fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 835
مشترکین
-924 ساعت
+337 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
ما أهم الوسائل التي تعين المرأة على الطاعات في شهر رمضان؟ ⇐الوسائل التي تعين المسلم رجلا كان أو امرأة - على الطاعات في رمضان ① مخافة الله ، واعتقاد أنه مطلع على العبد في جميع أفعاله وأقواله ونياته، وأنه سيحاسبه على ذلك، فإذا شعر المسلم بهذا الشعور اشتغل بالطاعات وترك السيئات، وبادر بالتوبة من المعاصي. ②الإكثار من ذكر الله وتلاوة القرآن، لأن ذلك يلين القلب، قال تعالى الَّذِينَ ءَامَنُوا وَتَطْمَينُ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ الله أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَينُ الْقُلُوبُ ﴾ [الرعد : ۲۸)، وقال تعالى: (الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ ﴾ [الأنفال : ٢]. ③تجنب الصوارف التي تقسي القلب، وتبعده عن الله، وهي جميع المعاصي، ومخالطة الأشرار، وأكل الحرام، والغفلة عن ذكر الله ، ومشاهدة الأفلام الفاسدة. ④بقاء المرأة في بيتها، وعدم خروجها منه إلا لحاجة مع سرعة الرجوع -إليه إذا انقضت الحاجة ⑤  النوم بالليل، لأنه يعين على القيام مبكرًا من آخر الليل، ويخفف النوم بالنهار حتى يتمكن من أداء الصلوات في مواقيتها، ويستغل وقته بالطاعات. ⑥  حفظ اللسان من الغيبة والنميمة وقول الزور والكلام المحرم، وشغله بالذكࢪ سلسلة منتقى فتاوى الفوزان گتُـــــــاب الصيام لفضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

የሸህባን ወር ግማሽ ሌሊቱም ሆነ ቀኑ በኢባዳ መለየት ወይም ቀኑን ማክበር መሰረት የሌለው ቢድአ ነው። የሸእባን ግማሽ የተለየ ሶላትም ሆነ ቂርአት አልያም ፃም የለውም። በዚህ ላይ ከነብዩም ሆነ ከአ
የሸህባን ወር ግማሽ ሌሊቱም ሆነ ቀኑ በኢባዳ መለየት ወይም ቀኑን ማክበር መሰረት የሌለው ቢድአ ነው። የሸእባን ግማሽ የተለየ ሶላትም ሆነ ቂርአት አልያም ፃም የለውም። በዚህ ላይ ከነብዩም ሆነ ከአንድም ሶሀባ የተገኘ ነገር የለም። የለይለተ ኒስፍ ሚን ሸእባን የሚደረጉ አዝካሮች እና በተለያየ ቁጥር የሚባሉ ዱአዎች እየተባለ በሚዲያ የሚሰራጩ የተለያዩ ፅሁፎች መሰረት አልባ ናቸው። ከመላክም ሆነ የተላከልንን ከማሰራጨት እንቆጠብ።

ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ! አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች! «سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»        t.me/https_Asselfya

🔖አጥፍተንም ባሪያዎቼ እያለ የሚጠራን ደንበር አልፈንም የሚያዝንልን  ሁለተኛም ሶስተኛም አራተኛም...እድል የሚሰጠን ሐዘናችንን የማይወድ ስቃያችንን የማይፈልግ ረሂሙ ጌታ !! ~ t.me/https_Asselfya

🔖ቀጥታ ስርጭት •«ተስሒሑ ቲላዋ» 🎙በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ ጀ መ ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

➡️ ያለ ወልይ ኒካህ ማሰር ➡️ በውሃ ቀጠነ የሚፈርስ ትዳር ➡️ መቼ ነው ቃዲ ኒካህ የሚያስረው 🌐ሴቶች በትኩረት አዳምጡት! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል  ⓾】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

የልጆች ጉዳይ
🔷 ለምግባቸው ፣ ለመጠጣቸው ፣ ለልብሳቸው ፣ለጤንነታቸው ማሰብ ወይም ትኩረት ማድረግ ጥበቃ ( ሪዓየህ) ይባላል ። 🔶 ለዲናቸው ፣ ለአቅላቸው ፣ለስነ ምግባራቸው ፣ ለሱሉካቸው ትኩረት መስጠት ኩትኮታ (ተርቢያህ ) ይባላል ። ♻️ ዛሬ ግን አብዘሀኛው ሰው እነዚህን ሁለት ነገሮች እየለዩ አይደለም ። ለዚያም ነው አብዘሀኛው ወላጆች በልጆቻቸው ደስተኛ ያልሆኑት ። ዛሬ አንተ ልጅህን /ልጅሽን አላህ እንዲያውቅ ፣ ለሰላት ትኩረት እንድሰጥ ፣ የወላጆችን ሐቅ እንዲያውቅ ፣ ትልልቆቹ ን እንዲያከብር ካለስተማርከው መውለድህ ምኑ ላይ ነው ትርፉ ! አቡ አሰይሚን https://t.me/MohamedAliEdris https://t.me/MohamedAliEdris

🔖አንድት ሴት እከሌን ፍፁም አላገባም ብላ ቤተሰቦቿን ብታምፅ ወላጆችን እንደበደለች አይቆጠርባትም። 📚የሳዑዲ ቋሙ የፈታዋ ኮሚቴ―

ፌስታል ይዛችሁ እንዳትቀጡ! ~ ከነገ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ጀምሮ ፌስታል ይዞ የተገኘ ይቀጣል ተብሏል። እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች የሚያጠቃልል ሲሆን በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ ከ2,000 እ
ፌስታል ይዛችሁ እንዳትቀጡ! ~ ከነገ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ጀምሮ ፌስታል ይዞ የተገኘ ይቀጣል ተብሏል። እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች የሚያጠቃልል ሲሆን በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር ፣ ለአምራቾች፣ አከማቺዎች እና አከፋፋዮች ደግሞ ከ50,000 እስከ 200,000 ብር ቅጣት እና እስከ አምስት አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣል ተብሏል። ተግባራዊነቱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። ዋናው ነገር ህጉን ሰበብ አድርጎ የሚንቀሳቀስ የራበው ጅ - ብ እንዳያገኛችሁ ተጠንቀቁ። "ሰኞን አትሁኑ!" "ሼር" ብታደርጉት። = የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

~ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡ ~
~ታጋሾችን (በጀነት) አብስር፡፡ ~

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ           ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

كان من دعاء رسول الله ﷺ
، وأسألُك لذَّةَ النَّظرِ إلى وجهِك الكريمِ والشَّوقَ إلى لقائِك في غيرِ ضرَّاءَ مضرَّةٍ ولا فتنةٍ مضلَّةٍ اللَّهمَّ زيِّنَّا بزينةِ الإيمانِ واجعَلنا هداةً مُهْتدينَ 📚📚رواه النسائي وصححه الألباني

በአላህ ፍቃድ የተጀመረው አዲስ ኪታብ ስም፣ አሳሲያት (መሰረታዊ ነጥቦች ለኢስላማዊ ኩትኮታ።) በ ጥያቄና መልስ የተዘጋጀ ክፍል 1 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem የኪታቡን ፒዲኤፍ በዚህ ሊንክ ያገኙታል። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/8105

በዚህች ዱንያ መልካም ለዋሉልን ሰዎች ሁሉ የአቅማችንን መልካም አድርገን ውለታቸውን ልንመልስላቸው እንችል ይሆናል…… የአላህን ውዴታ እንድናገኝ ቃሉን ላስተማሩን እና ከቁርአን ጋር ያቆራኙን የቁርአን
በዚህች ዱንያ መልካም ለዋሉልን ሰዎች ሁሉ የአቅማችንን መልካም አድርገን ውለታቸውን ልንመልስላቸው እንችል ይሆናል…… የአላህን ውዴታ እንድናገኝ ቃሉን ላስተማሩን እና ከቁርአን ጋር ያቆራኙን የቁርአን አስተማሪዎቻችንን ውለታ ግን ፍጹም መመለስ አንችልም اللهمّ جازهم بالإحسانِ إحسانًا.