💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 790
مشترکین
-424 ساعت
-147 روز
-3730 روز
آرشیو پست ها
+1
አስቸኳይ አፋልጉን
አደም አበጋዝ ለማ ወሎ ቃሉ ወረዳ ቀበሌ ዜሮ ሃያ አምስት ለሀጂ ጁማአ ከሰአት ከአዲስ አበባ ወደ መዲና የበረሩ ሲሆን ያረፉበት ሆቴል ኮሽት ባሲል 130 ዶርም 1 ነው ።
ነገር ግን በትናትናው እለት ቅዳሜ ማለትነው ከሆቴሉ እንደወጡ አልተመለሱም እቃቸውንም ሳይዙት ነው የወጡት ስልካቸ ከመዘጋቱ በፊት ለልጃቸው ሆቴሉ ጠፍቶኛል ብለው ተናግረው ነበር ቆይቶ ስልኩም ተዘጋ አሁን የሚመለከተው የሀጂ ኮሚቴ አባታችንን እንዲያፈላልጉልን አደራ አደራ በተሰብ ተጨንቋል በአላህ ስም ዱአ አድርጉልን ሼር ሼር በማድረግ ከጭንቀት ታደጉን
የአባታችን መረጃ ለሚፈልግም ሆነ አባታችንን ያገኘ በዚህ ቁጥር ይደውልልን የልጆቻቸው ቁጥር
0503852459
0505961993
ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን
ሰኔ 2/10/2016 ታጠቅ ሚዲያ
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» ደርሶች የሚለቀቁበት
የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ !
➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
~እህቴ ሆይ !ያንች ትልቁ ሀብትሸ
፣ገንዘብሸ፣መልክሸ ወይም ዘርሸ አይደለም።ሀያእሽ ነዉ።
~
🔖ከእለታት አንድ ቀን ለኢማሙ ማሊክ፦
~እንዴት አደርክ ያ ኢማም? ተብለው ተጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አደርኩ አሉ።
~
📖•|[شَرْحُ الزَّرْقَانِيٰ عَلَىٰ الْمُوَطَّأ ٥٤/١]|
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾.
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
Repost from ስለ ቀልባችን
~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና በተለይ ደሞ በነዚህ በተከበሩ አስርት ቀናቶች!
=t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
🕋🕋
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد.
🕋🕋
~የዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹ ቀናት ነገ ጁሙዓ አንድ ብለው ይጀምራሉ። በነኚህ ቀናት ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ሥራዎችን የሚበልጥ ምንም የለም። መልካም መሥራትን እናብዛ። መፆም፣ ሶደቃ መስጠት፣ ቁርኣን መቅራት፣ በጥሩ ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል፣ ዝምድናን መቀጠል፣ የታመሙትን መዘየር፣ ችግረኛን መርዳት፣ ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ ....
በአጠቃላይ መልካም የተባለ ሥራ ሁሉ።
~
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-
🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C)
-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
