fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 801
مشترکین
+124 ساعت
-177 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
አላህ ቁርአን ውስጥ وليال عشر ብሎ የማለበት ትል ቀን .......... ነው
Anonymous voting

«የዙል ሂጃ አስር ቀናት ትሩፍት..!!» 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም t.me/AbumuslimAlarsi/11149

~የጧት ስንቅ ...! "ሶሃቦች" በቁርኣን ያስጌጡት የቤቶቻቸውን ግድግዳ ሳይሆን፣ ህይዎታቸውን ነበር። =

🛑👉መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት ~ ክፍል  ⓵⓹ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ↷ጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረ↶ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

❀•° - ثلاث فضائل زمنية اجتمعت في عشر ذي الحجة. 🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر .

#سيئة في عشر ذي الحجة أشدُّ و #أعظم من سيئة في رجب أو شعبان الشيخ ابن باز | الفتاوى (3/389)

~የዙል ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ቱርፋት ...! ~

~ዉድ የአላህ ባሪያዎች ፦ሐጅና ኡምራ ለማድረግ ወደ ተቀደሠችዉ መካ ያደረሳችሁን ጌታ አላህን የሚገባዉን ምስጋና አምስግኑት የቦታዉንም ክብር ጠብቁ ..! 🌻ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَٰٓئِرَ ٱللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى ٱلْقُلُوبِ ~የዲን ምልክቶችን ማክበር ልብ ዉስጥ የአላህ ፍራቻ  የመኖር ምልክት ነዉ። (አል-ሐጅ 32) ~ ኢባዳ መፈጸሚያ ስፍራዎች የዲን ምልክት ናቸዉ።በተከበረ ቦታና በተከበረ ጋዜ ዉስጥ መሆንህን አትርሳ።         ~        t.me/https_Asselfya

🛑👉መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት ~ ክፍል  ⓵⓸ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ↷ጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረ↶ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 18- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

🔖ኸዉፍ የኢልም ቁንጮ ነዉ።        ~ 🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ  [فاطر:28] ከባሮቹ አላህ ሱብሀነሁ ተአላን የሚፈሩት ኡለማዎች (የእዉቀት ባለቤቶች )ናቸዉ። ~አላህን የፈራ በሙሉ የእዉቀት ባለቤት ነዉ። ~ከቁርአን ፦ከሐዲስ ፦ከፍቂህ ከመሳሠሉት  ፈኖች በርካታ ነገሮችን ሰብስቦ አላህን ያልፈራ ሠዉ በርግጥም  ሙሃይብ ብሎ ማለት እሱ ነዉ። የእዉቀት ግባ ግቡ አላህን መፍራት ነዉ።ለዚህም ነዉ ኸዉፍ ብሎ ማለት የእዉቀት ቁንጮ ነዉ የሚባለዉ! ~ "كَفَى بِخَشْيَةِ اللَّهِ, عِلْمًا ~ t.me/https_Asselfya

ማስታወሻ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأ
ማስታወሻ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1977 🛒በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

ከስኬት ለመድረስ ስትነሳ ማልደህ ልብህን በተስፋ በጀግንነት ሞልተህ ጉዞህን ከጀመርክ ነገህን አልመህ ጋራ ሸንተረሩን በፅናትህ አልፈህ ለመድረስ ስታስብ ከስኬትህ ፈጥነህ እራስህን ቅደም ከራስህ ጋር ሮጠህ ለአላማህ ስትሮጥ #እንዳትዘናጋ እንዳታወዳድር አንተን ከሌሎችጋ ደረሱ አልደረሱ ብለህ አትያቸው ወደፊት ብቻ ሩጥ ገስግስ ከፊታቸው ከዚያም ከስኬትህ ደርሰህ ጠብቃቸው .

🔖 ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ የጥዋት እና የማታ ዚክር ላይ ተጠናከር። ~

✅ የመልካም ሴት መገለጫ !! 🎙በኡስታዝ አቡል አባስ -

ይሄ ቻናል የሙሐመድ ሲራጅ አጫጭር ምክሮች የድምፅ ፋይል የሚቀመጥበት እና የሚሰራጭበት ቻናል ነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mekermuhammedsirag
ይሄ ቻናል የሙሐመድ ሲራጅ አጫጭር ምክሮች የድምፅ ፋይል የሚቀመጥበት እና የሚሰራጭበት ቻናል ነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mekermuhammedsirag

የሰዉን ራስ ማዞር ከ ደርስ የተቆረጠ አጭር ... ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage