ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 069
订阅者
+124 小时
+317
-7430
帖子存档
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው። فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا. አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ። ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም። t.me/https_Asselfya

አሕባሽ አልበቃህ አለና ቀብሮችን ማምለኩ በየ ሰፈር ዶሪሕ መሮጥ ማለክለኩ ካፊር ነው ትላለህ አማኙን በሞላ አጎንብሶ እንዳንተ አፈር ስላልበላ ! ሙታንን " ድረሱ እርዱኝ " ስላላለ በኩፍር አንደበትህ ካፊር ነው ተባለ ... ሺርኩማ ያንተ ነው የታወቁ ኩፍሩ ስጡኝ እርዱኝ ብሎ መዞር በየ ቀብሩ https://t.me/msirage4

በህይወታችን የሆነ ጊዜ እኮ ዛሬ የያዝነውን እንዲሰጠን አላህን እንለምነው ነበር ።የጌታችንን 【የአላህን】ውለታ አንርሳ !          ¤ t.me/Darutewhide

📍አሁን በቀጥታ ስርጭ ተከታታይ  የኪታብ ቂርአት ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f

ሶስተኛው ፕሮግራም ተጀምሯል ኡስታዝ ሙሀመድ ገብቷል https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል መስጅድ በተሰኘው የቴሌግራም ግሩፕ  ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡ 💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው። 💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫 * የኩፍርን አደጋ እንዴት መከላከል አለብን በሚል ዉይይት ይደረጋል። * የቢላል መስጅድ የገቢ ማሰባሰብ ይደረጋል * የተለያዩ እቅዶች ይወጡበታል በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡- 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 * ኡስታዝ አብዱል አዚዝ (ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ አብዱ ሶብር ከ አዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአፋር(ከተቻለ) *አንድ ወንድማችን ከየመን(ከተቻለ) * ኡስታዝ መኑር ነጋሽ ከአዲስ አበባ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

ማነው መጤው? ~ ባለፈው እንቁጣጣሽ ሃይማኖታዊ በዓል ነው ብዬ ብፅፍ "መጤዎች ናችሁ" የሚሉ መዓት ኮመንቶች ነበሩ የተሰጡኝ። ግዕዝን አስገድዶ ማስተማር ልክ አይደለም ሲባልም እንዲሁ "እናንተ መጤዎች" የሚል ነውረኛ ኮመንት ይዘው ይመጣሉ። ግን እንዴት አድርገው ቢያደንዝዟቸው ነው በዚህ መጠን የደ ነ ^ቆ ሩት? ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በውሸት ሊመፃደቁ ይዳዳቸዋል። ይህን ሲያደርጉ "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም። እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ይሄ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይደለም። በራሱ ቋንቋ አናግረው። አፄ ምንሊክ ለምን ዳግማዊ ምኒልክ ተባለ? ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ ቀዳማዊ ምንሊክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "እነዚያ ውሸ ^ ታም አያቶችህ በቀዳማዊ ምንሊክ በኩል ከአይ ^ሁድ የምንዛመድ የሰለሞን ዘር ነን ብለው መጽሐፍ አልፃፉም ወይ?" በለው። ክብረ መንግስትን አስታውሰው፡፡ እንግዲያውስ እነዚያ አያቶቹ ሃገር በተረት የመሩ ው ሸ ^ ታም ፍጡሮች እንደነበሩ አስመስክረው። "የለም እውነታቸውን ነው" ካለ በራሱ ምስክርነት ከባህር ማዶ የመጣ፣ ከህገ ወጥ ግንኙነት የተገኘ የዲ ^ ቃ ^ ላ ዘር በመሆኑ የሚጀነን ማፈ ^ ሪያ ፍጡር እንደሆነ አስረግጠህ ንገረው። በመ ^ ጤነቱ እየተጎረረ እንዴት "መ ^ጤ" ብሎ ይሳደ ^ ባል?! (عُتُلِّۭ بَعۡدَ ذَ ٰ⁠لِكَ زَنِیمٍ) [سورة القلم 13] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

👆የትኞቹ ኡለማ ናቸዉ እዉቀት የሚወሰድባቸዉ !? 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል_ አሩሲ = t.me/AbumuslimAlarsi

🍃 سورة الكهف 🍃 ~ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች  በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው። t.me/https_Asselfya

💡 ታላቅ የምስራች ለ ሐበሻ ጧሊበል ዒልሞች! ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል! ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!? 🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018 ⏰ ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። 🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor 💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة! من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام 📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع. 🗓️ اليوم: الجمعة 📅 التاريخ: 20 ربيع الأول ⏰ الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹 🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية 📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ለአላህ መኖር Vs ለሰው መኖር ~ * ይሄ ጫማ ለጤና ጎጂ ነው። ምቾትም ሊኖረው አይችልም። ከመሆኑም ጋር ብዙ ሴቶች ያደርጉታል። ለምን ዓላማ ነው ይህን ሁሉ ስቃይና ጉዳት የሚሸከሙት?" ከተባለ ዓላ
ለአላህ መኖር Vs ለሰው መኖር ~ * ይሄ ጫማ ለጤና ጎጂ ነው። ምቾትም ሊኖረው አይችልም። ከመሆኑም ጋር ብዙ ሴቶች ያደርጉታል። ለምን ዓላማ ነው ይህን ሁሉ ስቃይና ጉዳት የሚሸከሙት?" ከተባለ ዓላማው ሸይ ^ ጣናዊ መንገድ ነው። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት፣ ትኩረት መፈለግ፣ ጎልቶ መታየት። ከመሆኑም ጋር ግን በጫማዋ ምክንያት የሚደርስባት ጫና የለም። ጣት መጠቋቆሚያ አትሆንም። * ሙስሊሟ ፊቷን ስትሸፍን ግን "ለምን ትታፈናለች? ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ?" የሚሉ አሉ። እሷ'ኮ ለጌጥ፣ እዩኝ ለማለት አይደለም የተሸፈነችው። ይልቁንም ጌታዋን አጅሯን አስባ ነው የተሸፈነችው። ዓላማዋ በተሟላ መልኩ ለመሰተር፣ ክብሯን ይበልጥ ለመጠበቅ፣ የቀደምት ደጋግ ሴቶችን ተምሳሌት ለመከተል ነው። ለጌታዋ ትእዛዝ ያደረች፣ ክብርን የምትሻ እንደሆነች የሚጠቁም፣ የጨዋነት ሰንደቅ ነው። ነገር ግን መደነቅ ሲገባት ትወቀሳለች። እዚህም እዚያም እንቅፋት ይገጥማታል። እንዲሁ ለምሳሌ ያህል መሸፈኗ ጉዳት አለው እንበል። ሰዎችን አስቦ መጎዳት እና አላህን አስቦ መጎዳት ይገናኛል ወይ? የት ተገናኝቶ? እነዚያ ደጋግ ሶሐቦች፣ የኢስላም የቁርጥ ቀን ልጆች ምቾታቸውን አይደለም ህይወታቸውን አሳልፈው ለአላህ ሰጥተዋል'ኮ! ጉዳዩ ነገሮችን የምናይበት የመነፀር ጉዳይ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

መልካም ስነ ምግባር.mp311.56 MB

አልሐምዱ ሊላህ! ~ ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!! ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀ
አልሐምዱ ሊላህ! ~ ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!! ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀናት ህመሜ ከወትሮው ተባብሶ በጣም ከበድ ብሎኝ ነበር። ሌሊቱንም እንቅልፍ እየወሰደኝ አልነበረም። የሆነ ቀን ተቀምጬ መስገድ እንኳን አቅቶኝ ተኝቼ ነበር የሰገድኩት። አንዳንዴ በኢንተርኔት ተሳትፎ ስናደርግ ደህና የሆን ይመስላል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናየው ደህና የሚመስለን፣ ግን ከባድ ሁኔታ ላይ ያለ ስንት ሰው በየቤቱ ይኖራል?! ዛሬ የMRI ውጤት ይዤ ሃኪም ዘንድ ቀርቤ ነበር። ውጤቱ ጥሩ ሁኔታ እንዳለው ጠቁሞኝ ሱጁድ ማድረግ፣ መስጂድም መሄድ እንደምችል፣ ደጋፊ ቀበቶውን መጠቀምም እንደሚበቃ ነግሮኛል፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። አሁን ላይ ድካምና የተወሰነ ህመም ቢኖረኝም ኢንሻአላህ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ። በማንኛውም መንገድ ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይመንዳችሁ እላለሁ። በአላህ ፈቃድ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ጀምሮ ደርሳችንን እንጀምራለን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ትናንት በህይወት ነበረች ዛሬ ወደ አሄራ ሄደች። የሶሻል ሚዲያ አካውንቷ ሁሉንም ጥላ ወደ እውነተኛው አለም ተሻገረች። ነገ እኛም ያው ነን። ሚዲያ ለሸወደን፣ ከአሄራ ላዘናጋሁ፣ ከኢባዳና ከኢልም ላራ
ትናንት በህይወት ነበረች ዛሬ ወደ አሄራ ሄደች። የሶሻል ሚዲያ አካውንቷ ሁሉንም ጥላ ወደ እውነተኛው አለም ተሻገረች። ነገ እኛም ያው ነን። ሚዲያ ለሸወደን፣ ከአሄራ ላዘናጋሁ፣ ከኢባዳና ከኢልም ላራቀን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። ነገ አንተም ጥለኸው ትሄዳለህ። ነገር ግን በሚዲያ የሰራኸው ማንኛውም ነገር፣ በስልክህ የተፃፃፍከው፣ መጥፎ የተመለከትከው ሁሉ ተመዝግቧል። ዛሬውኑ ተውበት በማድረግ በስልካችን በአጠቃላይ ሚዲያን ለኸይር ለመልካም ነገር ብቻ በመጠቀም ከስህተታችን ደግሞ ወደ አላህ እንመለስ።

ኢሕሳን💡 የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ❤️ ለሴቶች ብቻ  በEnglish ቋንቋ ለ 4️⃣ኛ ግዜ ለሁለቱም ፆታ በ ኦሮምኛ ቋንቋ ለ 2️⃣ኛ ግዜ ምዝገባ ጀምረዋል📣 በባለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል ላይ ተወዳዳሪ የነበራችሁ ቅናሽ ለናንተ ስለሚኖር በዚህ ሊንክ በመግባት ማናገር ትችላላችሁ 👇👇 https://t.me/m/Z8GIT_qzOGY0 ለመመዝገብ ➡️@iHsan https://t.me/ihsan_language

➡️ ከሸይጧን ተንኮል ለመከላከል የሚረዱ አስር ወሳኝ ነጥቦች 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

የቴሌግራም  ቻናል ኦነር እና አድሚኖች በሙሉ የሱና ቻናል ያላችሁ የቻናላችሁን ሊንክ admin ወይም owner መሆናችሁን የሚያሳይ screenshot በመላክ በውስጥ መስመር አናግሩን ቼክ አድርገን vip መሰብሰቤያ ትገባላችሁ ማሳሰቢያ ከላይ በተጠቀሰው ተረድታችሁ ኑ @twhidfirst1 @twhidfirst1

እሬቻ ሃይማኖታዊ በዓል መሆኑ ግልፅ ቢሆንም ባህል ብቻ ነው በማለት የሚከራከሩ አካላት እንዳሉ ይታወቃል። ይሄው የእምነቱ ባለቤቶች (የዋቄፈና ሃይማኖት ተከታዮች) የእሬቻ በዓል ሃይማኖታዊ እንደሆነ
እሬቻ ሃይማኖታዊ በዓል መሆኑ ግልፅ ቢሆንም ባህል ብቻ ነው በማለት የሚከራከሩ አካላት እንዳሉ ይታወቃል። ይሄው የእምነቱ ባለቤቶች (የዋቄፈና ሃይማኖት ተከታዮች) የእሬቻ በዓል ሃይማኖታዊ እንደሆነ አስረግጠው ገልፀዋል። እንከባበር ብለው ከእምነታቸው ውጭ ላሉ ሁሉ የላኩት ማሳሰቢያ ያልነቁ ይነቁ ዘንድ የሚያግዝ ነው። ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ! ይህንን አውቃችሁ አላህን በመፍራት እንዲህ ዓይነት ቦታ ላይ ፈፅሞ አትገኙ። ምናልባት ለአንዳንዶች መንቃት ሰበብ ሊሆን ስለሚችል ያልደረሰው ዘንድ እንዲደርስ ብናሰራጨው ጥሩ ነው፣ባረከላሁ ፊኩም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor