewor/2608    t.me/IbnuMunewor/2042 ⬇️🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ ሐፊዘሁላህ t.me/DiscussionGruopPublic/8791 t.me/DiscussionGruopPublic/8792 t.me/DiscussionGruopPublic/8798 t.me/DiscussionGruopPublic/8805 t.me/DiscussionGruopPublic/8817 t.me/DiscussionGruopPublic/8855 ⬇️🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ    t.me/Muhammedsirage/3730