fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 845
مشترکین
-224 ساعت
+407 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
🔖የጧት ዚክር አይርሱ ~ ‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ። ~ t.me/https_Asselfya
🔖የጧት ዚክር አይርሱ ~ ‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ። ~      t.me/https_Asselfya

🔖«አራት ነገሮች የዕድለ ቢስነት ምልክቶች ናቸው፡፡ የቀልብ መድረቅ፣ የዐይን እንባ ማጣት፣ ረጅም ምኞት እና በዱንያ ላይ ለመቆየት መስገብገብ፡፡» (ሐሰን አል-በስሪ)

👉እኔ ምለዉ ግን ለምነዉ የአቂዳ ኪታቦችን እየገዛችሁ እያስተዋወቃችሁ የማታበረታቱኝ ❗️❓ህእ ~ t.me/Online_Eslamawiy_Market
👉እኔ ምለዉ ግን ለምነዉ የአቂዳ ኪታቦችን እየገዛችሁ  እያስተዋወቃችሁ የማታበረታቱኝ ❗️❓ህእ ~ t.me/Online_Eslamawiy_Market

👉ዘውታሪ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ይኖራችሁ ዘንድ ሁልጊዜም ፤ በሁሉም ሁኔታ ዉስጥ አላህን አውሱ። ሥሙን በምላሳችሁ አድርጋችሁ ዋሉ። ~ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የ
👉ዘውታሪ የሆነ ሰላምና መረጋጋት ይኖራችሁ ዘንድ  ሁልጊዜም ፤ በሁሉም ሁኔታ ዉስጥ አላህን አውሱ። ሥሙን በምላሳችሁ አድርጋችሁ ዋሉ። ~ደስታም ሆነ መልካም ነገር ሁሉ አላህን በማውሳት ዉስጥ ነው የሚገኘው። ~

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀብ ።» ➡️ (ክፍል ሁለት) t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን ➷የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

👉ደርሳችን .                ተጀመረ                 ተጀመረ                          ተጀመረ ሸርርርርርር እያረጋችሁ بارك الله فيكم https://t.me/SleSlkachin?livestream=1cd26a83eec3867164

👉ደርሳችን ተጀመረ                ተጀመረ                 ተጀመረ                          ተጀመረ ሸርርርርርር እያረጋችሁ بارك الله فيكم https://t.me/SleSlkachin?livestream=1cd26a83eec3867164

🔖የኑሮ ዉድነት፦ሰዉን እያነጋገረዉ ነዉ። ~አቡ ሃዚም የሚባሉ አሊም ነበሩ አንድ ቀን በሃገራቸዉ ላይ የኑሮ ዉድነት ተከሰተ፡፡ እናም ሰዎች ወደዚህ አሊም ወደ አቡ ሃዝም መጡና አንተ አቡ ሃዝም ሆይ ምን ይሻለናል ኑሮ ተወደደብንኮ? አሏቸዉ እሳቸዉም ረጋ ብለዉ እንዲህ አሉ፦ ታዲያ ምን ያስተክዛቹሃል? ያ ኑሮ በረከሰ ጊዜ የሚቀልበን ጌታኮ በኑሮ ዉድነትም ጊዜ ይቀልበናል አሏቸዉ፡፡ አል-ሂልያ 3/239 ~ t.me/https_Asselfya

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

{ وَمَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ وَأَبْقَى } ⁦▫️⁩ القارئ #محمد_النقيدان

اوائل سورة هود.m4a12.38 MB

➡ ወደ ፍራሽህ ገደም ባልክ  ጊዜ ያን  ብዙ ስራ  ያልነበረው ግን የጀነት ሰው የሆነውን አስታውስ ! ነገርግን አንድ ስራ አለው ልቡ ንፁህ ነበር ለአንድ አካል በውስጡ ጥላቻ ሳይኖረው ይተኛ ነበር ። *"اللهم إجعلنا منهم* t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin

ለሚዲያ ባለቤቶች የተሠጠ ነሲሀ !
~

ለሱና ደዕዋ የእውነት መቆርቆር ያላችሁ ወገኖች! ~ ደዕዋው በጩኸት፣ በግርግር፣ በፍጥጫ፣ በንትርክ እንዲታወቅ አናድርግ። አላህን እንፍራ። እንዲህ አይነት አካሄድ ደዕዋው ላይ ከባድ ጠባሳ ነው የሚጥለው። * እርጋታ፣ ስክነት ይኑረን። በትንሽ በትልቁ ከመጯጯህ እንውጣ። * ለደዕዋው መልካም ስም እንጨነቅ። መልካም ስም ዋጋው ከምናስበው በላይ ዋጋው ትልቅ ነው። ለራሳችን ክብር ስንል ያለፈ ያገደመው ላይ የምንጮህ ከሆነ ደዕዋውን እንጎዳለን። * ወገናችንን ከስር ጀምሮ በስርአት በዒልም መኮትኮት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን ተግተን እንስራ። * ክፉ አመላችንን እንግራ። ጀብደኝነት፣ ከዚያም ከዚህም ጋር መላተም ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም። * በየ አካባቢያችን በተቻለን አቅም ማህበራዊ ተሳትፎ ቢኖረን መልካም ነው። የተቸገረን መርዳትና ማስተባበር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ማሳከም፣ መሻይኾችን ማክበር፣ ማገዝ፣ ወዘተ. ተግባር ከንግግር በላይ ይጣራል። የቴሌግራም ቻናል፡- = https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ።

وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ🍃 • الشيخ #ريان_المحيسني

ዝምተኛ ልቦች… ​የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው፣ ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው፤ ​ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበረዳቸው፣ ብቸኝነት ሰርቆ ብቻ ያስቀራቸው፤ ዝምተኛ ልቦች—ምን ይሆን ቋንቋቸው?! ✅ t
ዝምተኛ ልቦች… ​የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው፣ ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው፤ ​ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበረዳቸው፣ ብቸኝነት ሰርቆ ብቻ ያስቀራቸው፤ ዝምተኛ ልቦች—ምን ይሆን ቋንቋቸው?! ✅ t.me/Sle_qelbachn1