ቅድሚያ ለተውሂድ
رفتن به کانال در Telegram
2 181
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-5230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+10
در 4 کانالها
ژوئن '26
+40
در 9 کانالها
Get PRO
مه '26
+161
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+133
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+189
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+187
در 7 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+363
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+277
در 5 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+706
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+188
در 5 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+168
در 7 کانالها
Get PRO
اوت '25
+283
در 7 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+152
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+224
در 5 کانالها
Get PRO
مه '25
+260
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+295
در 4 کانالها
Get PRO
مارس '25
+442
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+71
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 ژوئیه | 0 | |||
| 19 ژوئیه | 0 | |||
| 18 ژوئیه | +1 | |||
| 17 ژوئیه | 0 | |||
| 16 ژوئیه | 0 | |||
| 15 ژوئیه | +1 | |||
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | +1 | |||
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | +1 | |||
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | +2 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | +1 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | +2 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | +1 |
پستهای کانال
| 2 | 🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን(ረሂመሁሏህ)እንዲህ ይላሉ፦
ወንበሩ ላይ ተቀምጦ እንኳ ቢሆን መስኣላዎች ለማወቅ ብሎ ኩቱቦችን ያነበበ፤ ልክ ሸሪኣዊ እወቀት ለማግኘት ብሎ ጉዞ እንዳደረገ ይቆጠርለታል ።
"ሸርሑ ሪያዱ ሳሊሂን" (5/434
|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru | 21 |
| 3 | በዚሁ ስልክ ምክንያት የስንት ቤተሰብ ሰላም ደፈረሰ! የስንት ጥንዶች ትዳር በቅጽበት ፈረሰ! ስንቱስ ከእውነተኛ ህይወቱ፣ ከህልሙና ከትልቅ አላማው ተፋቶ ወደ ኋላ ቀረ! ጊዜያችንን ሰርቆ፣ አእምሯችንን በስብሶ ከሰው የለያየን አደገኛ ሰንሰለት ሆነብን!
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1 | 34 |
| 4 | 👉ምስጋናን ያዘወተረ
መልካም ነገራት ወደርሱ ይሽቀዳደማሉ።
ኢስቲغፋርን ያበዛ የተዘጉ ነገራት ይከፈቱለታል።
= | 36 |
| 5 | https://t.me/edrisahmed2?livestream | 40 |
| 6 | አሏህ ሁሉንም ያያልና ከመስራት ፣ ከመናገር በፊት ማሰብ ያስፈልጋል !
ዝምታችን ራሱ ሒሳብ ያስፈልገዋል !
ከደርስ የተቆረጠ ምክር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed | 138 |
| 7 | ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ
✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት
✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት
✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف /
✍ነህው/متن الآجرومية/
✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية /
✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد /
✍ቁረአን / القرآن الكريم /
✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር
ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል
https://t.me/arabicmedia1 | 47 |
| 8 | سورة_الصافات_كاملة_بصوت_يريح_القلب😴💚_القارئ_راشد_الاركاني_Quran.m4a | 45 |
| 9 | ልቤ ሆይ!!
~
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ።
(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ)
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 )
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 49 |
| 10 | https://t.me/nuruya76?livestream | 15 |
| 11 | اللهُم صلّ وسلّم على نبيّنا مُحمد وعلى آلهِ وصَحبه اجمعين | 185 |
| 12 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ነሁ መማር ለሚፈልጉ እህቶች
መርከዝ አቢ ሁረይራ Online መድረሳ በኡስታዝ አቡ ሻኪራ በርካታ የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦችን ሲያስተምር ቆይቷል በዘንድሮው አመት ለተማሪዎች የነሁ ትምህርት ያስጀመረ ሲሆን المدخل إلى علم النحو
የሚለውን የነሁ መግቢያ የሚል ኪታብ በማጠናቀቅና ቀጣይ الممتع ሊጀመር ስለሆነ ለተወሰኑ ተማሪዎች ክፍት ቦታ ስላለ በቋሚነት ለመማር የተማሩትን ኡስታዝ ጋር በማሰማትና ከእህቶች ጋር ሙራጅአ በማድረግ መማር የምፈልጉ እህቶች ሳይሞላባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለመመዝገብ
@Umu_Farahe
@fatumaAshbir | 41 |
| 13 | 🔴 ቀጥታ ስርጭት | ልዩ የሴቶች ሙሐደራ!
ሸይኽ አቡ ሀማም አሽ-ሺህሪ (ሀፊዘሁላህ)
👇👇
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=70a0becbab4da51f80 | 7 |
| 14 | ከሰዎች ይቅር እንበል አላህ ይቅር ይለናል!!
كان مسعود الهمداني من خيار الناس، وكان كثيرًا ما يصفح عن الناس بقوله: الماضي لا يُذكر.
قيل: إنه رُئي في المنام بعد موته، فقيل له: ما فعل الله بك؟
قال: أوقفني بين يديه، وقال لي: يا مسعود، الماضي لا يُذكر، انطلقوا به إلى الجنة.
መስዑድ አል-ሐምዳኒ ከመልካም ሰዎች አንዱ ነበር። ሰዎችንም ብዙ ጊዜ ይቅር ይል ነበር፤ ሁልጊዜም ፦"ያለፈ አይነሳም፤ ይል ነበር።
ከሞተ በኋላ በሕልም ታየና። እንዲህም ተባለው፦
"አላህ ምን አደረገልህ?"
እርሱም እንዲህ አለ፦
"በአላህ ፊት ቆምኩ፤ እርሱም፦ 'ያ መስዑድ! ያለፈ አይነሳም አለና፤ ወደ ጀነት ውሰዱት።' አለ።"
المصدر: تاريخ الإسلام للذهبي (327/42).
አላህ አላህ! | 59 |
| 15 | 🔖 ጣፍጭ ቲላዋ
= | 47 |
| 16 | https://t.me/IbnuMunewor?livestream | 156 |
| 17 | አንድ ሰው ለኢማም ሐሰን አል-በስሪ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አላቸው ፦ "የሌሊት ሰላት (ቂያሙል-ለይል) መስገድን እወዳለሁ፣ ለዚያም ውሃዬን አዘጋጃለሁ፤ ነገር ግን ለምን መነሳት አልችልም?" ኢማሙም እንዲህ አለው፦ "ኃጢአቶችህ አስረውሃል።" | 37 |
| 18 | قال العلّامــة ابن عُثيمين 📿 :
الحياة الطيّبة ليست كما يفهمه بعض الناس السلامة من الآفات مِنْ فقر ومرض وكدر
لا، بل الحياة الطيبة أن يكون الإنسان طيّب القلب منشرح الصدر مطمئنًّا بقضاء الله وقَدَرِه، إنْ أصابته سرّاء شَكَر فكان خيراً له وإن أصابته ضرّاءَ صبَرَ فكان خيراً له.
هذه هي الـحياة الطيبة وهي راحة القلب❤️🌸 | 69 |
| 19 | አላህን እንፍራ
አላህን እንፍራው በቅን ልቦና፣
እሱ ነው የሰጠን ህይወትና ጤና።
ቀኑ ሳይመሽብን ሳይጨልም መንገዱ፣
ወደ እሱ እንመለስ ይቅናን መውደዱ።
በችሎታው ብዛት ከምንም ፈጥሮኛል፣
በጥበቡ መርቶ እዚህ አድርሶኛል።
የዱንያ ፈተና ልባችንን ሳይገዛው፣
የእውነት እንመለስ ለአላህ እንገዛው።
አላህን እንፍራ በምስጢር በግልፅ፣
ነገ እንዳናፍርበት እንዳንፀፀት።
ትዕዛዙን እንጠብቅ ከወንጀል እንራቅ፣
አላህ መፍራት ነው የነፍስያ ስንቅ።
https://t.me/tareequ_Al_Jannah | 71 |
| 20 | ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም
❝አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ
ከአላህ መልክተኛ ﷺ ሰምተው ያስተላለፉት ሐዲስ ፣-ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡❞
• إن لم تكن من صائماً ، فكن لغيرك مذكراً.
ነገን መፆምን ባትወፈቅ ለሌሎች አሰታዋሽ ሁን ወደመልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል አጅር አለው ከሱምንም ሳይቀነስ (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
📚(ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡) | 64 |
