fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 854
مشترکین
-224 ساعت
+407 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው። ~ ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አ
🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው።      ~   ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት  ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ ሰዉ መሆን ነዉ።" منقول        t.me/https_Asselfya

🔖አሊይ ብን አቢ ጧሊብ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ወላጁን የተራገመን ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ከአላ
🔖አሊይ ብን አቢ ጧሊብ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ወላጁን የተራገመን ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ከአላህ ዉጭ ላለ አካል ያረደ ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል (ረግሞታል) ወንጀለኛን ያስጠገን ~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል( ረግሞታል )የመሬት ድንበርን (ምልክቶችን)የቀየረ 📚(ሙስሊም ዘግቦታል።) 📍ማብራሪያ !! 👉ወላጁን የተራገመ (የሠደበ)ሲባል የተፈለገዉ ኡለማዎች ምን ይላሉ ፦የሌሎችን ወላጅ ሠድቦ የሱ ወላጆች እንዲሠደቡ ስበብ የሆነ። በዚህ የተረጓሙበት ምክንያት አንድ ሠዉ ወላጁን ቀጥታ አይሳደብም ብለዉ አርቀዉት ነዉ።ከተሳደበ ጉዳዩ የከፋ ይሆናል።ይህን ጥፋት ሰዎች ምን ያህል ይጠነቀቀዋል?! 👉ከአላህ ውጭ ላረደ ሲባል ፦ለጅን ፦ለሙታን፦ለተለያዩ ለሚመለኩ አካላት ያረደ የአላህ እርግማን ይዉረድበት አሉ። 👈مُحْدِساً የሚለዉ ሁለት ትርጉምን ይይዛል። ⓵ወንጀለኛ በሸሪአ ቅጣት የሚከተለዉን የፈጸመ ለምሳሌ ነፍስ አጥፈቷል ሆን በሎ ነፍስ ያጠፋ ሰዉ በኢስላም የሚከተለዉ ቅጣት ለዚህ ጥፋት ከለላ ጥላ የሆነ ሰዉ የአላህ እርግማን በሱላይ ይሁንበት ወይም አላህ ረግሞታል። ⓶مُحْدَساً በዲን ዉስጥ መጤን ያመጣ ይህንም ያስጠጋ !ሽፋን እዉቅና የሠጠ ጠበቃ የሆነ አካል የአላህ ርግማን በሱላይ ይሁን። 👉የመሬት ምልክቶችን የቀየረ ሰዉ የአላህ ርግማን በሱላይ ሆኖበታል። 📍እነዚህ ነገሮች ከባባድ ጥፋቶች ናቸዉ።በተለይ በሀገራችን በእናት ዙሪያ የሚሰደቡ አፀያፊ ስድቦች አሉ።

~«አንድ ሰው ስልኩን በሚያገላብጥበት ሰአት ቁርኣን ነክ ነገር ሲገጥመው ሮጦ ይወጣል ይህ የልብ በሽታ ምልክት ነው።!! ሸኽ አብድረዛቅ አል በድር

       👉አንተ የሰው ልጅ ሆይ! ➢ብቻህን ትሞታለህ ፤ ➢ቀብርንም ብቻህን ትገባለህ ፤ ➢ብቻህን ትቀሰቀሳለህ ፤ ➢ ብቻህን ለምርመራ ትቀርባለህ። t.me/https_Asselfya

عشر قواعد في تزكية النفس الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله ነፍሲያን ከመግራት እና  ከማስተካከል በኩል ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የተሰጠችን ጥሩ ሀዲያ ሙሉ ደርስ ከክፍል 1-8 የኪታቧ ፒዲኤፍ 📖 https://t.me/durusuabihizam/3398 ክፍል ⓵ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3406 ክፍል ⓶ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3411 ክፍል ⓷ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3418 ክፍል ⓸ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3432 ክፍል ⓹ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3448 ክፍል ⓺ 🎤 https://t.me/durusuabihizam/3463?single ክፍል ⓻ 🎤https://t.me/durusuabihizam/3464?single ክፍል ⓼ (የመጨረሻዉ ክፍል) 🎤https://t.me/durusuabihizam/3473 اللَّهُمَّ آتِ نفوسنا ‌تَقْوَاهَا، وَزَكِّهَا أَنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا، أَنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا، اللَّهُمَّ إِنِّنا نعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ، وَمِنْ دَعْوَةٍ لَا يُسْتَجَابُ لَهَا

ስንት በምድር ታዊቂ ሁኖ በሰማይ ላይ ባይተዋር አለ፤ ስንት ሰማይ ላይ ታዋቂ ሁኖ ምድር ላይ የማይታወቅ አለ፤ አላህ ዘንድ የሚሰጠው ደረጃ በተቅዋ እንጂ በሌላ መለኪያ አይደለም።

በለተሚዮች ላይ አጥጋቢ ረድ ሙሓደራ ክፍል 232 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል አንድ ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ በ ሸይኽ ሙሓመድ አሚን ላይ ላደረገው ንግግር የተሰጠ መልስ  ይህ ጀማዓ 👇 ✔️አዲስን ፈጠራ የፈጠሩበትን ነጥብ  ምን ምን እንደሆኑ የተገለፀበት ✔️ሰዎች በሌሉበት እየከሰሱ ተልቢስ እያደረጉ መሆኑን ✔️ ሸይኽ አቡዘር ከ ኢኽዋኖች የወረሰው አካሄድ አሁን ላለበት አቋም ለማራመድ እየሞከረ መሆኑ የተብራራበት ..........ወዘተ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10092 https://t.me/UstazKedirAhmed/10092

*لا يوجد نداء لصَلاة قيام الليل، ولكن هناك ربٌ ينادي في ثُلث الليل الأخير :🌿* *هل من مُستغفر فأغفر له؟* *هل من داع فأستجيب له؟* *هل من تائب فأتُوب عليه؟* *فكم ليلة يُنادي هل من سائل هل من تائب وأنت غائب؟!*

ኑ ተቋርጦ የነበረ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ጀምሯል 🙌

🔖ዋጋ ያልከፈልክበትን እቃ መውሰድ እንደማትችለው ሁሉ፤ ዋጋ ያልከፈልክበት ስኬት የአንተ መሆን አይችልም። ስኬት "እድል" ብቻ አይደለም፤ የስራ እና የትዕግስት ውጤት ነው። ~ t.me/https_Asselfya

🔖የሴትልጅ አለባበሰ (ሒጃቧ) የአባቷን ተርቢያ ፤የእናቷን ክትትል፤ የወንድሟን በእዝነት ውስጥ ያለን ተቆጪነት፤ የባሏን ወንዳ ወንድነት፤ የሚገልፅ ነው!! 💧 ➴ t.me/https_Asselfya
🔖የሴትልጅ አለባበሰ (ሒጃቧ) የአባቷን ተርቢያ ፤የእናቷን ክትትል፤ የወንድሟን በእዝነት ውስጥ ያለን ተቆጪነት፤ የባሏን ወንዳ ወንድነት፤ የሚገልፅ ነው!! 💧 ➴ t.me/https_Asselfya

↪ ወንጀል ሰርታችሁ የሚረብሽ ልብ/ቀልብ ካላችሁ አላህን አመስግኑ 🤲🏾። - ልብህ ህያው መሆኑን ያሳያል የሞተ አካል የቁስል ህመም አይሰማውም ። - አላህ ከእርሱ እንድትርቁ ስላልፈለገ ነው። t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

🔖 ያለ ምንም ውለታ ቀንና ማታውን ለሚያፈራርቅልን ሀያሉ እና ልኡሉ አምላክ ምስጋና የተገባ ነው። ይኸው ምሽቱ አልፎ ነጋ፣ ትላንት አልፎ ሌላ ቀን ተተካ። ነገር ግን ማንጋት ብቻ ሳይሆን በምን መል
🔖 ያለ ምንም ውለታ ቀንና ማታውን ለሚያፈራርቅልን ሀያሉ እና ልኡሉ አምላክ ምስጋና የተገባ ነው። ይኸው ምሽቱ አልፎ ነጋ፣ ትላንት አልፎ ሌላ ቀን ተተካ። ነገር ግን ማንጋት ብቻ ሳይሆን በምን መልኩ አነጋን የሚለው ይበልጥ ያሳስባል። አላህ ይጠብቀንና መስሊም ሆኖ አምሽቶ የካደ ሆኖ የሚያነጋም አለና።

🧡ለደረቀችው ልቤ! 💖በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 🫴🫴 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=19ee89cad7f2d9b4de

*አሳዛኝ አጭር ታሪክ .* ሰውየው ወደ ጀሀነም በሄደ ግዜ እዚህ ዱኒያ ላይ የነበሩ ጓደኞቹን አላገኛቸውም ። ስለነሱ ጠየቀ የት አሉ አለ ? ለሱም ሁላቸውም አንተ ከሞትክ በኃላ ተውበት አድርገዋል ተባለው ። *"يَا لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا"🥀*

• - قال الله ﷻ : ﴿ لَا نَسْأَلُكَ رِزْقًا نَحْنُ نَرْزُقُكَ ﴾ 📝قال الحافظ ابن كثير رحمه الله : • - إِذَا أَقَمْتَ الصَّلَاةَ أَتَاكَ الرِّزْقُ مِنْ حَيْثُ لَا تَحْتَسِبُ ، كَمَا قَالَ تَعَالَى : { وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِب } 📚تفسير ابن كثير (٣٢٧/٥). t.me/https -Asselfya

◊ስሚኝ እማ ውዷ እድሜሽን ተይና ተመልከች ጌታሽን፣ ገላሽን ያነፀ አይረሳም ጎንሽን። ቀናት እየቆጠርሽ ሽበት እየለቀምሽ አትድከሚ ከንቱ፣ በጌታሽ ነው እንጅ በሠው እንዳይመስልሽ የፍጡር ሂወቱ። እርግ
◊ስሚኝ እማ ውዷ እድሜሽን ተይና ተመልከች ጌታሽን፣ ገላሽን ያነፀ አይረሳም ጎንሽን። ቀናት እየቆጠርሽ ሽበት እየለቀምሽ አትድከሚ ከንቱ፣ በጌታሽ ነው እንጅ በሠው እንዳይመስልሽ የፍጡር ሂወቱ። እርግጥ ያሳስባል ከሳቅ ይገድባል ግን ደግሞ እመኝ ጊዜሽም ይመጣል አለጊዜው መጥቶ በጊዜው ከሚሄድ፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ጄሊሉ ሲፈቅድ በጊዜ ተይና ነይ በእምነትሽ መንገድ። አግብቸ ሳልወልድ ዘሬንም ሳልተካ ብለሽ አትዘኝ፣ በእድሜ አመሻሽ ላይ ሳራን ልጅ የሠጣት አላህን እመኝ። ٱم عبد الرحمن ✍️👑 t.me/https_Asselfya