fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 828
مشترکین
-524 ساعت
-207 روز
-3330 روز
آرشیو پست ها
🔖 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው....! 🎙ኡስታዝ አወል አህመድ አል –ኸሚሴ ~ t.me/https_Asselfya

ረመዷን ከመግባቱ በፊት ስለ ረመዷን  መማር ያስፈልጋል!! 🎙 ሸይኽ አወል አህመድ

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ  ዘራቸውን የሚተካላቸውና ከሞቱ በኋላ ዱዐ የሚያደርግላቸው ልጅ ሳይወልዱ ቢሞቱም ፀሀይ ወጥታ በጠለቀች ቁጥር ዱዓእ የሚያደርግላቸው ህዝብ ግን አፍርተው አልፈዋል። رحمه الله رحمة واسع

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ @twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

#ሼር እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ😭😭😭" አባት ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ
+3
#ሼር እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ😭😭😭" አባት ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ  መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!! አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ  ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ! ጨቅላዋ  ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!! ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው😭 ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው🙏ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ #ሼር እናድርግላቸው🙏 #አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ   "ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም💔🙏 ስቁ 25175631247 ☞ እባከቹ አይታቹ አትለፉ እስከሁን የተሰበሰበላት ብር 50% ደርሶዋል እናም የሚረዳት ማለትም ሊያሳክማት የሚችል ድርጅት ካለ እንድተገነኙን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እዉቀት መፈለግ ግደታ ነዉ 👇👇 https://t.me/IbnuMunewor?livestream 👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 👇👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=95008502f615c8a8f3 👉በፈለጋችሁበት ግቡና እዉቀት ቅሠሙ

እህቶች የተጋነነ አይሁን እንጅ ! መኸር መጠየቅ ይኖርባችኋል ። ~

ወንድሜ ሆይ!ወደ ትዳር ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገሮች 1. ትዳር ቀልድ አይደለም - ኃላፊነት መሆኑን እመን! ፡ ትዳር የዘላለም ጉዞ ነውና በቁም ነገር ጀምረው። 2. ትዳር ማለት የዕድሜ ልክ ቃል ኪዳን ነው - ይህን አስታውስ! ፡ ለትዳርህ ታማኝ ሁን። 3. ወንድሜ ሆይ! ፍጻሜው መጥፎ የሆነ ትዳር ውስጥ እንዳትገባ - ሕይወትህን ሊያበላሽ ይችላልና! ፡ የትዳር አጋርህን ከመምረጥህ በፊት በደንብ እወቅ። 4. እህቴ ሆይ! አንቺም ጥሩ ሴት ለመሆን ጥረት አድርጊ - ይህ ምክር ለሁላችሁም ነው! ፡ በትዳር ውስጥ ራስ ወዳድ አትሁኑ። 5. ሁላችሁም ብስለት ይኑራችሁ! ትዳር ቀላል እንዳልሆነ ተረዱ - መስዋዕትነትን ይጠይቃልና! ፡ ትዳር የሁለት ልብ አንድነት ነው። 6. ራስህን ከመገንባት በላይ ምንም ነገር እንዳታስቀድም - ለትዳርህ ብቁ ሁን! ፡ ራስህን ውደድ - ትዳርህን ታሳምረዋለህ። 7. የምትኖረውን ሴት በጥንቃቄ ምረጥ - ላንተ የምትሆንህን! ፡ የምትስማማህን ምረጥ። 8. ስለ ትዳር ያለህን እቅድ በጥንቃቄ አቅድ - በሕይወትህ ተረጋጋ! እቅድ ካለህ ትዳርህን ትመራዋለህ። ይቀጥላል.... ✍አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

🎯ሰለ መህር (ጥሎሽ) 🎙ኡስታዙና አቡ ሓቲም አሏህ ይጠብቃቸው

የፅናት ተምሳሌት [ኢማሙ አህመድ] =     =    =     =     =     = ከዕለታት በአንዱ ቀን "ኑጉስ አል-ሙዕተሲም" ኢማሙ አህመድ ወደታሰሩበት እስርቤት ሄደና: እንዴት አደርክ አህመድ? ‹አላቸው›  ኢማሙ አህመድም: አል-ሐምዱ ሊላህ "ሰላም አድሬያለሁ" ግን በጣም የሚደንቅ ህልም አይቻለሁ፣ ቁርኣን ሙቶ አጥቤ ገንዤ(ከፍኜ) ሶላተል-ጀናዛን ሰግጄበት ስቀብረው አየሁት ‹አሉት› (ንጉስ አል-ሙዕተሲም ቁርኣን መኽሉቅ/ፉጡር ነው የሚል ዕምነት ስላለው፣ ኢማሙ አህመድ ነገረ-አሽሙር እየተጠቀሙ ነው።) ሙዕተሲም ቁጣ በሞላው አንደበት ወየውልህ ያ-አህመድ! ቁርኣን ይሞታልዴ? ወይስ በኔላይ እያሾፍክ ነው? ‹አላቸው›  ኢማሙ አህመድም ይሄ (ህልም'ኮ) የናተው ንግግር ነው። ቁርኣን ፉጡር ነው ትላላቹህ፣ ፉጡር ሁላ ደግሞ ሟች ነው ‹አሉት።›  ሙዕተሲም ዘወር አለና ኢብኑ አቢ'ዱኣድን ተመለከተው፣ (ኢብኑ አቢ ዱኣድ ማለት: ቁርኣንን ፉጡር ነው ከሚሉ ሰዎች መካከል ግንባር-ቀደም ተጠቃሽ ነው።) ኢብኑ አቢ'ዱኣድም: ንጉስ ሆይ! ይሄ ሰውዬ "ኢማሙ አህመድ" መገረፍ አለበት፣ ከአለንጋ ውጭ ምንም ነገር አያሰተካክለውም። ‹አለው› ንጉስ አል-ሙዕተሲምም ወደ ኢማሙ አህመድ ጠጋ አለና አህመድ ሆይ! ነፍስህን አትግደል፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ብለህ እመንልኝ፣ ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም ቁርኣን መኽሉቅ ነው እልልህ ዘንዳ ከቁርኣን ወይም ከሐዲስ መረጃ ስጠኝ ? ‹አሉት› ሙዕትሲም: በንዴት (ለአለንጋ ገራፊው) እጅህን አሏህ ይቁረጠውና በደንብ አድርገህ ግረፈው! ‹አለው› ገራፊውም የመጀመሪያውን ብትር በኢማሙ አህመድ "ጀርባ" ላይ ሲያሳርፍባቸው፣ ኢማሙ አህመድም " بسم الله " ቢስሚላህ/በአሏህ ስም ‹አሉ› ሁለተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣ " لا حول ولا قوة الا بالله. " "ችሎታና ብቃት የለም፣ በአሏህ ቢሆን'ጂ" ‹አሉ› ሶስተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣ القرآن كلام الله غير مخلوق "ቁርኣን የአሏህ ንግግር ነው፣ ፉጡርም አይደለም!። ‹አሉ› የመጨረሻውን ብትር ሲያሳርፍባቸው ፣ فقال: لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا ! " ምንም ነገር አያገኘንም አሏህ የፃፈልን ቢሆንጂ። ‹አሉ› ከዛም ኢብኑ አቢ'ዱኣድ ወደ ኢማሙ አህመድ ቀረብ አለና፣ አህመድ ሆይ! ከኑጉሱ ቅጣት የሚያድንህን አንዲትን ቃል (ቁርኣን መኽሉቅ ነው) የሚለውን በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሏቸው› ኢማሙ አህመድም: ይልቅ እኔ ሳልሆን አንተ ከአሏህ ቅጣት የሚጠብቅህን (ቁርኣን መኽሉቅ አይደለም) የሚለውን ንግግር በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሉት› ኢብኑ አቢ'ዱኣድም በንዴት ለገራፊው በደንብ አድርገህ ግረፈው!። ‹አለው› ገራፊውም ኢማሙ አህመድ እራሳቸውን ስተው እስከሚወድቁ ድረስ ገረፋቸው!። 📚سير أعلام النبلاء، للذهبي. ✍አብደረህማን አማን: መስከረም 6/2015) t.me/abdu_rheman_aman

👉ጆይን በሉ የሱና ወንድማችን ቻናል ነዉ ትጠቀማላችሁ https://t.me/abu_ala9717 https://t.me/abu_ala9717 ~

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስቸኳይ የትብብርጥሪ። በቀን 24/5/2017 ከጧቱ4ሰአት አካባቢ ህፃን ሙዘኪር አሚር እዲሜው 4ትአመቱሲሆን፣ ወላጆቹ ከሚሰሩበት ጊምባ ከተማ አስተ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስቸኳይ የትብብርጥሪ። በቀን 24/5/2017 ከጧቱ4ሰአት አካባቢ ህፃን ሙዘኪር አሚር እዲሜው 4ትአመቱሲሆን፣ ወላጆቹ ከሚሰሩበት ጊምባ ከተማ አስተዳደር ቱሉአውሊያ ከተማ ሻይቤት፣ ወዴጭሮ እሚዎስዴው ባጃጂ ተራነው ህፃን ሙዘኪር የጠፋብን። ህፃን ሙዘኪር አሚርን ያያቹሁ የሰማችሁ ተባበሩን እያሉ በአላህስም ይማፀኗችሗል ወላጆቹ። 👉ስልክ ቁጥር 0914451353 ወይም 0914357700

ምን ያማረ ገሳጭ ምክር ነዉ። ኢላሂ ከሷሊሆቹ አድርገን። ~

አድስ ለሴቶች አጠር ያለች ምክር በወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🔖ኢማሙ ሻፊዒይ እንድህ አሉ፦ ~ ~ ~ወንጀልን መተው ፈለግን፤―በዱሃ ሶላት ውስጥ አገኘነው፣ ~የቀብርን ብርሓን ፈለግን፤― ቁርኣንን በመቅራት ውስጥ አገኘነው፣ ~ሲራጥን ማለፍ ፈለግን፤―በፆም እና
🔖ኢማሙ ሻፊዒይ እንድህ አሉ፦ ~ ~ ~ወንጀልን መተው ፈለግን፤―በዱሃ ሶላት ውስጥ አገኘነው፣ ~የቀብርን ብርሓን ፈለግን፤― ቁርኣንን በመቅራት ውስጥ አገኘነው፣ ~ሲራጥን ማለፍ ፈለግን፤―በፆም እና በ ሶደቃ ውስጥ አገኘነው፣ ~የዓርሽን ጥላ ፈለግን፤―ደጋጎችን በመውደድ ውስጥ አገኘነው። t.me/https_Asselfya

ከብርቱ እንስት ጋር ስለመጣመር አትፍራ። ምናልባት አንድ ወቅት ላይ ብቸኛዋ ሰራዊትህ እርሷ ብቻ ትሆናለች። ረሱል ﷺ በፍርሃት ርደው ተሸፋፍነው የተኙ እለት "አላህ አንተን መቼም ጥሎ አይጥልህም።" ከሚለው አጀጋኝ ንግግሯ በስተጀርባ በሳቸው የዳዕዋ ህይወት  እጅግ ፈታኝ ክስተቶች ውስጥ  ምርኩዛቸው ሆናለች።  ዘመናቸውን በርብረው ፣ ውጣውረዱን አይተው እሷን የሚመስል ስብዕና አላገኙም ነበር ረሱል። አመታት አልፎም "እኔ ፍቅሯን ተሰጥቻለሁ" ሲሉ ልብን በሚበተብት አፍቃሪ አንደበታቸው እሷን የሚያወድሱት በህይወታቸው ውስጥ ታላቅ፣ ብርቱና የዓላማቸው አጋር እንስት ስለነበረችስ አይደል?   ኸዲጃ ቢንቱ ኹወይሊድ ቡሽራኪ t.me/abdu_rheman_aman

🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው። ~ ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አ
🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው። ~ ~ "የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት  ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ ሰዉ መሆን ነዉ።" منقول     t.me/https_Asselfya

ታዋቂ የሆችም ሆነ ያልሆነችው ምትገላለጥ ሴት ላይ የሚደራረብባት የወንጀሎች ብዛት‼️ ①-የመገላለጥና የመራቆት ወንጀልر ②-እሷን ሞዴል አድርገው የሚከተሏት      ሴቶች ወንጀል ا ③-የተመለከቷት ሰዎች ሁሉ ወንጀል ④-በእሷ ምክንያት ሀራም የሚፈፅሞ      ሰዎች ወንጀልا ⑤-ቀልቡን ያበላሸችበት ወንድ ሁሉ ወንጀል 💢እህቴ ሆይ የስሜት ስካርሽ አይሸንግልሽ       የተውበት በርሽ አሁንም ድረስ ክፍት ነው...! منقول