💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 831
Suscriptores
-524 horas
-207 días
-3330 días
Archivo de publicaciones
~ጨዋን የሚያውቁት ሲጣሉት ነው!
ክፉ አያወራ፣ገመናን አይናገር፣
ለምን ብሎ አይሞግት ዝም እንዳለ
ከነትዝታው ትቶህ ይሄዳል።
~
t.me/https_Asselfya
መልካም ሴት - ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ የላቀች ናት!
ቁርኣን እና ሐዲስ ምን ይላሉ?
ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ዱንያ (ይች ዓለም) ጌጣጌጥ ናት፤ ከዱንያ ጌጣጌጥ ሁሉ በላጭ ደግሞ መልካም ሴት ናት።" (ሶሒህ ኢብኑ ማጀህ፣ 1516)
ይህ ሐዲስ ስለ መልካም ሴት ምንነት ጥልቅ ማብራሪያ ይሰጣል። ዱንያ በውስጧ ብዙ ፈተናዎችና ጌጣጌጦች ቢኖሯትም፣ ከሁሉም በላይ ግን መልካም ሴት ትበልጣለች።
ታዲያ መልካም ሴት ማለት ምን ማለት ነው?
መልካም ሴት ማለት ለአባቷ ኩራት፣ ለወንድሟ ክብር፣ ለባሏ ሀብት፣ ለልጇ ደግሞ ውድ ስጦታ ናት።
ወንድሞቼ:
የትዳር አጋር ስትመርጡ መልካም ሴትን ፈልጉ። ቁንጅናዋን ሳይሆን ስነ ምግባሯን ተመልከቱ።
እህቶቼ:
መልካም ሴት ለመሆን ትጉ። ለቤተሰቦቻችሁ ኩራት ሁኑ። ትልቅ ዋጋ እንዳላችሁ እወቁ።
✍በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ለወገን ተቆርቋሪ የሆኑ ደዕዋ ላይ የተሰማሩ አካላት እነዚህ አራት ርእሶች ላይ አጥብቀው ሊሰሩ ይገባል።
1- ሺርክ፣
2- ቢድዐ፣
3- ዘረኝነት እና
4- ጎጂ ሱሶች (ጫት፣ ሲጋራ፣ አስካሪ መጠጥ፣ አደንዛዥ እፆች)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
وأجلّ ما يعوض به..!
قال ابن القيم رحمه الله : " وقولهم من ترك لله شيئا عوضه الله خيرا منه : حق ، والعوض أنواع مختلفة ؛ وأجلّ ما يعوض به : الأنس بالله ومحبته ، وطمأنينة القلب به ، وقوته ونشاطه وفرحه ورضاه عن ربه تعالى "
انتهى من " الفوائد " (ص107) .
=
«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»
ለደስታ ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ??
እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች ጊዜ ።
🍃
🔖 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው....!
🎙ኡስታዝ አወል አህመድ አል –ኸሚሴ
~
t.me/https_Asselfya
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ
ዘራቸውን የሚተካላቸውና ከሞቱ በኋላ ዱዐ የሚያደርግላቸው ልጅ ሳይወልዱ ቢሞቱም ፀሀይ ወጥታ በጠለቀች ቁጥር ዱዓእ የሚያደርግላቸው ህዝብ ግን አፍርተው አልፈዋል።
رحمه الله رحمة واسع👑 ⭐️ ⚡️
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 👈
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡
+3
#ሼር
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ😭😭😭" አባት
ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!
አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!
ጨቅላዋ ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!
ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው😭
ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው🙏ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው🙏
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም💔🙏
ስቁ 25175631247
☞ እባከቹ አይታቹ አትለፉ እስከሁን የተሰበሰበላት ብር 50% ደርሶዋል እናም የሚረዳት ማለትም ሊያሳክማት የሚችል ድርጅት ካለ እንድተገነኙን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እዉቀት መፈለግ ግደታ ነዉ
👇👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
👇👇
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=95008502f615c8a8f3
👉በፈለጋችሁበት ግቡና እዉቀት ቅሠሙ
ወንድሜ ሆይ!ወደ ትዳር ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገሮች
1. ትዳር ቀልድ አይደለም - ኃላፊነት መሆኑን እመን! ፡ ትዳር የዘላለም ጉዞ ነውና በቁም ነገር ጀምረው።
2. ትዳር ማለት የዕድሜ ልክ ቃል ኪዳን ነው - ይህን አስታውስ! ፡ ለትዳርህ ታማኝ ሁን።
3. ወንድሜ ሆይ! ፍጻሜው መጥፎ የሆነ ትዳር ውስጥ እንዳትገባ - ሕይወትህን ሊያበላሽ ይችላልና! ፡ የትዳር አጋርህን ከመምረጥህ በፊት በደንብ እወቅ።
4. እህቴ ሆይ! አንቺም ጥሩ ሴት ለመሆን ጥረት አድርጊ - ይህ ምክር ለሁላችሁም ነው! ፡ በትዳር ውስጥ ራስ ወዳድ አትሁኑ።
5. ሁላችሁም ብስለት ይኑራችሁ! ትዳር ቀላል እንዳልሆነ ተረዱ - መስዋዕትነትን ይጠይቃልና! ፡ ትዳር የሁለት ልብ አንድነት ነው።
6. ራስህን ከመገንባት በላይ ምንም ነገር እንዳታስቀድም - ለትዳርህ ብቁ ሁን! ፡ ራስህን ውደድ - ትዳርህን ታሳምረዋለህ።
7. የምትኖረውን ሴት በጥንቃቄ ምረጥ - ላንተ የምትሆንህን! ፡ የምትስማማህን ምረጥ።
8. ስለ ትዳር ያለህን እቅድ በጥንቃቄ አቅድ - በሕይወትህ ተረጋጋ! እቅድ ካለህ ትዳርህን ትመራዋለህ።
ይቀጥላል....
✍አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
የፅናት ተምሳሌት [ኢማሙ አህመድ]
= = = = = =
ከዕለታት በአንዱ ቀን "ኑጉስ አል-ሙዕተሲም" ኢማሙ አህመድ ወደታሰሩበት እስርቤት ሄደና: እንዴት አደርክ አህመድ? ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም: አል-ሐምዱ ሊላህ "ሰላም አድሬያለሁ" ግን በጣም የሚደንቅ ህልም አይቻለሁ፣ ቁርኣን ሙቶ አጥቤ ገንዤ(ከፍኜ) ሶላተል-ጀናዛን ሰግጄበት ስቀብረው አየሁት ‹አሉት›
(ንጉስ አል-ሙዕተሲም ቁርኣን መኽሉቅ/ፉጡር ነው የሚል ዕምነት ስላለው፣ ኢማሙ አህመድ ነገረ-አሽሙር እየተጠቀሙ ነው።)
ሙዕተሲም ቁጣ በሞላው አንደበት ወየውልህ ያ-አህመድ! ቁርኣን ይሞታልዴ? ወይስ በኔላይ እያሾፍክ ነው? ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም ይሄ (ህልም'ኮ) የናተው ንግግር ነው። ቁርኣን ፉጡር ነው ትላላቹህ፣ ፉጡር ሁላ ደግሞ ሟች ነው ‹አሉት።› ሙዕተሲም ዘወር አለና ኢብኑ አቢ'ዱኣድን ተመለከተው፣
(ኢብኑ አቢ ዱኣድ ማለት: ቁርኣንን ፉጡር ነው ከሚሉ ሰዎች መካከል ግንባር-ቀደም ተጠቃሽ ነው።)
ኢብኑ አቢ'ዱኣድም: ንጉስ ሆይ! ይሄ ሰውዬ "ኢማሙ አህመድ" መገረፍ አለበት፣ ከአለንጋ ውጭ ምንም ነገር አያሰተካክለውም። ‹አለው› ንጉስ አል-ሙዕተሲምም ወደ ኢማሙ አህመድ ጠጋ አለና አህመድ ሆይ! ነፍስህን አትግደል፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ብለህ እመንልኝ፣ ‹አላቸው› ኢማሙ አህመድም ቁርኣን መኽሉቅ ነው እልልህ ዘንዳ ከቁርኣን ወይም ከሐዲስ መረጃ ስጠኝ ? ‹አሉት›
ሙዕትሲም: በንዴት (ለአለንጋ ገራፊው) እጅህን አሏህ ይቁረጠውና በደንብ አድርገህ ግረፈው! ‹አለው› ገራፊውም የመጀመሪያውን ብትር በኢማሙ አህመድ "ጀርባ" ላይ ሲያሳርፍባቸው፣ ኢማሙ አህመድም " بسم الله " ቢስሚላህ/በአሏህ ስም ‹አሉ› ሁለተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣
" لا حول ولا قوة الا بالله. "
"ችሎታና ብቃት የለም፣ በአሏህ ቢሆን'ጂ" ‹አሉ› ሶስተኛውን ብትር ሲያሳርፍባቸው፣
القرآن كلام الله غير مخلوق
"ቁርኣን የአሏህ ንግግር ነው፣ ፉጡርም አይደለም!። ‹አሉ› የመጨረሻውን ብትር ሲያሳርፍባቸው ፣
فقال: لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا !
" ምንም ነገር አያገኘንም አሏህ የፃፈልን ቢሆንጂ። ‹አሉ›
ከዛም ኢብኑ አቢ'ዱኣድ ወደ ኢማሙ አህመድ ቀረብ አለና፣ አህመድ ሆይ! ከኑጉሱ ቅጣት የሚያድንህን አንዲትን ቃል (ቁርኣን መኽሉቅ ነው) የሚለውን በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሏቸው› ኢማሙ አህመድም: ይልቅ እኔ ሳልሆን አንተ ከአሏህ ቅጣት የሚጠብቅህን (ቁርኣን መኽሉቅ አይደለም) የሚለውን ንግግር በጆሮዬ ሹክ በለኝ? ‹አሉት› ኢብኑ አቢ'ዱኣድም በንዴት ለገራፊው በደንብ አድርገህ ግረፈው!። ‹አለው› ገራፊውም ኢማሙ አህመድ እራሳቸውን ስተው እስከሚወድቁ ድረስ ገረፋቸው!።
📚سير أعلام النبلاء، للذهبي.
✍አብደረህማን አማን: መስከረም 6/2015)
t.me/abdu_rheman_aman
👉ጆይን በሉ የሱና ወንድማችን ቻናል ነዉ ትጠቀማላችሁ
https://t.me/abu_ala9717
https://t.me/abu_ala9717
~
