fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 835
مشترکین
-924 ساعت
+337 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
🔖ከመልካሞች ጋር መዋል ማለት ፣ንጹህ ሺቶ እንደሚቀባ ሰው ነው።ባታገኝ እንኳን ጠረናቸው አይለይህም። ~ያረብ ወዳንተ የሚያቃርብ ጓደኛ ፣ጎረቤት በሁሉም ቦታ ላይ ወፍቀን።አንድ ንግግር ትዝ ይለኛል። من تجالس توارث ምንም ጠንካራ ብንሆን አቀማማጫችንን እንምረጥ። ~ t.me/https_Asselfya

~ለሰዎች ደራሽ ሁን ግን ! ራስህን ትተህ አትሂድ!! ~

#አፋልጉን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ ሲሆን ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ ነበር የ
#አፋልጉን አሰላሙ  አለይኩም  ወራህመቱሏሂ  ወበረካቱሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን  ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ  ሲሆን  ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ  ነበር የሚኖረው  የሶስት ልጅ  አባት ነው  እንደማንኛውም ስደተኛ ኑሮን ለማቅናት በባህር ወደ ሳዑዲ ሄድኩ ብሎ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ድፍን ከ10  አመት በላይ ሁኖታል ቤተሰብ ከዛሬ ነገ በማለት በማፈላለግና በጣም በጭንቀት ላይ ናችው እድሁም  ልጆቹም አባታችን የታለ እያሉ የሁልጊዜ ጥያቄቸው ሁኖል ለአሏህ ብላችሁ ትብብራችሁ ያስፈልገናል በመላው አለም የምትገኙ አባታችንን  አፋልጉን የምትችሉትን ሁሉ ተባበሩን በማለት ቤተሰቦቹ እና ልጆቹ ይጣራሉ ?! የፈላጊ ቤተሰቦች  አድራሻ +251935337360 +966552921880 • ለአላህ ብላችሁ  ተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ስበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሼር አርጉልን ባረከላሁ ፊኩም !

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖«አላህን በማውሳት ላይ የሚያግዝህን ሰው ካልሆነ በቀር ጓደኛ አድርገህ አትያዝ» ~ t.me/https_Asselfya

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል  ⓬】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

🔖የእህትን ጉንጭ መሳም አይቻልም። የሚቻለው ራሷን ነው ይላሉ!! 🎤ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና

🔖የቂያምን ቀን ብትረዳ ልኩን መከራውን ብታውቅ ኑሮ፣ህይወት በቃኝ ብለህ ከልጅ ፣ከቤተሰብ ሸሽተህ ጫካ ገብተህ ኢባዳ በማድረግ ታሳልፍ ነበር። ~ትልቁ ግዝፉ ሰማይ ተሰባብሮ ፣ተሰነጣጥቆ የሚወገድበት ቀን፣ ~ምንም የማያውቁ ህፃናት መሀል አናታቸው የሚሸብቱበት ቀን እጅግ በጣም የሚያስፈራ መከራው የሰውን ልጅ ሁሉ የሚያዳርስ ~እንስሳው ሁሉ ጌታየ ሆይ !ተበድያለሁ ብለው ሀቃቸውን የሚያገኙበት ቀን........ ~ኢላሂ! ዱኒያ አኼራችንን መጨረሻችንን ኻቲማችንን አሰምርልን። ~ t.me/https_Asselfya

✅ ጣፋጭ ቲላዋ !! ~ከእድለኞቹ ሁሉ እድለኛው ከቁረአንጋ የተጣመረው የቁርአንን ሙሀባ የተወፈቀው ነው። አላሂ ...ወፍቀን!

🔖 ኪታቡ  ሲያም ከዑምደቱል አህካም  የተጠናቀቀ ደርስ 【 የኪታብ pdf】 t.me/MohamedAliEdris/2241 t.me/MohamedAliEdris/2241 【 ክፍል ➀】 t.me/MohamedAliEdris/2241 t.me/MohamedAliEdris/2241 【 ክፍል ➁】 t.me/MohamedAliEdris/2249 t.me/MohamedAliEdris/2249 【 ክፍል ⓷】 t.me/MohamedAliEdris/2255 t.me/MohamedAliEdris/2255 【 ክፍል  ➃】 t.me/MohamedAliEdris/2264 t.me/MohamedAliEdris/2264 【 ክፍል  ➄】 t.me/MohamedAliEdris/2272 t.me/MohamedAliEdris/2272 📍ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን!

🌻وَخُذْ بِيَدِكَ ضِغْثًۭا فَٱضْرِب بِّهِۦ وَلَا تَحْنَثْ ۗ إِنَّا وَجَدْنَٰهُ صَابِرًۭا ۚ نِّعْمَ ٱلْعَبْدُ ۖ إِنَّهُۥٓ أَوَّابٌۭ 👉"ምን ያማረ ባሪያ!" በአላህ አንደበት እንዲህ መባል አይናፍቅህም? …  ለአዩብ ነበር ይህን ያለው። ለትዕግስቱ። 📚(ሱረቱል ሷድ 44)

الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ 🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች 【 ክፍል አስራ አንድ ⑪ 】 https://t.me/misbahulhu

🔖 ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? #ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ። 📖 بحر الدموع لابن الجوزي =

ለአንዳንዶች ገንዘብ የማይቋቋሙት ፈተና ነው! ~ መጠንቀቅ ያለብሽ በፍቅር ስም አገባሻለሁ የሚለውን ዋል*ጌ፤ አታላይ ወንድ ብቻም ሳይሆን ቤተሰቦችሽም እምነት ሊያጎድሉ እንደሚችሉ ማሰብ አለብሽ። በገ
ለአንዳንዶች ገንዘብ የማይቋቋሙት ፈተና ነው! ~ መጠንቀቅ ያለብሽ በፍቅር ስም አገባሻለሁ የሚለውን ዋል*ጌ፤ አታላይ ወንድ ብቻም ሳይሆን ቤተሰቦችሽም እምነት ሊያጎድሉ እንደሚችሉ ማሰብ አለብሽ። በገንዘብ ጉዳይ ቤተሰብም ቢሆን ከጥቂቶች በስተቀር ብዙዎቹ የገንዘብን ፈተና መቋቋም አይችሉም። አሁንም ቢሆን ለቤተሰቦቼ እገዛ አደርጋለሁ እንጂ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ በእነሱ እጅ ላይ አልጥልም የሚል ፅኑ አቋም ሊኖርሽ ይገባል። በራስሽ እጅ ቤተሰቦችሽንም የላብሽንም ፍሬ እንዳታጪ ጥንቃቄ ልታደርጊ ይገባል። https://t.me/Abuebrahim22322

አሰቾካይ ክፍት የሰራ ማሰታወቂያ ማርበር እና ግራናይት መቁረጥ የሚችል ሰራተኛ እፈልጋለን የሰራ ልምድ ያለው ብዛት አንድ ፆታ ወንድ የሰራ ቦታ ቃሊቲ ደሞዝ በስምምነት መሰፈርቱን አሞላለው የሚል በዚህ ሰልክ ቁጥር ደውለው ያናግሩን 0939348885

✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት ~ ~ 【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】 ~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በ
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት ~ ~ 【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】 ~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት። ~

ما أهم الوسائل التي تعين المرأة على الطاعات في شهر رمضان؟ ⇐الوسائل التي تعين المسلم رجلا كان أو امرأة - على الطاعات في رمضان ① مخافة الله ، واعتقاد أنه مطلع على العبد في جميع أفعاله وأقواله ونياته، وأنه سيحاسبه على ذلك، فإذا شعر المسلم بهذا الشعور اشتغل بالطاعات وترك السيئات، وبادر بالتوبة من المعاصي. ②الإكثار من ذكر الله وتلاوة القرآن، لأن ذلك يلين القلب، قال تعالى الَّذِينَ ءَامَنُوا وَتَطْمَينُ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ الله أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَينُ الْقُلُوبُ ﴾ [الرعد : ۲۸)، وقال تعالى: (الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ ﴾ [الأنفال : ٢]. ③تجنب الصوارف التي تقسي القلب، وتبعده عن الله، وهي جميع المعاصي، ومخالطة الأشرار، وأكل الحرام، والغفلة عن ذكر الله ، ومشاهدة الأفلام الفاسدة. ④بقاء المرأة في بيتها، وعدم خروجها منه إلا لحاجة مع سرعة الرجوع -إليه إذا انقضت الحاجة ⑤  النوم بالليل، لأنه يعين على القيام مبكرًا من آخر الليل، ويخفف النوم بالنهار حتى يتمكن من أداء الصلوات في مواقيتها، ويستغل وقته بالطاعات. ⑥  حفظ اللسان من الغيبة والنميمة وقول الزور والكلام المحرم، وشغله بالذكࢪ سلسلة منتقى فتاوى الفوزان گتُـــــــاب الصيام لفضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله