fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 838
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-4130 روز
آرشیو پست ها
«ትናንትን የረሳ፣ የ'ሕይወት'ን ታናሽ እህት 'ትግስት'ን ያጣ በፍፁም ነገን ውብ ማድረግ አይችልም።» ~

⇥ ኪታቦች፣  ⇥ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ⇸የሶላት፣ ሸርሸፎችን ፣ ⇥አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ እንዲሁም ሌሎች አላባሳቶችን ያገኛሉ። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ @Hayat_bint_Seid_Aselefly = t.me/Online_Eslamawiy_Market

∙አንዳዴ.... «ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!» = t.me/https_Asselefya1

እጅግ በርካታ ሰዎች በሚዘነጉበት ወር ትልቅ እድል እስቲ ወጣ ብላቹ ጨረቃዋ እንዴት እንዳሸበረቀች ተመልከቷትማ ነጌ ጀምሮ እስከ ጁሙዐ አያመል ቢድ ነው እንዳያመልጠን ነጌ ሮብ 13 ሀሙስ 14 ጁሙዐ 15 የአላህ መልእክተኛ ﷺ"በረጀብ እና በረመዷን መካከል የሚገኘው የሸዕባን ወር ብዙ ሰዎች የሚዘናጉበትወር ነው። በዚህ ወርም መልካም ሥራዎች ወደ ዓለማት ጌታ ይቀርባሉ እኔደግሞ ((ፆመኛ)) ሆኜ ሥራዬ እንዲወጣልኝ እወዳለሁ ብለዋል።" መፆም ባንችል እንኳ ሌላውን እናስታውስ! منقول

ረመዳን ከመግባቱ በፊት እራሱን እንዳስተካከለ ሰው ማን ስኬታማ አለ . ~

ዒባዳን በማብዛት ላይ ማነሳሳት! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም =

አልሃምዱሊላሂ በጧትም በማታ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታዐ የጧት ዚክር እንዳንረሳ =

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68

በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير t.me/fewaidabdurazaq/1802

Repost from ፈዋኢድ
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير

«ቁርኣንን አዘውትረህ በማንበብና አላህን አብዝቶ በማስታወስ በርታ፤በሰማይ ትውስታን በምድር (ህይወትህ) ብርሀንን ያጎናለፅፍሀልና::» ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ~

✅ አንድ ሰው ሙታኖችን፦ይጠቅማሉ ወይም ይጎዳሉ ብሎ የሚያምንና ለነሱ ስለት የሚገባ እንዲሁም በተለያየ ነገር ወደነሱ የሚቃረብ የሆነ ሰው ከእስልምና የሚያስወጣው #ትልቁ_ሽርክ ፈፅሟልና ሙሽሪክ ነው። ~ t.me/https_Asselfya